fa
Feedback
Dino General Commission Agent

Dino General Commission Agent

رفتن به کانال در Telegram

‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   https://t.me/sintole48 

نمایش بیشتر
749
مشترکین
-524 ساعت
-157 روز
+42930 روز
آرشیو پست ها
ይፍጠኑ ገንዘቦን ዋጋው በየጊዜው በሚጨምረዉ ቤት ላይ ያውሉ ፣ ቤት ይግዙ ገንዘቦን ከኪሳራ ያድኑ ለዚህም ነው ይህ የገባቸው በርካቶች ዛሬ ላይ ፈጥነው ቤታቸውን በመግዛት ላይ የሚገኙት።                                             እርሶስ........???‼️ ልብ ይበሉ ‼️"ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ️                                         ይፍጠኑ ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ይወስኑ፣ዛሬ ቤቶን ገዝተው ዛሬውኑ እርፍ ይበሉ                                           ‼️DINO HOMES‼️ ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር እየጠበቅኖት ነው። አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/dino7171

🍄8ተኛ ዙር የንግድ ቤት ጨረታ ሽያጭ 🍄Site :- ቦሌ ባሻሌ 🍄Block :-25/09 🍄የቤቱ ስፋት:-110.25 🍄በካሬ ያሸነፍኩት:-95,550 ብር ❤ለእጅ: 1,500,000 ብር 🍁አስፓል
🍄8ተኛ ዙር የንግድ ቤት ጨረታ ሽያጭ 🍄Site :- ቦሌ ባሻሌ 🍄Block :-25/09 🍄የቤቱ ስፋት:-110.25 🍄በካሬ ያሸነፍኩት:-95,550 ብር ❤ለእጅ: 1,500,000 ብር 🍁አስፓልት የያዘ 🍁50% ቅድመ ክፍያ 🍁50% በ5 ዓመት  የሚከፈል 🍁ከ100,000-150,000  በወር መከራየት የሚችል እባካቹ ገዢ ካልሆኑ ወይም ቀጥታ ገዢ ያልያዘ ደላላ አይደዉልልኝ በቃ # ለበለጠ መረጃ ትስስር ገፆቻችንን Like, Follow, subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sintole48 https://t.me/sintole48 ዝርዝር ሊንኩን በመጫን ሁሉንም መረጃ ታገኛላችሁ ቴሌግራም ላይ ዝርዝር ተቀምጧል፡ ሊንክ ኮመንት ላይ ያገኛሉ https://t.me/sintole48 https://t.me/sintole48 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

@Dno_51ኮንደሚኒየም ላይ በርካታ ቤት  የመግዛት ሀሳብ ያላቸውን ቤት ገዢዎችን ከደላሎች ጋር ባለን ትስስር : ልምድ እና የገበያ እውቀት ፍላጎታቸውን እና በጀታቸውን ያማከለ ቤት እንዲያገኙ ማገዝ ችለናል እርሶም ኮዬ ፈጬ ላይ ቤት መግዛት እያሰቡ ከሆነ...                        ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለማማከር ሁሌም ዝግጁ ነን የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።           መልካም የስራ ቀን ተመኘንላቹህ🙏                                 ዲኖ HOMES

የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በተመለከተ  ትኩረት የሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ግንቦት  2018 1) በስጦታ፣ በሽያጭ ወይም በሌላ መንገድ ተገልጋዮች ንብረት ለማስተላለፍ ሲመጡ ካርታው ከጀርባው የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡ ካርታው ዲጂታል ከሆነ የጀርባ ማህተም አያስፈልገውም፡፡ 2) በካርታው ከጀርባ ላይ ንብረቱ በውርስ የተገኘና የወራሾች ዝርዝር የተፃፈበት ከሆነ ተጨማሪ ማስረጃ ማየት ሳያስፈልግ መስተናገድ ይችላሉ፡፡ ሆኖም የንብረቱ መለያ ተጠቅሶ ወራሾች መሆናቸው በደብዳቤ ከተገለጸ አገልግሎቱን መስጠት ይቻላል፡፡ 3) በውርስ ወይም በስጦታ የተገኘ ንብረትን ለማስተላለፍ ወይም ለማከራየት የጋብቻ ማስረጃ አይጠየቅም፡፡ 4) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውጭ የተመዘገቡ የሚንቀሳቀሱም ሆነ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን የማስተላለፍ ወይም የማከራየት አገልግሎት ማግኘት የሚቻለው ንብረቶቹ በሚገኙበት ክልል/ከተማ አስተዳደር ነው፡፡ ስለሆነም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የተቋሙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ሊስተናገዱ አይችሉም፡፡ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትም የሚያስተናግደው በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የሚመለከተው መ/ቤት የተመዘገቡ ንብረቶችን ብቻ ይሆናል፡፡ 5)     ከጋብቻ በፊት በተቋሙ ቀርበው የንብረት ማግለል ውል ያደረጉ ወይም በፍ/ቤት ያጸደቁ ተጋቢዎች ንብረታቸውን ለማስተላለፍ ወይም ለማከራየት ሲመጡ የትዳር አጋራቸው ስምምነት አያስፈልግም፡፡ ሆኖም የንብረት ማግለሉ ስምምነት አሁን ጸንቶ ካለው ጋብቻ የትዳር አጋር ጋር የተደረገ ሊሆን ይገባል፡፡ 6) አካለ መጠን ላላደረሱ ልጆች ንብረት ለመግዛት ቢቻል ሁለቱም ወላጆች ሊገኙ ይገባል ፡፡ ካልሆነ አባት ወይም እናት ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡ ሆኖም ከእናትና አባት ውጪ የሆነ ሞግዚት አካላመጠን ባላደረሰው ልጅ ስም ንብረት ለመግዛት በፍ/ቤት የተሰጠ ተጨማሪ ስልጣን ሊቀርብ ይገባል፡፡ 7)  አካለ መጠን ባልደረሰው ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመሸጥ ሞግዚቱ እናትና አባትም ቢሆኑ በፍ/ቤት የተሰጠ ተጨማሪ ስልጣን ሊቀርብ ይገባል፡፡  8) ያላገባ ማስረጃ ላይ ቀደም ሲል ጋብቻ ስለመኖሩ የሚጠቁም የጊዜ መረጃ ሲኖር ንብረቱ በጋብቻ ወቅት የተፈራ ሊሆን ስለሚችል ንብረቱ የተፈራበትን ጊዜ የሚያመለክት ከሚመለከተው አካል የተሰጠ ተጨማሪ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡ 9) ተነጻጻሪ ካርታ ማለት በአንድ የቦታ ስፋት ውስጥ የተለያዩ ቤቶችና ባለመብቶች ያሉበትና በተለያዩ ሰዎች ሊያዝ የሚችል ነው፡፡ ነገር ግን በዚህ ይዞታ ላይ የባለቤትነት መብት ያለው ሰው የራሱን ካርታ በመያዝ ድርሻውን ጠቅሶ መሸጥ ይችላል፡፡ 10) ካርታ ላይ የሚጠቀሰው ቀን ካርታው የተሰጠበትን ቀን እንጂ ንብረቱ የተፈራበትን ቀን በቀጥታ ላያመለክት ይችላል፡፡ ስለሆነም ንብረቱ የተፈራበትን ቀን ለማወቅ አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ የንብረቱ ባለቤት ተጨማሪ ማስረጃ እንዲያቀርብ መደረግ አለበት፡፡ ለምሳሌ ከመሬት አስተዳደር ለገቢዎች እና ለካርታው ባለቤት የሚሰጡ ደብዳቤዎችን አያይዞ መስራት ይቻላል፡፡ 11) የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረትን በሽያጭም ሆነ በስጦታ ለማስተላለፍ የፍቺ ውሳኔ ይዘው የሚቀርቡ ባለጉዳዮች ንብረቱ የጋራ ወይም የግል ስለመሆኑ በፍርድ ቤት የጸደቀ የንብረት ክፍፍል ስምምነት ወይም ውሳኔ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 12) ንብረት በስጦታ ለማስተላለፍ የተሠጠ የውክልና ሥልጣን ስጦታው ለማን እንሚሰጥ እና ንብረቱ ምን አይነት እንደሆነ በውክልናው ላይ በግልፅ መቀመጥ አለበት፡፡ ነገር ግን በውክልና ስጦታ ለመቀበል ሲሆን ስጦታ ይቀበልልኝ የሚለው አገላለጽ በቂ ነው፡፡ 13) የጋራ ንብረት በሽያጭ በሚተላለፍበት ጊዜ ገዢው ከንብረት ተጋሪው ውጪ የሆነ እንደሆነ የተጋሪው የቅድሚያ መግዛት መብት መጠበቁን ማረጋገጥ ያስፈልጋል፡፡ በመሆኑም የማይንቀሳቀስ ንብረት ሲሆን ተጋሪውን ምስክር በማድረግ፣ የሚንቀሳቀስ ንብረት ሲሆን ተጋሪው ማረጋገጫ እንዲሰጥ ማድረግ ይቻላል፡፡ 14) የማይንቀሳቀስ ንብረት ገዢው የውጭ ሃገር ዜጋ ከሆነ የታደሰ በትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ወይም በኢንቨስትመንት አዋጁ መሠረት ቢያንስ አሥር ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ በሥራ ላይ ማዋሉን የሚገልጽ ማስረጃ እና የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሊቀርብ ይገባል፡፡ 15)  የማይንቀሳቀስ ንብረት ገዢው የውጭ ሃገር ዜጋ ሌላ የመኖሪያ ቤት በስሙ የሌለ መሆኑን የሚገልጽ ከሚመለከተው  የንብረት መዝጋቢ አካል ማስረጃ መቅረቡን እንዲሁም ከተቋሙ የመረጃ ቋት መጣራት ያስፈልጋል፡፡ https://t.me/sintole48

