fa
Feedback
𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖

𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖

رفتن به کانال در Telegram

For wave and cross 👉 @Abdse_74

نمایش بیشتر
1 199
مشترکین
-824 ساعت
-197 روز
-1730 روز
تعداد پست‌ها

در حال بارگیری داده...

واکنش‌ها
نظرات
ستاره‌های تلگرام
بهترین پست‌ها بر اساس

در حال بارگیری داده...

تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها
ديناميک بازديد ها
አረ ሼር እያረጋቹ ሰው እንጨምርበት ቻናላችን በጣም እየቀነሰ ይገኛል ለጎደኞቻቹ ሼር እያረጋቹ እንዲቀላቀሉን ንገሩዋቸው።ተባበሩን ሼር ባረከው እጅህ/ሽ አላህ ከሁሉ ወንጀልህ/ሽ ነጃ ያውጣህ/ሽ 🙏
አረ ሼር እያረጋቹ ሰው እንጨምርበት ቻናላችን በጣም እየቀነሰ ይገኛል ለጎደኞቻቹ ሼር እያረጋቹ እንዲቀላቀሉን ንገሩዋቸው።ተባበሩን ሼር ባረከው እጅህ/ሽ አላህ ከሁሉ ወንጀልህ/ሽ ነጃ ያውጣህ/ሽ 🙏
63104Loading...
🎖🎖 #የአላህ_መልዕክተኛ_ﷺ_ልጆች🎖🎖                    የአላህ መልዕክተኛ የሆኑት ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ልጆች ከኢብራሂም በቀር ሁሉም የተወለዱት ከኸዲጃ ነው።እነሱም፡- ➊  #ቃሲም፡– የነቢዩ ﷺ የመጀመሪያ ልጃቸው ሲሆን አቡል ቃሲም ተብለው በሱ ይጠሩ ነበር።በእግሩ መሄድ ከቻለ በኋላ በሁለት ዓመቱ ሞተ። ➋ #ዘይነብ፡- ከነቢዩ ﷺ ልጆች ከሴቶቹ ታላቅ ስትሆን ከቃሲም በኋላ ነው የተወለደችዉ። የአክስታቸውን የሃላ ቢንት ኹውይልድ ልጅ የሆነውን አቡል ዓስ ቢን አል ረቢዕን ነው ያገባችዉ። ዘይነብ በ8ኛው ዓ.ሂ መጀመሪያ አካባቢ በመዲና ነው የሞተችው። ➌ #ሩቀያ፡ – ታላቁን ሰሀቢይ ዑስማን ኢብኑ ዐፋንን ያገባች ሲሆን የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በበድር ዘመቻ ላይ እያሉ ነው የሞተችው። ➍ #ኡሙ_ኩልሱም፡- ሩቂያ ከሞተች በኃላ የአላህ መልዕክተኛ ﷺለዑስማን የዳሯት ልጃቸው ስትሆን በሸዕባን ወር 9ኛው ዓ.ሂ ነው የሞተችው። ➎ #ፋጢማ፡- ከአላህ መልዕክተኛ ﷺሴት ልጆች መካከል ታናሽና ተወዳጅ ልጃቸው ስትሆን ከበድር ዘመቻ በኋላ ለአጎታቸው ልጅ ለዐሊይ ነው የዳሯት። የሞተችውም እሳቸው ከሞቱ ከስድስት ወር በኋላ ነበር። ➏ #ዐብደላህ፡- የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከኸዲጃ ከወለዷቸው ልጆች የመጨረሻው ሲሆን በልጅነቱ ነው የሞተው። ➐ #ኢብራሂም፡- በጁማዱል ኡላ ወይም በጁማዱል ሳኒ በ9ኛው ዓ.ሂ ከአገልጋያቸው ከማሪየቱል ቂብጢያ የተወለደ ሲሆን በ10ኛው ዓ.ሂ በሸዋል ወር ገና ጡት መጥባት ሳያቆም በመዲና ሞቶ በበቂዕ ተቀበረ። ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ልጃቸው ኢብራሂም ሊሞት ሲቃረብ አንብተው ነበር። አነስ ኢብን ማሊክ በዘገቡት ሐዲስ፦ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ኢብራሂምን አንስተው ይስሙና ጠረኑን ይምጉ ነበር። ከዚያ አቡ ሰይፍ ቤት ገባን። በዚያን ወቅት ኢብራሂም የመጨረሻዎቹን እስትንፋሱን እየተነፈሰ ነበር። ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ፦ “የአላህ መልእከተኛ ሆይ! እርስዎም ያለቅሳሉን?” አለ። ከዚያም ነቢዩ ﷺ እንደገና አነቡና😢 እንዲህ አሉ፦ “ዐይኖች ያነባሉ፤ ልብም ያዝናል፤ ሆኖም አላህ ከሚወደው ውጭ ምንም አንናገርም። ኢብራሂም ሆይ አንተ ከእኛ በመለየትህ እናዝናለን!''አሉ ♦ ልጆቻቸዉ ሲሞቱ ታጋሽ አመስጋኝ ነበሩ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ @islamic_media33 @islamic_mrdia33
38004Loading...
፨፨፨፨፨ ❤ኺያል❤ ፨፨፨፨፨፨ ክፍል_❷ ድንጋዩ ላይ እራሴን አደላድዬ ተቀመጥኩኝ። ቁጭ እንዳልኩ ረዘም ያለ ጌዜ ከባህሩ ጋር ተፍጠጥኩኝ። ሊመሽ ነበርና ፀሀይ የዛሬዋን ቀን ተሰናብታ እያዘቀዘቀች ነው።ብርቱካናማ ጨረሯ ከባህሩ ጥጋጥግ ተዘርግተዋል። በዝግታ እየጠለቀች አጋማሿ ላይ ብርሀናማ አበባ መሰል ትታያለች።በግማሽ የጠለቀች ጀምበር ነፀብራቋ ከአድማስ ማዶ ብስራትን ተስፍን እያወጀች እኔ ያለሁበት ቁራጭ መሬትን ለፅልመት ነታ እያዘገመች ነው። ''እንዴት እዚህ መጣው?...ማነኝ? የት ነኝ?'' ጀምበር ስትጠልቅ ሀሳቤ ላይ የጥያቄ ፀሀይ አንፀባረቀ።ለጥያቄዎቼ ምንም አይነት መልስ የሌለኝ መሆኔ ሊገባኝ አልቻለም። ህልም ላይ ልሁን እንዴ? በሀሳብ ባህር እንደተንሳፈፍኩኝ የእንቅልፍ መርከብ ይዞኝ ነጎደ። #ፅልመት ውስጥ ያለ ንጋት... ፀሀይ ከጠለቀችበት ኮሮጆ በተቀራኒው አቅጣጫ ባለው ፈገግ እያለች ነው።ነፀብራቋ የባህሩን ንጣፍ ላይ አርፎ ባህሩን አብረቅራቂ ወርቅ አስመስሎታል። የባህሩ ዳርቻው የሚያሰማው የእሽሽታ ድምፅና የአዕዋፋቶች ዝማሬ ንጋቱን አድምቆታል።የንጋትን ብስራት ለማድረስ ንፋሶ በባህሩ ቅዝቃዜ ቀዝፍ በስሱ ፍት እየዳበሰች አካልን ታነቃለች። የዛፎቹ ድምፀት ከንፈሱ ፍጥነት ጋር  ተመጣጥኖ እሽሽታውን ያደራዋል። ትላንት አመሻሽ ላይ እንዳሰብኩት ህልም ላይ አነበርኩም ይልቅ ከአንድ ደሴት ላይ እንዴትና ለምን እንደመጣሁ ሳይቀር ማወቅ ተስኖኝ እገኛለው#ማንነቴም ተስኖኛል። ከተኛሁበት ድንጋያማ ስፍራ ተነስቼ ሚቀመስ ነገር ፍለጋ ዙሪያዬን ከተኛሁበት በቅርብ ርቀት የተዘገጃጀን ነገር አየሁኝ። ከአይነት አይነቱ ተኮልኩሎዋል።አይኔን ባለማመን አሸሽቼ ድጋሚ አስተዋልኩ በጥርጣሬ ቀረብኩ። ''ቆምጣጤ ፣ ብርቱካን ፣ ቴምርና ትርንጎ እንደ ዝርግ በሰፋ ቅጠል ተቀምጠዋል። ተስፋና ግራ መጋባት ወረረኝ ።ከምንም በላይ የረሀብ ዳንኪራውን ሲደልቅ የነበረውን ሆዴን ተከትዬ የተቀመጡትን እየተስገበገብኩኝ አነሳሁት። ከራሴው ጋር እየተሻማው... ይቀጥላል ...  ክፍል ❸ ቶሎ እንዲለቀቅ #ሼር አርጉ ✍️:አ/ሰላም
45006Loading...
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ኺያል ክፍል ሁለት እንዲለቀቅ 10👍 አስገቡት 3:00 ይለቀቃል ያ ጀምዐ።♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
50006Loading...
