fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

SU|ኤስዩ

SU|ኤስዩ

رفتن به کانال در Telegram

የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] #ኤስ.ዩ፣ ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል። #ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው በዚህ ቻናል:— በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አገልግሎት ነክ መረጃዎች ይተላለፍበታል።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
669
مشترکین
+224 ساعت
+47 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
#RHLS #North_East #Dessie #Day_1 #1Corontinas
+5
#RHLS #North_East #Dessie #Day_1 #1Corontinas

የአዲስ አበባ እና አካባቢዋ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ ተጠናቋል! በዋና ከተማችን አዲስ አበባ ስናካሂድ የነበረው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ መሪዎች (High School Leaders
+4
የአዲስ አበባ እና አካባቢዋ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ ተጠናቋል! በዋና ከተማችን አዲስ አበባ ስናካሂድ የነበረው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ መሪዎች (High School Leaders Summit) ጉባኤ እጅግ በተባረከ ሁኔታ በስኬት ተጠናቋል። በዚህ ጉባኤ ላይ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ የተማሪ መሪዎች ተሳትፈዋል፦ ▪️ ከአዲስ አበባ 6 ዞኖች እና ከሸገር ከተማ ▪️ ከሰሜን ሸዋ (ደብረ ብርሃን እና ፍቼ) ▪️ ከምዕራብ ሸዋ (አምቦ) ▪️ ከደቡብ ምዕራብ ሸዋ (ወሊሶ) ▪️ ከምስራቅ ሸዋ (አዳማ፣ ሞጆ፣ መቂ እና ቢሾፍቱ) ▪️ ከአርሲ (አሰላ) እንዲሁም ከሌሎች አጎራባች ከተሞች! 📖 የቃል ጥናት እና ሴሚናሮች፦ በነበረን ቆይታ "ተልዕኳዊ ህይወት ፡ ተልዕኳዊ ህብረት" በሚል መሪ ሐሳብ በ1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍ ላይ የቃል ጥናት አድርገናል። በተጨማሪም የተማሪዎችን አቅም በሚገነቡ ርዕሶች ዙሪያ ስልጠናዎች (Seminars) እና አገልግሎት ተኮር ውይይቶች ተካሂደዋል፦ 🔹 አገልጋይ መሪነት (Servant Leadership) 🔹 አካዳሚያዊ ብቃት (Academic Excellence) 🔹 የህይወት ቅድስና (Purity) 🔹 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ (Bible Study Method) 🔹 PCS እና ሌሎችም። 🚀 ቀጣይ ርምጃችን፦ በቀጣዩ ሳምንት ደግሞ ይህንኑ ጉባኤ ይዘን ወደ ሌሎች ክልሎች እናመራለን! 📍 በደቡብ ምዕራብ፡ ጅማ 📍 በሰሜን ምስራቅ፡ ደሴ በጅማ እና በደሴ ለሚካሄዱት ለእነዚህ ጉባኤዎች በጸሎት እንድታስቡን አደራ እንላለን! የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር (ኤስ.ዩ) @suethio #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+2

photo content
+5

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+7

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9