fa
Feedback
Nur Al Mubin

Nur Al Mubin

رفتن به کانال در Telegram

Ridwan's Reflections ✨ 🕊️ Healing words for troubled hearts. 💡 Reminders of Sabr, Hope, and Allah's Mercy. 📖 "Verily, with hardship comes ease." 🤍

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 613
مشترکین
+6924 ساعت
+1027 روز
+74630 روز
آرشیو پست ها
✅ Hanga Ammaa Data Tolaan fayyadamaa yoo hin jirre, amumma Connect bakka jedhu tuquun, Seenaa eegalchiisaa Add 10K + Channel�
✅ Hanga Ammaa Data Tolaan fayyadamaa yoo hin jirre, amumma Connect bakka jedhu tuquun, Seenaa eegalchiisaa Add 10K + Channel👉 @Saalisha1 👇👇👇

መንገድ ላይ ውሻ አይቼ ከሮጥኩ ፈርቼ እንዳይመስላቹህ🙄 እንዳይነጅሰኝ ቢየ እንጂ 😁

ሳያገባ (ሳይሰተር) ሀብትን በሚፈልግ ሰዉ እገረማለሁ ኡመር ረ.ዐ

❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 👉ነገ ሰኞ ነው ለሊቱን በለይል ሶላት ቀኑን በፆም እና በኢባዳ እናሳልፍ ኢንሻአላህ ስለዚህ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ 🦋🦋በዱዐችሁ አትርሱኝ🦋🦋

ማትገመቺ ሁኚ🫰🫰 እነሱ ልክ እንደ ዘመኑ ሴቶች ናት ብለው ሲያስቡሽ አንቺ ደሞ ልክ"መርየምን" ና "ኣዒሻን"ሆነሽ አሳያቸው🙌🦋 .

"ሰዎች ለሰዎች ናቸው" ብለሽ ስትነግሪኝ፣ የልቤን ስፋትና ጥልቀቱን አሳየሽኝ። አዎ… ሁሉም ለሰው ሲኖር፣ እኔ ግን ላንቺ ነኝ፣ ፍቅርሽ ከእራስሽ በላይ እኔን የለወጠኝ። "ካንተ የሚበልጥ ውብ ነፍስ አይገኝም" ያልሽው፣ በእኔ ውስጥ ያየሽው ያንቺኑ ውበት ነው። የእኔ ነፍስ ያማረው በአንቺ ፍቅር ጨልሞ፣ ልቤ ሰላም አገኘ ካንቺ ጋር ተስማምቶ። የእኔ ልዩ ስጦታ፣ የነፍሴ ማረፊያ፣ የዱንያዬ እረፍት፣ የጀነቴ ተስፋ። ቃላትሽ በውስጤ ትልቅ ቦታ አለው፣ እኔም ካንቺ ውጪ ሌላ ሰው አላውቅም። Mention

​🇵🇸 አለባበሴ ከኢስላም ራቀ፣ ሂጃቤን አጣሁት.. 💬 ተስፋ አትቁረጪ! መመለሻ በሩ አሁንም ክፍት ነው። ​🇵🇸 ለመቀየር እፈራለሁ፣ ሰዎች ምን ይሉኛል? 💬 የሰዎች ንግግር አላፊ ነው፤ ዋናው የአሏህ ውዴታ ነው። ​🇵🇸 ግን ውበቴን መሸፈኑ አሁን ላይ ከበደኝ.. 💬 እውነተኛ ውበትሽ አሏህን በመታዘዝ ውስጥ የሚገኘው የውስጥ ሰላም ነው። ​🇵🇸 ታዲያ እንዴት አድርጌ ልጀምር? 💬 ቀለል ባሉና ሰፋ ባሉ ልብሶች ጀምሪ፤ አሏህ ያግዝሻል። ​🧕 ወደ ሂጃቤ ከተመለስኩስ ምን አገኛለሁ? 💬 በምድር ላይ ክብርና ጥበቃን፣ በአኼራ ደግሞ የጀነትን ደረጃ! 🫶 ​يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ

🤲ለሂጃቡዋ ንግስት ላኩላት 🧕 ማንነቴን ሳያውቁ በሂጃቤ ገፉኝ.. 💬 አይዞሽ! መገለልሽ በአሏህ ፊት ክብርሽ ነው። ​🧕 ብቸኝነት ግን በጣም ይሰማኛል.. 💬 ብቸኛ አይደለሽም፤ አሏህ ካንቺ ጋር ነው። ​🧕 የሰዎች ንግግር ልቤን ቢያደማውስ? 💬 ንግግራቸው ያልፋል፤ የአሏህ ውዴታ ግን ይኖራል። ​🧕 ታዲያ ምን ላይ ልበርታ? 💬 በሶብርሽ ጽኚ፤ ከጨለማው በኋላ ንጋት አለ! 🫶 ​إِنَّ رَبِّي قَرِيبٌ مُّجِيبٌ

