قناة أبي عبدالله السلفي
رفتن به کانال در Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
197
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዛሬ በሀሮ መስጅዴል አል ፋሩቅ
አንድ ወንድማችን ሸሀዳ ተቀበለ
አላህ በሰለፎች መንገድ ያጥናው
ዱአ አድርጉለት 🤲
ረመዷን ቀኑ ክፍለ ግዜ ሶብር (ትዕግስት) ነው ፤ የለሊቱ ክፍለ ግዜ ሹክር (ምስጋና) ነው።
ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
👌ስለዚህ እህቶች ፣እናቶች ማድቤት ሆናችሁ ስራ ስትሰሩ ቁርኣን በመቅራት ወይም በማዳመጥ ፣ ዚክር በመዘከር ልትበረቱ ይገባል።
◉ብዙ ግዜ በረመዷን በእናንተ ትልቅ ክፍተት ይታያል።
✍ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች በዛውም ቁርአን የምታዳምጥ ሴት በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች አንደኛ የቤት ስራ በመስራቷ ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጧ።
ሸይኽ ፈውዛን حفظه الله
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya
➛ረመዷን ለሙእሚኖች የበረካ የደስታ ወር ነው ብዙ ፈድሎች የሚገኙበትነውና
አሏህን በመፍራት የሲያም ሸርጦችን ጠብቀን ፁመን የምንጠቀም ያድርገን🤲
Repost from ሸይኽ መሀመድ ሲራጅ አል ወሎዊ (አቡ አብዱረህማን)
የኢፍጧር ሰዓት እንዲህ በል!
👈ذَهَبَ الظَّمَأُ، وَابْتَلَّتِ العُرُوقُ، وَثَبَتَ الأجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ
➜ጥማት ተቆረጠ
➜የደም ሥሮች ረጠቡ
➜የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋገጠ
https://t.me/SheikMohmmedsirajharo
Repost from 💎 የሰለፊያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ረመዷን ከሪም ማለት መሰረት የለዉም
ረመዷን ሸሪፍ
ረመዷን ሙባረክ
ረመዷን አዚም
እነዚህ አዉሳፍ መገለጫዎች በሀድስ መጥቷል(ተገኝቷል)
አዚም
ሸሪፍ
ሙባረክ
ችግር የለዉም
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya
Repost from አቡ ዓኢሻ العلم نور
ቁኑት እና አሚን
አብዝሃኛዎቻችን ቁኑት ላይ ኢማሙ ዱዓዕ ሲያደርግ ትርጉም ካለማወቃችን የተነሳ ሁሉንም አሚን ስንል እንስተዋላለን በመሰረቱ አሚን ማለት ትርጉሙ አላህ ሆይ ዱዓውን ተቀበለኝ ነው ። እስቲ የቁኑትን ዱዓዕ ከነ ትርጉሙና አሚን ከምንልበትና ከማንልበት ቦታዎች እንይ :-
ለምሳሌ
اللَّهُمَّ اهْدِنِي فِيمَنْ هَدَيْتَ،
ይህም ማለት ትርጉሙ አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራሃቸው ጋር ምራኝ ነው የዚህኔ አሚን ትላለህ ምክንያቱም አሚን ማለት አላህ ሆይ ዱዓውን ተቀበለኝ ነው
وَعَافِنِي فِيمَنْ عَافَيْتَ
እዚህም ጋር አሚን ይባላል ምክንያቱም ትርጉሙ ጤና ከሰጠሃቸው ሰዎች ጋር አብረህ ጤናን ስጠኝ ነውና
وَتَوَلَّنِي فِيمَنْ تَوَلَّيْتَ
እዚህም ጋር እንደዛው አሚን ይባላል ምክንያቱም ትርጉሙ ረዳት ከሆንካቸው ሰዎች ጋር ረዳቴ ሁነኝ ነው
وَبَارِكْ لِي فِيمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِي شَرَّ مَا قَضَيْتَ
እዚህም ጋር እንደዛው አሚን ይባላል ምክንያቱም ትርጉሙ በሰጠኸኝ ነገር ሁሉ በረካን አድርግልኝ ፣ ከፈረድከው መጥፎ ነገር ጠብቀኝ። ናቸውና አሚን ይባላል
ከዚህ ቀጥሎ ባሉት ግን አሚን አይባልም ሱናው ዝም ማለት አልያ ሱብሃን አላህ ማለት ነው ትርጉማቸውን እንይ እስቲ :-
فَإِنَّكَ تَقْضِي وَلَا يُقْضَى عَلَيْكَ
አንተ ትፈርዳለህ እንጂ በአንተ ላይ የሚፈርድ የለምና እዚህ ጋር አሚን አይባልም ዝም ይባላል ወይም ሱብሃን አላህ ይባላል
وَإِنَّهُ لَا يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ
እዚህም ጋር እንደዛው አሚን አይባልም ትርጉሙ :- አንተ የወደድከውና የረዳኸው ሰው መቼም አይዋረድም
وَلَا يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ
እዚህም ጋር አሚን አይባልም ትርጉሙ :- አንተ የተጣላኸው (የጠላኸው) ሰው ደግሞ መቼም ክብር አያገኝም።
تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ.
