fa
Feedback
Dino General Commission Agent

Dino General Commission Agent

رفتن به کانال در Telegram

‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   https://t.me/sintole48 

نمایش بیشتر
748
مشترکین
+124 ساعت
-137 روز
+42930 روز
آرشیو پست ها
የሚሸጥ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚንየም 81.72 ካሬ 10ኛ ፎቅ ዲጂታል ካርታ ያለው እዳ የለበትም ለአስፓልት ቅርብ የሆነ ቦታው = መሪ 40/60 ዋጋ = 8.5 "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር
+3
የሚሸጥ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚንየም 81.72 ካሬ 10ኛ ፎቅ ዲጂታል ካርታ ያለው እዳ የለበትም ለአስፓልት ቅርብ የሆነ ቦታው = መሪ 40/60 ዋጋ = 8.5 "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ️                                         ይፍጠኑ ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ይወስኑ፣ዛሬ ቤቶን ገዝተው ዛሬውኑ እርፍ ይበሉ                                      ‼️𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒‼️

8ኛው ዙር ንግድ ቤት ጨረታ ➘ሳይት:-ብልቡላ 40/60 ➘ብሎክ 16 ➘የቤት ቁጥር 103 እና 104 ➘ደረጃ 1ኛ ላይ ➘ካሬ 71 71ካሬ ሁለቱም ጎን ለጎን ናቸው ➘ ለካሬ ያሸነፍንበት 76,016 ብር ➘50% ክፍያው 2.7 ➘ቀሪው 50% ክፍያው 2.7 በ5 አመት የሚከፈል ➘ለመኖርያም ለንግድም መሆን ይችላል ➘ወርሀዊ ገቢው ከ50,000 በላይ ➘ለእጅ በስምምነት ➘የኛ ነው ይቅናን ሽጠው "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ️                                         ይፍጠኑ ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ይወስኑ፣ዛሬ ቤቶን ገዝተው ዛሬውኑ እርፍ ይበሉ                                      ‼️𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒‼️

እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️ ♦️ ኮዬ  ንፋስ ስልክ ♦️ ባለ 2 መኝታ 76 ካሬ ♦️   4 ወለል ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100%የከፈለ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 4,400,000 ‼ ልብ ይበሉ ‼️ "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ‼️እርሶስ........???‼️ ‼️DINO HOMES‼️    ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።                              አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 09_61_71_51_15 ☎️ 09_87_87_08_30 https://t.me/sintole48

እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️ ♦️ ኮዬ  ንፋስ ስልክ ♦️ ባለ 2 መኝታ 76 ካሬ ♦️   4 ወለል ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100%የከፈለ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 4,400,000 ‼ ልብ ይበሉ ‼️ "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ‼️እርሶስ........???‼️ ‼️DINO HOMES‼️    ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።                              አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 09_61_71_51_15 ☎️ 09_87_87_08_30 https://t.me/sintole48

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16 ♦️ ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ ♦️ ወለል 6 ኛ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ ፓርቲሽን የተሰራ ♦️ እዳ  20% የከፈለ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ  ስም የሚዞር ♦️ ዋጋ 3,900,000 ሚሊዮን  ብር       "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830 https://t.me/sintole48