ለሽያጭ የቀረበ ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም 🔹ቦሌ አራብሳ 🔹29 ካሬ 🔹3ኛ ፎቅ 🔹ዋና አስፓልት ዳር 🔹በቀጥታ ስም የሚዞር 🔹ዲጅታል ካርታ ያለው 🔹ስም መዞር የሚችል 👉👉..የመሸጫ ዋጋ 2,55
+4
ለሽያጭ የቀረበ ስቱዲዮ ኮንዶሚኒየም 🔹ቦሌ አራብሳ 🔹29 ካሬ 🔹3ኛ ፎቅ 🔹ዋና አስፓልት ዳር 🔹በቀጥታ ስም የሚዞር 🔹ዲጅታል  ካርታ  ያለው 🔹ስም መዞር የሚችል 👉👉..የመሸጫ ዋጋ 2,550,000 ብር ድርድር    👉ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን          ☎️... +25196171515                   +251987870830    ✅ሲገዙ 2% ኮሚሽን ይከፍሉናል     የሚሸጥ ቤት መኪና🏠🚙 ካሎት በቴሌግራም ይላኩልን👉@Dno_51

▪️® ሽያጭ 20/80 ኮንዶሚነኒየም ▪️® ቦታ ቦሌ አራብሳ ▪️® የንግድ ቤት ሱቅ ▪️® ደረጃ ግራውድ ላይ ▪️®76ካሬሜትር የወርገቢ አሁን 150ሽብር ይከራያል ▪️® እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ ▪️®
▪️® ሽያጭ 20/80 ኮንዶሚነኒየም ▪️® ቦታ ቦሌ አራብሳ ▪️® የንግድ  ቤት ሱቅ ▪️® ደረጃ ግራውድ ላይ ▪️®76ካሬሜትር የወርገቢ አሁን 150ሽብር ይከራያል ▪️® እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ ▪️® መሸጫ ዋጋ 15,000,000 ድርድርአለው ለበለጠ መረጃ በየቀኑ የምንለቃቸዉን  አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ  ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/sintole48 https://t.me/sintole48 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

የሚሸጥ ሱቅ ሎሚ ከለር Bole Ayat 2 sayit 6ኛ ዙር:: ground ላይ ናቸው:: 1ኛ.Block31/10 117care, 50% የተከፈለ, ለእጅ 8.5 million, ቀሪ እዳ 5,070,780 =
የሚሸጥ ሱቅ ሎሚ ከለር Bole Ayat 2 sayit 6ኛ ዙር:: ground ላይ ናቸው:: 1ኛ.Block31/10 117care, 50% የተከፈለ, ለእጅ 8.5  million, ቀሪ እዳ 5,070,780  ============= 2ኛ. Block 32/=92care 50% የተከፈለ ለእጅ 7.5 million, የተከራየ ነዉ::  ቀሪ እዳ 4,328,600 ትንሽ ድርድር አለዉ:: ###### 3ኛ. Block 33/=92care, 50% የተከፈለ ለእጅ 8 million. ቀሪ እዳ 4,447,280 👍ለበለጠ መረጃ ይደውሉ ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢 ለሽያጭ የቀረበ 10/90 ስቱዲዮ 🏘 ስቱዲዮ 37 ካሬ 🏘መኝታ ቤት የወጣለት 🏘2ኛ ፎቅ 🏘ቻክ እና ቦርድ የተሠራ 🏘ዲጂታል ካርታ የያዘ 💵💵 ዋጋ 2.4ሚ 🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢🏢 ለሽያጭ የቀረበ 10/90 ኮንዶሚኒየም 🏘 37 ካሬ 🏘1ኛ ፎቅ 🏘መኝታ ቤት የወጣለት 🏘ዲጂታል ካርታ 💵💵 ዋጋ 2.5ሚ ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