እዚህም ጋር አሚን አይባልም ትርጉሙ :- ጌታችን ሆይ! በረካህ በዛ፣ ልቅናህም ከፍ አለ።
እነኚህ ስንኞች ትርጉማቸው የአላህን ልቅና መናገር ስለሆነ ለእነሱ አሚን አይባልም አንዳንድ ዑለማዎች እንዳሉት ወይ ዝም ማለት አልያ ሱብሃን አላህ ማለት ነው እንጂ አሚን አይባልም ።
✍አቡ ሙስዐብ ጅብሪል ሱልጣን
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Abumuseab
እውነትን ለሚፈልግ ሰው እና በስሜቱ ለሚመራ ሰው መካከል ያለውን ልዩነት በግልጽ የሚያስረዳ (ክፍል 5)
«እውነትን ፈላጊ አንድ ማስረጃ ይበቃዋል!»
ታላቁ ሸይኽ አቡ ዘር ቢን ሀሰን አል-ወለዊ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ብለዋል፦
"ይህ ዘመን በእውቀት ማነስ (በጅህልና) ምክንያት በብዙ ሰዎች ላይ እውነትና ሐሰት (ሀቅና ባጢል) የተደበላለቁበት ዘመን ነው። ነገር ግን እውነትን (ሀቅን) የሚፈልግ ሰው አንድ ማስረጃ (ደሊል) ይበቃዋል፤ በስሜቱ የሚመራ (የሀዋ ባለቤት) ግን ሺህ ማስረጃ ቢቀርብለትም አይበቃውም። ጃሂል (የማያውቅ) ሰው ሊማር ይችላል፤ በስሜቱ የሚመራ ሰው ላይ ግን እኛ ምንም መንገድ (አቅም) የለንም። አላህ በአዱንያም በአኼራም ይቅርታን፣ ጤናንና ሰላምን እንዲሰጠን እንለምነዋለን።"
📚 ምንጭ፦ አል-ከሊማቱ አን-ናፊዓህ [2/464]
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
➾ የሳዑዲው ጠቅላይ ሙፍቲ የተከበሩ ሸይኽ ሳሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብዲላህ አልፈውዛን ሐፊዘሁላህ የረመዳን መግቢያ መልዕክት
https://t.me/medresetulislah
https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk
https://t.me/+z1HHPD2cW782YjV
~የረመዷን ጨረቃ ታይቷል 🌙
~የረመዷን ጨረቃ በይፋ ታይቷል።
~እንሻ-አላህ፣ ረመዷን ነገ ይጀምራል።
~የምሕረት፣ የምስጋና እና የታላቅ ሽልማት ወር ቀርቦልናል።
~አላህ ጾማችንን፣ ሰላታችንን እና መልካም ሥራችንን ይቀበለን፤ በዚህ በተከበረው ወር ውስጥም ጽናትንና ኃይልን ይስጠን።
~ረመዷን ሙባረክ! 🌙
አልሀምዱ ሊላህ የረመዳንን ወር ለመፆም አላህ አበቃን ስንቶች ሳይደርሱ የሞቱ አሉና ሳለን የረመዳንን ወር በኢባዳ ዘርፎች ላይ ጠንከር ብለን እንድናሳልፈው አላህ ያበርታን
በዚህ አጋጣሚ ከተለያዩ ሱሶች ከጎጅ ነገሮችን የምትጠቀሙ ወንድሞች በመልካም ውሳኔ በጥሩ ንያ መተው ይኖርባችኋል ለምሳሌ ከሽርክና ከቢዳዓ እንደምንርቀውና እንደምንጠነቀቀው ሁሉ ከሲጋራና ከጫት ከትንቦሆ ከመጠጥ መሰል አላስፈላጊ ድርጊቶች ለመውጣት እነሆ ረመዳን ትልቅ መድረሳችን ነው
ሳያልፈን እንጠቀምበት
⬇️
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