ማስታወቂያ 1. ለስራ ተቋራጮች ምዝገባ መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፡- ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅ
ማስታወቂያ 1. ለስራ ተቋራጮች ምዝገባ መሟላት ያለባቸው መረጃዎች፡- ሀ) የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገቡ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤  በምዝገባው ወቅት የሰነዶቹን ዋና እና አንድ የማይመለስ ቅጂ በአካል የሚቀርብ ሆኖ የስራ ተቋራጩ የበላይ ኃላፊ ባለቤት ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ ፊርማ እና የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ 2. ደረጃ 1 እና 2 (ህንፃ (BC) እና ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ(GC)) እንዲሁም ደረጃ- 3 (ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ (GC)) የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው በግንባታው ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮች ተሳታፊ መሆን ይችላሉ 3. ከዓርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ለ5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ( እስከ ዕሮብ ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ/ም ከሰዓት እስከ 11፡30)) በአካል በመቅረብ በኮርፖሬሽኑ 11ኛ ወለል በሚገኝ አዳራሽ ላይ ምዝገባ በማድረግ መረጃዎቹ መሟላታቸው በመዝጋቢው ሲረጋገጥ ለዚሁ የተዘጋጀ የቴክኒካል ሰነድ መግዛት ይቻላል፤ 4. ተገቢውን ሰነድ በማቅረብ የምዝገባ ሂደቱን በሚገባ ያሟላ ስራ ተቋራጮችን በተመለከተ ምዝገባው በተጠናቀቀ በ 24 ሰዓት ውስጥ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ/ም በተቋሙ ማህበራዊ ድህረ ገጽ እና በኮርፖሬሽኑ የማስታወቂያ ቦርድ 11ኛ ወለል የሚለጠፍ ይሆናል፡፡ 5. ስራ ተቋራጮች የቅድመ ምዝገባ ውጤት ከታወቀበት ቀን ቅዳሜን ጨምሮ በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ቅጂ የቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን እስከ ቀን ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከሰዓት 10፡00 ድረስ ብ

አስቸኳይ 🏠የንግድ ሱቅ ሽያጭ 🏠ኮዬ ኮንደሚኒየም 48 ካሬ 🏠 ስም የሚዞር ቆንጆ ቦታ ላይ project ኮዬ 1 🏠 አስፓልት ዳር የሆነ 🏠 ለትርፍ የሚሆን ♦️ ዋጋ 61,000,000 ሚሊ ♦️ለ
+2
አስቸኳይ 🏠የንግድ ሱቅ ሽያጭ 🏠ኮዬ ኮንደሚኒየም 48 ካሬ 🏠 ስም የሚዞር ቆንጆ ቦታ ላይ project ኮዬ 1 🏠 አስፓልት ዳር የሆነ 🏠 ለትርፍ የሚሆን ♦️ ዋጋ 61,000,000 ሚሊ       ♦️ለካሽም ለባንክም እባካቹ ገዢ ብቻ ይደዉል ደላላ አላስተናግድም !!!👉 ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ‼                                   ዲኖ🛜🛜 HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/dino7171/4021

አስቸኳይ የሚሸጥ ቤት ለሽያጭ የቀረበ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት በአዲስ አበባ ዊንጌት ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም የተሟላ ዶክመንት ያለው ገዝተው ቀጥታ ስም የሚያዞሩት ቤት 107 ካሬ 3 መኝ
+1
አስቸኳይ የሚሸጥ ቤት ለሽያጭ የቀረበ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት በአዲስ አበባ ዊንጌት ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም የተሟላ ዶክመንት ያለው ገዝተው ቀጥታ ስም የሚያዞሩት ቤት 107 ካሬ 3 መኝታ የተሰራ ቤት ነው 13ኛ ፎቅ 📢 8 ሚሊዮን ካሽ ይዞ ለሚመጣ ይሸጣል ☎️ Contact/ስልክ ... 0987870830 📨 inbox ( for direct Message ) 📱 user name @Dno_51 በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በቴሌግራም ቤተሰብ ይሁኑ 🔗 Link/ https://t.me/dino7171 https://www.facebook.com ⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን ✌️ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ወይም       ትክክለኛ ገዢ ከያዙ ብቻ                ይደውሉልን‼️             ☎️+251961715115       💵𝑪𝑶𝑴𝑴𝑰𝑺𝑺𝑰𝑶𝑵 𝟐%🤝 https://t.me/dino7171