፨፨፨፨፨፨፨ ❤ኺያል❤ ፨፨፨፨፨፨፨ ክፍል❶ የተኛሁበት ሰፍራ ቅዝቃዜ ከሰመጥኩበት ሰመመን አባነነኝ ዙሪያዬን እያሰስኩ የት እንዳለሁ ለማስታወስ ብሞክርም የት እንደሆንኩኝ ማወቅ ተስኞኛል። የት ነኝ ምንም መልስ ያላገኘሁበት ጥያቄ አይምሮዬን ያናውዘዋል ከተኛሁበት እርጥብ አፈር እራሴን እያላቀቅኩ ያለሁበት ለማስታወስ እጥራለሁ። ከፊቴ ላይ በዝግታ የሚፈስ ነገር ይሰማኛል ከአናቴ በኩል በሚፈልቅ ደም ፊቴ ታጥቦዎል ጠንከር ያለ ብርድ ውስጤን እያደረቀኝ የባይተዋርነት ንፍስ ፊቴን እየገረፈኝ ካአፈሩ ተላቅቄ ቆምኩኝ። ፊቴን የሸፈነው ደም በአይበሉባይ እየጠራረኩኝ ዙሪያዬን ቃኘው። ''የት ነኝ''? ''የት ነኝ''? ከባህር ዳርቻ ያለች ደሴት ዳር ያለሁ መሠለኝ ባህሩ ከዳር እስከዳር እንደሰማይ ተዘርግቶል የሰማይ ነፀብራቅ ከገፁ ላይ አብሮ በሰማያዊ ቀለም ተላወሰ። ምድር ላይ የተዘረጋ ሰማይ መስሏል ዙሪያዬን ከቃኘሁኝ ቡሀላ በደመነፍስ እግሬ ወደ መራኝ መራመድ ጀመርኩኝ በደካከመ እርምጃ እየተንከረፈፍኩ ወደ ደሴቱ አዘገምኩ። ጥቂት ዙሪያውን በዛለ ጉልበት አሰስኩት ምንም የሰው ዘር አለመኖሩ ካገለፅኩት ቦታ ተነስቼ እርግጠኛ ስሆን እፍኝ ተስፍዬ ተበተነ። እንዲሁ በዚች ሰው አልባ ደሴት ውስጥ መንምኜ ተኮማትሬ ስሞት ታየኝ። ደሴቱ ሰው ዝር ብሎበት የሚያውቅ አይመስልም ጥቅጥቃቱ እጅግ የበዛ ነው።እንደ ሀረግ ባሉ በተጠላለፉ እፅዋቶች ዙሪያውን ታጥሮዋል። አህዋፍቶች ክንፍቸውን ሲያማቱ የባህር ዳርቻ ሲወነጨም ከሚፈጥረው ድምፅ ውጭ ፍፁም ፀፅታ የተሞላበት ስፍራ ነው። እርምጃዬን እየቀነስኩኝ ለመቀመጥ የሚሆነኝ ቦታ አሰስኩ ወደ ባህር ዳርቻ ቀረብ ያለ ምቹ መቀመጫ ስፍራን አየሁ። ዲንጋዩ ለመቀመጥ የባህሩ ሰፊ ግዛት ለመኮምኮም ሆን ተብሎ የተዘጋጀ ይመስላል ድንጋዩ ላይ... ይቀጥላል... #ሼር እያረጋቹ አበረታቱን🙏 ✍️:አ/ሰላም
571010Loading...
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ ማሽ አላህ 10👍 ገብተናል ታሪኩ ይለቀቃል ♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
60006Loading...
ምርጥ የፍቅረሰ ታሪክ ልንጀምር ነው። 📚:ርዕስ:ኺያል ✍️:ፀሀፊ:አብዲ_ሩሚ ክፍል አንድ እንዲለቀቅ 10 ❤ አስገቡት @islamic_media33 @islamic_media33
ምርጥ የፍቅረሰ ታሪክ ልንጀምር ነው። 📚:ርዕስ:ኺያል ✍️:ፀሀፊ:አብዲ_ሩሚ ክፍል አንድ እንዲለቀቅ 10 ❤ አስገቡት @islamic_media33 @islamic_media33
1061011Loading...
ይሄን ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር ነው ክፍል አንድ እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ 20 ❤ ይግባ። ✍️:ፀሀፊ_አብዱ_ሩሚ 📚:ርዕስ:ኺያል @sm_promotionn @sm_promotionn
ይሄን ጣፋጭ የፍቅር ታሪክ ልንጀምር ነው ክፍል አንድ እንዲለቀቅ ከፈለጋቹ 20 ❤ ይግባ። ✍️:ፀሀፊ_አብዱ_ሩሚ 📚:ርዕስ:ኺያል @sm_promotionn @sm_promotionn
1000Loading...
ነብዩ ﷺ ቁም ነገር ላይ የማይቀልዱ ቀልድ ላይ የማይጎረብጡ😡 ናቸው። በአንድ ወቅት ከሰሀቦቻቸው ተሰብስበው ቴምር እየበሉ ሳለ ከመሀላቸው አንድ ሰሀባ መቀለድ ፈለገና የራሱን የቴምር ፍሬ ከነብዩ የቴምር ፍሬ ጋር ደባለቀው ቀጥሎም እንዲህ አላቸው።እንዴ ያረሱለላህ ዛሬ ያለ እረፍት ብዙ እየበላቹ ነው አላቸው።እሶቸውም የቴምራቸውን ፍሬ ሲያዩ ብዙ ነው የሰሀባውን ሲያዩ ደግሞ ባዶ ነው ከዛ እንዲህ አሉ እኔ ብዙ መብላቴ ሳይሆን የገረመኝ አንተ ከነፍሬው መብላትህ ነው አሉት።😁 የኛ ነቢ ከምንም በላይ ውድ ናቸው። @islamic_media33 @islamic_media33