​🤩 በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ማንም አያምነኝም፣ ሁሉም ተጠራጠረኝ.. 💬 አትዘን! የሰዎች እምነት ተለዋዋጭ ነው፤ አሏህ ግን እውነተኛ ማንነትህንና የልብህን ንጽህና ያውቃል። ​🤩 ግን እኮ እውነቴን ሆኜ እምነት ማጣት በጣም ያማል.. 💬 ይህ ፈተና የመጣው በሰዎች ላይ ያለህን ተስፋ ቆርጠህ፣ ሙሉ እምነትህንና ትውክልትህን በእሱ ላይ ብቻ እንድታደርግ ነው። ​🤩 እኔን ካላመኑኝ ከሰዎች ጋር እንዴት ልቀጥል እችላለሁ? 💬 ሰዎችን ለማስረዳት አትልፋ፤ አንተ ከአሏህ ጋር ያለህን መስመር አስተካክል፣ እሱ በሰዎች ልብ ውስጥ ውዴታንና መከበርን ያኖርልሃል። ​🤩 ታዲያ አሁን ምን ላድርግ? 💬 ለሰዎች ሳይሆን ለአሏህ ታማኝ ሁን፤ እርሱ ለአንድ ታማኝ ባሪያው በቂ ረዳትና ምስክር ነው። ❤️ ​وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا

​🧕 ሁሉንም ነገር ሞከርኩ ግን አልሆነልኝም፣ ደከመኝ.. 💬 አትጨነቂ! ያንቺ መሞከር ሰበብ ነው፤ ዋናው ውጤት ግን በአሏህ እጅ ነው። ​🧕 ምኞቴና እቅዶቼ ሁሉ ሲፈርሱ ማየት ግን ያማል.. 💬 አንዳንድ ጊዜ አሏህ ያቀድሺውን የሚያፈርሰው፣ ካንቺ እቅድ በላይ የሆነ የተሻለ ነገር ሊሰጥሽ ስለፈለገ ነው። ​🧕 ታዲያ ለምን ነገሮች በሙሉ ይዘገያሉ? 💬 ጊዜው ሲደርስ አሏህ የዘጋቸውን በሮች ሲከፍታቸው፣ መዘግየቱ ራሱ ትልቅ እዝነት እንደነበር ትረጂዋለሽ። ​🧕 እሺ! መጨረሻው ያምራል ትለኛለህ? 💬 በእርግጥ እንጂ! በአሏህ ውሳኔ የተደሰተች ነፍስ፣ መቼም ቢሆን ፍጻሜዋ አያምርም ተብሎ አይሰጋላትም። 🫶 ​وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ

🧕 ዱዓ አደርጋለሁ ግን ለምን ቶሎ አይመለስልኝም? 💬 የበለጠ ሊሰጥሽ ስለፈለገ ነው። ​🧕 ግን እኮ ልቤ እየዛለ ነው.. 💬 በእያንዳንዱ ሰከንድ ትዕግስትሽ ወንጀልሽ እየረገፈ ነው። ​🧕 ለምን እኔ ብቻ ይሄ ሁሉ መከራ ይደርስብኛል? 💬 አሏህ ማንን ይበልጥ እንደሚወድ ታውቂያለሽ? ነቢያትን። እነሱ ደግሞ ከማንም በላይ ተፈትነዋል። ​🧕 አንዳንድ ቀን ብቻዬን የሆንኩ ይመስለኛል.. 💬 አይዞሽ! እሱ ካንቺ ጋር ነው፣ ካንቺ ይበልጥ የሚያዝንልሽ ማንም የለም። ​🧕 ታዲያ መቼ ነው ይሄ ጨለማ አልፎ ብርሃን የሚመጣው? 💬 ከእያንዳንዱ ችግር ጋር ምቾት አለ፤ ንጋት የሚመጣው ሌሊቱ በጣም ሲጨልም ነው። ​🧕 እና ይሄን ሁሉ ሳልፍ ምን አገኛለሁ? 💬 የአሏህን ውዴታ፣ በዱንያ ላይ ሰላምን፣ በአኼራ ደግሞ ያለ ምንም ሂሳብ ታላቅ ምንዳን! ❤️ ​فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۙ إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا

🧔 ዱንያ ለምን እንዲህ በሩን ዘጋችብኝ? 💬 አሏህ ወደ እሱ እንድትመለስና የተሻለ በር ሊከፍትልህ ስለፈለገ ነው። ​🧔 ግን ልቤ በጣም ተጨንቋል፣ ሰላም አጣሁ.. 💬 ልቦች የሚረኩትና ሰላም የሚያገኙት አሏህን በማውሳት ብቻ ነው። ​🧔 የለመንኩትንስ መቼ ነው የምታየው? 💬 በትክክለኛው ጊዜ፣ ላንተ በሚበጅህ መልኩ እሱ ይሰጥሃል። አትቸኩል! ​🧔 ታዲያ አሁን ምን ላድርግ? 💬 ሰበቡን አድርስ፣ ልብህን ለእሱ ስጥ፤ ቀሪውን ለእሱ ተወው። ​🧔 መጨረሻውስ ምን ይሆን? 💬 ከጠበቅከው በላይ ውብ የሆነ የአሏህ ስጦታና እረፍት! 🫶 ​أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