🛜አስቸኳይ በጣም ቅናሽ ቤት የሚሸጥ  ♦️ ኮዬ ፈጬ ንፋስ ስልክ 10/90 ♦️  Studio 37 ካሬ ♦️ ግራውንድ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ የተሰራ ♦️ ለመኖሪያ እና ትራንስፖ ♦️ እዳ የለበትም ♦️ ዲጂታል ካርታ ይዟል ቀጥታ ሽያጭ ♦️ ዋጋ 2,500,000 ሚሊዮን ብር for CASH              ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።                              DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830

አይቶ እንደመራመድ መርጦ እንደ መናገር ተግሶ እን መኖር ምንም መልካም ነገር ዬለም። https://t.me/sintole48

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ 🫵🫵 👉Urgent 👈 ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16 ♦️ ባለ 2 መኝታ 82ካሬ ♦️ ዲጂታል ካርታ ♦️ 5 ኛ ወለል ላይ ♦️ ፊኒሽንግ በደንብ የተሰራ ♦️ እዳ  20% የከፈለ ♦️ ይዞታ የእጣ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 4,500,000 ሚሊዮን  ብር       "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" 𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒 አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 09_61_71_51_15 ☎️ 09_87_87_08_30 https://t.me/dino7171/21

🛜አስቸኳይ በጣም ቅናሽ ቤት የሚሸጥ  ♦️ ኮዬ ፈጬ ንፋስ ስልክ 10/90 ♦️  Studio 37 ካሬ ♦️ ግራውንድ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ የተሰራ ♦️ ለመኖሪያ እና ትራንስፖ ♦️ እዳ የለበትም ♦️ ዲጂታል ካርታ ይዟል ቀጥታ ሽያጭ ♦️ ዋጋ 2,500,000 ሚሊዮን ብር for CASH              ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።                              DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830

እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️ ♦️ ኮዬ  ንፋስ ስልክ ♦️ ባለ 2 መኝታ 76 ካሬ ♦️   4 ወለል ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100%የከፈለ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 4,600,000 ‼ ልብ ይበሉ ‼️ "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ‼️እርሶስ........???‼️ ‼️DINO HOMES‼️    ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።                              አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 09_61_71_51_15 ☎️ 09_87_87_08_30 https://t.me/sintole48

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ ♦️ ኮዬ 1 ♦️ ባለ 2 መኝታ 70 ካሬ ♦️ ወለል 4 ኛ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100% የከፈለ ♦️ ይዞታ የእጣ ድጅታል ካርታ የያዘ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ  ስም የሚዞር ♦️ ዋጋ 4,400,000 ሚሊዮን  ብር       "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830 https://t.me/dino7171

🛜አስቸኳይ በጣም ቅናሽ ቤት የሚሸጥ  ♦️ ኮዬ ፈጬ ንፋስ ስልክ 10/90 ♦️  Studio 37 ካሬ ♦️ ግራውንድ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ የተሰራ ♦️ ለመኖሪያ እና ትራንስፖ ♦️ እዳ የለበትም ♦️ ዲጂታል ካርታ ይዟል ቀጥታ ሽያጭ ♦️ ዋጋ 2,500,000 ሚሊዮን ብር for CASH              ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።                              DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830

