fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

SU|ኤስዩ

SU|ኤስዩ

رفتن به کانال در Telegram

የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] #ኤስ.ዩ፣ ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል። #ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው በዚህ ቻናል:— በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አገልግሎት ነክ መረጃዎች ይተላለፍበታል።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
672
مشترکین
+324 ساعت
+57 روز
+330 روز
آرشیو پست ها
photo content
+9

Repost from N/a
Onkoloolessa 1/2018 E.C Maatewos 3÷1-17 @ifaguyyaaguyyaa
Onkoloolessa 1/2018 E.C Maatewos 3÷1-17 @ifaguyyaaguyyaa

ኦሪት ዘዳግም 4:35 [35] እግዚአብሔርም አምላክ እንደ ሆነ ታውቅ ዘንድ ይህ ለአንተ ተገለጠ፤ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም። @yeyeletuberehan
ኦሪት ዘዳግም 4:35 [35] እግዚአብሔርም አምላክ እንደ ሆነ ታውቅ ዘንድ ይህ ለአንተ ተገለጠ፤ ከእርሱም ሌላ አምላክ የለም። @yeyeletuberehan

ዘዳግም 1÷19-25 @yeyeletuberehan
ዘዳግም 1÷19-25 @yeyeletuberehan

ዘዳግም 1:9-18 @yeyeletuberehan
ዘዳግም 1:9-18 @yeyeletuberehan

ዘዳግም ፩÷፩-፰ @yeyeletuberehan
ዘዳግም ፩÷፩-፰ @yeyeletuberehan

photo content

#የሰሜን_ምዕራብ_ኤስዩ_የመሪዎች_ጉባኤ_ተጠናቋል "ስለ ክልሉ ሰላም ፀልዩልን፣  የት/ት ቤቶች ፌሎሽፕ እንዲመሰረት ፀልዩልን፣ የተቋረጡ ህብረቶች እንዲቀጥሉ ፀልዩልን፣ ከህብረት ያፈገፈጉ ልባቸው እንዲመለስ ፀልዩልን…" እነዚህ ከሰማናቸው የፀሎት አርዕስቶች መካከል የተወሰኑት ናቸው። በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የቃለእግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር (ኤስ.ዩ) ክልል፣ #ባህርዳር ላይ ሲካሄድ የቆየው  የመለስተኛ እና 2ኛ ደረጃ ክርስቲያን ተማሪዎች ፌሎሽፕ መሪዎች ጉባኤ ትላንት ምሽት ፍፃሜውን አግኝቷል። የጉባኤው ተሣታፊዎች ፣ ከእንጂባራ፣ ንፋስመውጫ፣ ደብረታቦር፣መራዊ፣ ወረታ፣ አዲስዘመን፣ ቡሬ፣ ሽንዴ፣ ደብረማርቆስ፣ ፍኖተሰላም፣ ዳንግላ፣ ድጎ፣ እንዲሁም ከባህርዳር ከተማ 14 ኃይስኩል ት/ት ቤት የመጡ ናቸው።   ብዙዎቹ ተሣታፊዎች አስቸጋሪ ማሕበራዊ ሁኔታዎችን አልፈው ብዙ የደህንነት ስጋቶችን ተጋፍጠው የተገኙ ናቸው። በቆይታችን የእግዚአብሔርን ድምጽ በዘፍጥረት መጽሐፍ አማካይነት ሰምተናል። ብዙ ፀሎትና የአብሮነት ጊዜ አሳልፈናል። ምስክርነቶችን ሰምተናል። በቀጣይ መደረግ ስላለባቸው ጉዳዮች መክረናል። ተማሪዎች እያለፉበት ያለውን አስቸጋሪ ማሕበራዊና ፖለቲካዊ ሁኔታ አካፍለውናል። ትምህርት የተቋረጠባቸው ቦታዎች ቁጥር ቀላል አይደለም። አንዳንዶች ትምህርታቸውን ለመቀጠል ከተማ ቀይረዋል። አንዳንዶች በመማራቸው ምክንያት የደህንነት ስጋት ገጥሟቸዋል። ተስፋ መቁረጥ፣ ያልተረጋጋ የመማር ማስተማር ሁኔታ፣ ከፍተኛ የሆነ የተማሪ ቁጥር መቀነስ  እንዲሁም አንዳንድ ቦታዎች ዛቻና ማስፈራሪያ  መኖራቸውን አጫውተውናል። ከዚህም የተነሳ የተማሪ ሕብረት አገልግሎት ትልቅ ፈተና ገጥሞታል። አንዳንድ ቦታ የተጀመሩ ሕብረቶች ያለመቀጠል ችግር አግጥሟቸዋል። በሌሎች ቦታዎች የሕብረቶች መዳከም አለ።   በእንዲህ ያለ አስቸጋሪ ሁኔታ መካከል በእምነት በመጽናት ህያው የክርስቶስ ተከታይና ምስክር መሆን እንደሚቻልም ከሰማናቸው ምስክርነቶች ተገንዝበናል። በክልሉ የሰላም አየር እንዲነፍስ፣ ተማሪዎች ተረጋግተው መማር እንዲችሉ፣ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እየተማሩ እና እያገለገሉ ላሉ ተማሪዎች ብርቱ ፀሎት ያስፈልጋል። በዚህ አገልግሎት ውስጥ በብርቱ ለሚተጉት በክልሉ ለሚገኙ የኤስዩ አገልጋዮች፣ አጥቢያ ቤ/ክ እና አጋር አካላትን ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው። ---- ---- ---- ---- #ሰሜን_ምዕራብ_ኢትዮጵያ_ክልል #ኤስ_ዩ #ኢየሱስን_የሚከተሉ #በእግዚአብሄር_ቃል_የታነፁ #ማሕበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ #ክልላዊጉባኤ #ባህርዳር #RHLS_2025 @SU_ETHIOPIA57

photo content
+8

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+8

photo content
+2