🏘 ቦሌ አራብሳ ✅ 25ካሬ እስቲዲዬ ✅ 3ተኛ ፎቅ ✅ ካርታ ያለዉ 💰 ዋጋ፡ 2,2 ሚሊየን ━━━━━━━━━━ 0961715115 0987870830 ደላላ እና ዘመድ ነኝ ባይ አላስተናግድም !! ገዢ ካ
🏘 ቦሌ አራብሳ  ✅ 25ካሬ እስቲዲዬ ✅ 3ተኛ ፎቅ ✅ ካርታ ያለዉ 💰 ዋጋ፡ 2,2 ሚሊየን ━━━━━━━━━━ 0961715115 0987870830 ደላላ እና ዘመድ ነኝ ባይ አላስተናግድም !! ገዢ ካልሆኑ አይደዉሉል "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ️                                         ይፍጠኑ ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ይወስኑ፣ዛሬ ቤቶን ገዝተው ዛሬውኑ እርፍ ይበሉ                                      ‼️𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒‼️ https://t.me/dino7171

አፓርታማ እስቱዲዮ ሽያጭ ሰንሻይን ሪልስቴት ግቢ ውስጥ የሚገኝ አያት፤ 15k ብር የሚከራይ 27ካሬ ዋጋ 2.7 ሚልዮን ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደዉሉ ደላላ እና ዘመድ ነኝ ባይ አላስተናግድም !!
አፓርታማ እስቱዲዮ ሽያጭ ሰንሻይን ሪልስቴት ግቢ ውስጥ የሚገኝ አያት፤ 15k ብር የሚከራይ 27ካሬ ዋጋ 2.7 ሚልዮን ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደዉሉ ደላላ እና ዘመድ ነኝ ባይ አላስተናግድም !! ገዢ ካልሆኑ አይደዉሉልን 🤙 "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ️                                         ይፍጠኑ ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ይወስኑ፣ዛሬ ቤቶን ገዝተው ዛሬውኑ እርፍ ይበሉ                                      ‼️𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒‼️ https://t.me/dino7171

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ በ1,000,000 ሚሊዮን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ ቱሉ ዲምቱ  አዲስ አበባ ላይ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼‼ *,,,,,,,,,,,,**** ♦️    ቱሉ ዲምቱ አዲስ አበባዉ ♦️     86 ካሬ ♦️     3ተኛ  ፎቅ ላይ ♦️  ሙሉ  ሴራሚክ የተሰራ ♦️    1,000,000 ብር ካሽ ( ለእጅ ) ♦️     4,200,000 ብር ባንክ ♦️   የወር  የባንክ ተመላሽ 80,000 ብር ♦️     በ5 አመት ውስጥ እዳው እንዲዘጋ ይፈለጋል            ሙሉ ሽያጭ 5,200,000 ሚሊዮን   "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830 https://t.me/sintole48

‼️አስቸኳይ❗️ ⏰ 🏠ለሽያጭ የቀረበ ቅናሽ ኮንዶሚኒየም 🏠ኮዬ ፈጬ. መስቀለኛ 🏠ባለ 2 መኝታ 🏠88 ካሬ 🏠3ኛ ወለል 🏠እድሳት ባለበት 🏠 የእጣ ቤት ነው እዳ 20% የከፈለ 💰 ዋጋ.  4.2 ሚሊየን 📲 0961715115 📲 0987870830 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

👉🏢ቅናሽ ✅ ባለ 3 መኝታ  ስፋት 117 ካሬ ✅ ዕዳ የሌለበት (የልማት ተነሺ) ✅ ወለል 2 ኛ  ✅ ፕሮጀክት 11 ✅ ለትራንስፖርት ምቹ ✅ አስፓልት ዳር ✅ ዋጋ  5,000,000 የሚሸጥ፣ኮንደሚኒየም፣መሬት፣መጋዘን፣ መኪና ካለ ወይም መግዛት ከፈለጉ ይደውሉልን ☎️ 09_61_71_51_15 ☎ 09_87_87_08_30 https://t.me/dino7171