ታሪካዊ የሰበር ዉሳኔ ! " "በመሬት ይዞታ ላይ ቀድሞ መገንባት መብት አያስገኝም ! ⚫️ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ሰሚ ችሎት ፦ በመሬት ይዞታ ምዝገባ ላይ
ታሪካዊ የሰበር ዉሳኔ ! " "በመሬት ይዞታ ላይ ቀድሞ መገንባት መብት አያስገኝም ! ⚫️ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ሰሚ ችሎት ፦ በመሬት ይዞታ ምዝገባ ላይ ለረዥም ጊዜ ሲያከራክር በነበረው የህግ ጭብጥ ላይ አዲስ እና አስገዳጅ የህግ ትርጉም ሰጥቷል። ⚫️ አዲሱ አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰ/መ/ቁ 246230 መጋቢት 25 ቀን 2018 ዓ.ም በተሰጠው ዉሳኔ መሠረት ፦ 👉 የምዝገባ ቅድሚያ ፦ በአንድ ይዞታ ላይ ከአንድ በላይ የይዞታ ማረጋገጫ ( ካርታ ) ለተለያዩ ሰዎች ተደርቦ ተሰጥቶ ሲገኝ ፣ ለቦታው ባለመብት የሚሆነው መጀመሪያ ያስመዘገበው ሰው ብቻ ነው ። 👉 ግንባታ መብት አያስገኝም ፦ በሌላ ሰው ይዞታ ላይ ቀድሞ መገንባት ብቻዉን በመሬቱ ላይ መብት አያስገኝም 👉 የቀድሞ ዉሳኔ ቀሪ ሆኖል ፦ በሰ/መ/ቁ 186946 በሚያዝያ 26 ቀን 2013 ዓ.ም ላይ ተሰጥቶ የነበረው ፦ " በአንድ ቦታ ላይ ሁለት የተለያዩ ሰዎች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ቢኖራቸው አንደኛው ቤት ቢሰራ ሌላኛው ወገን በይዞታዬ ላይ እየተቃወምኩኝ ቤት ስለሰራ ያፍርስልኝ " በማለት መጠየቅ የማይቻል መሆኑን በአጭሩ " ቤት የሠራ ሠዉ አይነካም " የሚለው ትርጓሜ ከዚህ በኋላ ተፈፃሚነት አይኖረውም ። 👉 የዉሳኔዉ መሠረት ምንድነው ? ✍️ ችሎቱ ይህንን ዉሳኔ የሰጠው የከተማ መሬት ይዞታ ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 818 / 2006 አንቀጽ 43 ላይ ፦ " መብት የሚገኘው በምዝገባ ቅደም ተከተል ነው " የሚለውን ግልጽ ድንጋጌ መሠረት በማድረግ ነው ። 👉 ማጠቃለያ ፦ ይህ ዉሳኔ የመሬት ይዞታ ዋስትናን የሚያጠናክር ና በሕገ _ ወጥ መንገድ ካርታ ደርቦ በማዉጣት እና ቤት ቀድሞ በመስራት የመሬቱ ባለይዞታ ለመሆን የሚደረገውን ጥረት የሚያስቆም ነው https://t.me/dino7171

ለቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ተገልጋዮች በሙሉ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቤቶች አሰተዳደር ጽ/ቤት የመንግስት ቤቶችን ከነበረው የማኑዋል አሰራር በማውጣት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የመረጃ አያያዝ ስርዓት በመተካ
ለቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት ተገልጋዮች በሙሉ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቤቶች አሰተዳደር ጽ/ቤት የመንግስት ቤቶችን ከነበረው የማኑዋል አሰራር በማውጣት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የመረጃ አያያዝ ስርዓት በመተካት ቀልጣፋና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት መጠነ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል :: ከዚህም ጋር ተያይዞ በክፍለ ከተማው ካለዉ የመንግስት ቤቶች መብዛት የተነሳ ውላችሁ ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መረጃ አያያዝ ስርዓት ያልገባ ተገልጋዮቻችን ከዚህ ቀደም በየወረዳው ተራ በማውጣት እያስተናገድናችሁ እንደነበር ይታወቃል፡ ሆኖም አሁን ድረስ ይህን ተግባር ማጠናቀቅ ስላልተቻለ ቀደም ብሎ የተቀመጠውን መርሃ ግብር እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተግኝቷል ! በዚሁ መሰረት ዘወትር ሰኞ ወረዳ 1፣12 እና 14 ዘወትር ማክሰኞ ወረዳ 3፣4፣ 8 እና 13 ዘወትር ሐመስ ወረዳ 5 ፣ 6 እና 11 ቅዳሜ ወረዳ 9 እንዲሁም አካል ጉዳተኞች እና አልጋ ቁራኛ ለሆኑ የቤት ለቤት አገልግሎት የሚሰጥበት ሲሆን እረቡዕ እና አርብ መደበኛ የባለጉዳዮች ማስተናገጃ ቀን መሆኑን እናሳውቃለን። ተገልጋዮች አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ተቋማችን ሲመጡ 1ኛ. ያለፉ ዓመታት መኖሪያ ወይም ንግድ ቤት ውል 2ኛ. የነዋሪነት መታወቂያ 3ኛ. የኪራይ ደረሰኝ 4ኛ. በፍርድ ቤት የዞረ ከሆነ የፍርድ ቤት ውሳኔ 5ኛ.በውክልና እንዲስተናገዱ ከፈለጉ የውክልና ማስረጃ ይዘው መቅረብ ያስፈልጋል :: ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ስርዓት ለተሻለ የመንግስት ቤቶች አሰተዳደር !!!https://t.me/dino7171

