قناة أبي عبدالله السلفي
رفتن به کانال در Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
197
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته،
መልእክት ውጭ ሀገር ለሚኖሩ እህቶቼ
ብዙ እህቶች በስደት ላይ ስንኖር 👉ድኔን ከሀገሬ ስገባ እማራለሁ እንጅ በስደት ላይ ሆኜ በተለያየ ነገር ቢዚ እሆናለሁ እንደት ይገባኛል የምንል እህቶች አለን
👉ገና ሳንሞት ሀገር ገብተን ከመፀፀታችን በፊት ጊዜችነን እንጠቀምበት። በተለይ በተለይ ከሀገር ስንገባ በአካባቢያችን እንደልባችን መድረሳና መስጅድ ሄደን በሱና አስተማሪወች አንደበት የማንማርበት አካባቢ ከሆነ ትልቅ ፀፀት አለው።
በእርግጥ በስደት ላይ የተለያየ ሀሳብ ቢዚ ሊያደርገን ይችላል ግን ሀገር ገብተሽ ሚስት ሁነሽ እናት ሁነሽ ስትኖሪ ከሚኖርሽ ቢዚነት አይበልጥም።
ጀዋሌ እያለልኝ በጀዋሌ እማረው የለ እንዳትይኝ።
እሱም ብዙ መሰናክሎች አሉት
በመጀመሪያ በየጊዜው ዳታ እየሞላሽ ኦላይን መቀመጡ ካርዱ ሊከብድ ይችላል
ለልጆቻችነስ ማን አርአያ ይሁናቸው እኛ ጃሂሎች ከሆን?
ሌው ደሞ ከሀገር ከመንደር መሀል ስትኖሪ
ትዳር ካለሽ የባል ሀቅ የልጆች ሀቅ የወላጆች ሀቅ የጎረቤት ሀቅ በቃ በብዙ የንዱን ሰርግ ስታዋጭ የንዱን አዛ ደርሶበት ስታፅናኒ እረ ምኑ....... ያው ይሄን ያልኩት ሀገርም ስትገቢ ሀላፍትናሽ እየጨመረ ይበልጥ ቢዚ እየሆንሽ ነው የሚሄደው ለማለት ነው።
በዛላይ ባለሽበት አካባቢ ጀግና የሰለፍያ ሴቶች ከሌሉማ ጭራሽ በውጭ ሳሉ ሰለፍያት የሚመስሉን ብዙ እህቶች ሀገር ሲገቡ እነሱን ከማይመጥን የቢድአ ስራ ትብብር ላይ አይተናቸዋል።
ለማንኛውም ይሄን ሁሉ ያልኩት ሀገር 👉አንግባ የሚል ማስፈራሪያ ሳይሆን
ጊዜችነን እንጠቀምበት በውጭ በኦላይን ፕሮፋይልን ጥቅስን እያሰማመሩ ሰለፍይ ሁኖ መኖር
እና
በሀገር ውስጥ ሁኖ ከሽርክና ከሙሽሪኮች ከቢዳአና ከሙብተድኦች መሀል ሀቅን ይዞ እየተጋፈጡ መኖር ትለቅ ልዩነት አለው
👉ለዛ እንዘጋጅ بارك الله فيكن
https://t.me/Yesinii
Repost from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
🌹አጠር ያለች ምክር ላሙተነቂቦች🌹
🎙በዉዱ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን❴ሐፊዘሁሏህ❵
💐እህቶች አስቡበት በተለይም በዘመናችን እንዲህ አይነት ሙተነቂቦች በዝተዋል።
➻ሱንይ ሰለፊይ ከሆነቿ ጋ ወጥተሽ ግቢ ለጓደኛ ትልቅ ተፅእኖ ስላለው ።🌹
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
የቴሌግራም#ቻናል ይቀላቀሉ
Join! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ Share!! ሼርር
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuMerwanAselefy
አዲስ ደርስ
📖 ሸርህ ከሽፍ አሽ-ሹብሃት
شرح كشف الشبهات
للشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله
Pdf ↘️
https://t.me/DarASSunnah1444/14022
🎙በኡስታዝ ታጁዲን - አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ)
⏯ ክፍል 8
🗓 ቅዳሜና እሁድ
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጥ ደርስ
ሊንኩን በመጫን ቋሚ ደርሶችን መከታተል ይችላሉ።
📱⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/DarASSunnah1444
t.me/DarASSunnah1444
➡️አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
የሰለፍያ ወንድሞች የቂራአትና
የሙጧላዓ ጉርፕ ነወ።
የኡሱሉ አሰላሳ ደርስ ተጀመረ ገባ ገባ በሉ ሸር አርጉት
https://t.me/+-LdtUZ1hDe1kODU0
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ አሉ፦
❝በሙብተዲዎች ላይ ረድ (ምላሽ) ሚሰጥ ሰው ሙጃሒድ ነው!።❞
📚 [መጅሙዑል ፈታዋ (4/13)]
➴➷➴➷➴ ሸር ሸር
https://t.me/Abu_Abdullah3633
Repost from የሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ ቻናል
📚 ደርሳችን
👇👇👇
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
📢 ተጀመረ
https://t.me/hussenabass123
►ሚስትህን በማብላት ላይ ትኩረት ከምትሰጠዉ ይበልጥ ዲኗን በማስተማር ላይ ትኩረት ስጥ!
▸አምር ኢብኑ ቀይስ አሏህ ይዘንለትና እንድህ አለ
ሚስት አሏህ ዘንድ የትንሳዔ ቀን ባሏን ትከራከረዋለች እንድህም ትላለች
እርሱ ስርአት አያስይዘኝም ምንም ነገር አያስተምረኝም ከገበያ ዳቦ ይዞልኝ ይመጣ ነበር ትላለች
ዛሬ ላይ አላህ ያዘንለት ወንድ ሲቀር
እሷን ሀላሉን ከሚያስቀራ
ለሱ አጅነብይ ይሆነችን ሴት ቢያቀራ ይሻልዋል
👇👇👇👇ቻናሉን ይቀላቀሉ🍃👇👇👇
https://t.me/Abu_Abdullah3633
የተውሒድ አሳሲብነት የሽርክ አስከፊነት በሚል ርዕስ ማብራሪያቸውን ጀምረዋል!
🎙ውዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡ ጦልሃ አቡ ዘር ሐሰን አል’ወሎዊይ አላህ ይጠብቃቸው!
👇👇👇
https://t.me/Durusu_Abu_Anes?livestream=face82804d9e3f8d33
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል17
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል16
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል 15
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል 14
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል 13
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል 12
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል 11
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
አድስ የተጀመረው ወቅታዊ ደርስ ክፍል 10
የኪታብ ስም ፈትሁ ረቢል በሪያህ ፊ ከሽፈ ሹቡሀቲ ተክፊርያህ
የኪታቧ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀፊዘሁሏህ
ደርሱ የሚሰጠው በወንድማችን አቡ አብደል አዚዝ ሀፊዘሁሏህ