❗️✅👉አስቸኳይ አስቸኳይ👈▪️✅ ▪️➡️ ሺያጭ 10/90 መኖሪያ ቤት ▪️➡️ ቦታ ኮዬ ፈጬ ነው ▪️➡️ ስቱዲዮ ▪️➡️ ደረጃ 2ኛ ▪️➡️ 42 ካሬ ሜትር ▪️➡️ እድሳት የተሰራ ▪️➡️ ቀሪ እዳ
❗️✅👉አስቸኳይ አስቸኳይ👈▪️✅ ▪️➡️ ሺያጭ 10/90 መኖሪያ ቤት ▪️➡️ ቦታ ኮዬ ፈጬ ነው ▪️➡️ ስቱዲዮ  ▪️➡️ ደረጃ 2ኛ ▪️➡️ 42 ካሬ ሜትር  ▪️➡️ እድሳት የተሰራ ▪️➡️ ቀሪ እዳ የለበትም ካርታ የያዘ ▪️➡️ ስም ይዞራል ▪️➡️ መሸጫ ካሽ  ዋጋ 2,500,000 📲 0961715115 📲 0987870830 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ 🫵🫵 👉Urge ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 18 ♦️ ባለ 2መኝታ 82 ካሬ ♦️ ዲጂታል ካርታ ♦️ 7ኛ ወለል ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100% የከፈለ ♦️ ይዞታ የእጣ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 4,300,000 ሚሊዮን  ብር       "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" 𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒 አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 09_61_71_51_15 ☎️ 09_87_87_08_30 https://t.me/dino7171/21

አስቸኳይ  የሚኪራይ ኮዬ ንፋስ ስልክ በጣም ቆንጆ ቦታ በጣም ቅናሽ 500ካሬ  G+4  አጠቃላይ  18 ክፍሎች የያዘ ህንጻ 🏠 500 ካሬ G+5 ቆጥረ ቤት 🏙️ ለት/ት ቤት፣ ሆስፒታል  የሆነ ✨ ለ አስፓልት  50 ሜትር ለመኖሪያ ለሆቴል ለፔንሲሆን ለቢሮ በቂ የሆነ ፓርኪክ  ቦታ አለው ዋጋ  400 ሽ ብር  ድርድር አለው ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ join ያድርጉ 👇👇👇👇 https://t.me/sintole48 https://t.me/sintole48 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830       ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም ቤት በአዲስ አበባ 📍 አያት 49 4ኛ ፎቅ 42 ካሬ አሪፍ ቦታ Monthly repayment 46k ቆንጆ ገቢ ያለው ባንክ ያለበት 3,100,000 ለእጅ 1,350,000
ለሽያጭ የቀረበ ኮንዶሚኒየም ቤት በአዲስ አበባ 📍 አያት 49 4ኛ ፎቅ 42 ካሬ አሪፍ ቦታ Monthly repayment 46k ቆንጆ ገቢ ያለው ባንክ ያለበት 3,100,000 ለእጅ 1,350,000 ብር (750,000 ሺ ብር የተቆጠበ እዳው ሲዘጋ የሚመለስ ብር ነው) አጠቃላይ 3,600,000 ብር ☎️ Contact/ስልክ ...0961715115 በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇👇 "ቤት ለመግዛት ምርጡ ጊዜ ትናንት ነበር በጣም ጡሩው ጊዜ ግን ዛሬ ነው ‼ ️ ይፍጠኑ ነገ ላይ ከመቆጨት ዛሬ ይወስኑ፣ዛሬ ቤቶን ገዝተው ዛሬውኑ እርፍ ይበሉ ‼️𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒‼️ https://t.me/dino7171

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ 🫵🫵 👉Urge ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16 ♦️ ባለ 3 መኝታ 16 ካሬ ♦️ ዲጂታል ካርታ ♦️ 3 ኛ ወለል ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100% የከፈለ ♦️ ይዞታ የእጣ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 7,500,000 ሚሊዮን  ብር       "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" 𝐃𝐈𝐍𝐎 𝐇𝐎𝐌𝐄𝐒 አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 09_61_71_51_15 ☎️ 09_87_87_08_30 https://t.me/dino7171/21

‼ እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️ በ1,500,000 ሚሊዮን ብር ብቻ ባለ 3 መኝታ ቱሉ ዲምቱ  አዲስ አበባ ላይ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼‼ *,,,,,,,,,,,,**** ♦️    ቱሉ ዲምቱ አዲስ አበባዉ ♦️     101 ካሬ ♦️     3ተኛ  ፎቅ ላይ ♦️  ሙሉ  ሴራሚክ የተሰራ ♦️    1,500,000 ብር ካሽ ( ለእጅ ) ♦️     5,000,000 ብር ባንክ ♦️   የወር  የባንክ ተመላሽ 90,000 ብር ♦️     በ5 አመት ውስጥ እዳው እንዲዘጋ ይፈለጋል            ሙሉ ሽያጭ 6,500,000 ሚሊዮን   "ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ : ዕውቀትን መሰረት ያደረገ ግብይት ይገበያዩ ‼️" DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️ 0961715115 ☎️ 0987870830 https://t.me/sintole48