ኮዬ ፈጬ የሚገኘው "ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት" ​#FastMereja I የሀገሪቱን ምርጥ አእምሮዎች (Top Scorers) በመሰብሰብ የሚያስተምረው በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ሸ
+4
ኮዬ ፈጬ የሚገኘው "ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት" ​#FastMereja I የሀገሪቱን ምርጥ አእምሮዎች (Top Scorers) በመሰብሰብ የሚያስተምረው በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) በሚዲያ ባለሙያዎች እና በማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ተጎበኘ። ተቋሙ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ 242 ተማሪዎችን ተቀብሎ በስድስት ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ዘርፎች ትምህርት እየሰጠ ይገኛል። ​ከባህላዊው ሴሚስተር በተለየ በዓመት ሦስት "ኳርተሮች" የሚጠቀምበትን ሥርዓት የዘረጋው ኢንስቲትዩቱ፣ የአሜሪካውን በርክሌይ ዩኒቨርሲቲ ሞዴል የተከተለ ዓለም አቀፍ ካሪኩለም ተግባራዊ አድርጓል። ትምህርቱ የሚሰጠው በሀይብሪድ (በአካልና በቨርቹዋል) ሲሆን፣ በናሳ፣ ጎግል እና ማይክሮሶፍት የሚሰሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ዜጋ ፕሮፌሰሮች ዋናውን ሌክቸር ይመራሉ። ​ተቋሙ ትኩረት ያደረገባቸው ስድስት ቁልፍ ዘርፎች፦ 📌 ​አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) 📌 ​ስፔስ ሳይንስና ኢንጂነሪንግ 📌 ​ኑክሌር ኢንጂነሪንግ 📌 ​ባዮ ቴክኖሎጂ 📌 ​ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ 📌 ​ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ናቸው። ​የኢንስቲትዩቱ በአራት ዓመት ውስጥ አጠቃላይ የተማሪዎችን ብዛት ከ2,000 እንዳይበልጥ ገድቦ ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት አቅዷል። #𝐃𝐢𝐧𝐨𝐇𝐨𝐦𝐞𝐬 https://t.me/dino7171

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ ♦️ ኮዬ 1 መናሀሪያው ፊለፊት ♦️ ባለ 1 መኝታ 54 ካሬ ♦️ ወለል 1 ኛ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ ♦️ እዳ  100% የከፈለ ♦️ ይዞታ የእጣ ድጅታል ካርታ የያዘ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ  ስም የሚዞር ♦️ ዋጋ 3,900,000 ሚሊዮን  ብር       "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830 https://t.me/dino7171

🛜አስቸኳይ በጣም ቅናሽ ቤት የሚሸጥ  ♦️ ኮዬ ፈጬ ንፋስ ስልክ 10/90 ♦️  Studio 37 ካሬ ♦️ ግራውንድ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ የተሰራ ♦️ ለመኖሪያ እና ትራንስፖ ♦️ እዳ የለበትም ♦️ ዲጂታል ካርታ ይዟል ቀጥታ ሽያጭ ♦️ ዋጋ 2,500,000 ሚሊዮን ብር for CASH              ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው።                              DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830