104004Loading...
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1
12002Loading...
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦ ሀ ሚም (حمٓ) ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች ስንት ናቸው❓
1000Loading...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ውጋ አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን እርሶ በፈ+8
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ውጋ አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን እርሶ በፈለጉት ዲዛይን መርጠው ማሰራት/ማዘዝ ይችላሉ።ለማዘዝ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም☎️0947895265 0726595265 ለበለጠ መረጃ t.g👉@Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን✈️ መለያችን ጥራትና ፍጥነት ነው
47003Loading...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱ ና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ አዘጋጅቶል።በፈለጉት አይነት ዲዛይን መርጠው+7
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ያበዱ ና ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ አዘጋጅቶል።በፈለጉት አይነት ዲዛይን መርጠው ማሰራት/ማዘዝ ይችላሉ።☎️0947895264 0726595265 ለበለጠ መረጃ t.g👉@Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን።✈️
1000Loading...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ለናንተ ምርጥ ጥራታቻውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦች አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ እኛ+6
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። የነብዩን ﷺ መውሊድ በማስመልከት A/F ህትመት ለናንተ ምርጥ ጥራታቻውን የጠበቁ ቲሸርቶችን ና ሂጃቦች አዘጋጅቶል።ቲሸርቶችን ና ሂጃቦችን በተመጣጣኝ ዎጋ እኛጋር ያገኛሉ ለመዘዝ ከፈለጉ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም።☎️0947895265 0708368849 ለበለጠ መረጃ 👉 t.g @Abdse_74 ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን✈️ A/F ህትመት።
1000Loading...
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን መልሱን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
8000Loading...
ለሁላችንም መልካም ጁምዐ🙏
ለሁላችንም መልካም ጁምዐ🙏
158104Loading...
بدون متن...
158004Loading...
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
142106Loading...