fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

‌‌⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚‍♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟

رفتن به کانال در Telegram

https://t.me/yengstogzat

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
240
مشترکین
-324 ساعت
+97 روز
+1130 روز
آرشیو پست ها
40 ልብ ካለው ሰው ጋር እንዴት ነው ተማምኖ ፍቅር ውስጥ ሚቆየው?🙄 እንደ ጥያቄ ነው?።  💓     📝ㅤ     🖇ㅤ    ♻️     ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ 🪫         ✍           🔖      ⤴️

ㅤㅤㅤㅤ Scary story time😳😐 በM6 Motorway መንገድ ላይ የማትታየው ተሳፋሪ😱 የረጅም ርቀት አሽከርካሪ የሆነው ጆን፣ በአንድ ጨለማ ምሽት ከ london ወደ manchester ከተማ እያመራ ስላጋጠመው አስፈሪ የማይታመን እና አስጨኔቂ ክስተት..! አየሩ በጣም ጨጋጋማ እና ነፋሻ ነብር በመብረቅ የታጀበ ዝናብም አከባቢውን አስፈሪ አርጎታል። ጆን በፍጥነት ወደ ቤተሰቡ ለመድረስ ይህን አስቸጋሪ አየር ተቋቁሞ እያሽከረከረ ሳለ አንዲት ወጣት ሴት ብዝናቡ ውስጥ እየበሰበሰች በፍጥነት ስትራመድ ያያታል። አየሩ አስፈሪ ስለነበረ ጆን ይቺን ወጣት ዝም ብሎ ማለፈ አልቻለም ነበር። መኪናውንም ቀዝቀዝ አርጎ ወደ መኪናው እንድት ገባና መሄድ እስካሰበችበት ሊሸኛት እንደሚችል ሲነግራት ምንም መልስ አልሰጠችውም ነበር። ዝናቡ እየበረታ ሲመጣ ጆን ለምኗት ወደ መኪና ውስጥ አስገባት። ነገር ግን ምንም አትናገርም ነብር፤ በዚህ ዝናብ ወስጥ ብቻዋን ምን እንደምትሰራና የት እንደምትወርድም ሲጠይቃት እንኳን ምንም አይነት መልስ አትሰጠውም ነበር። ጆን በሁኔታዋ ግራ ቢጋባም ገና ወጣት ስለሆነች የሆነ ነገር ያረገኛል ብላ ፈርታ ነው በማለት መውረድ የምትፈልግበት ቦታ ስትደርስ እንድታስቆመው ነግሯት በዝምታ መኪናውን ማሽከርከር ቀጠለ። ከተወሰነ ጉዞ በኋላ የፊተኛ መስተዋቱን ሲመለከት ወጣቷ ልጅ የለችም። በጣም ተደናገጠ። ከአጠገቡ ግን አንድ የቀዘቀዘ እርጥብ እጅ በትከሻው ላይ ተሰማው። ጆን መኪናውን አጥፍቶ እየጮኸ ከመኪናው ወረደ። አከባቢው ላይ ምንም አይነት ሰው ስላልነበረ እራሱን በእራሱ በማረጋጋት የመኪናዎቹን በር በመክፈት ልጅቷን ቢፈልጋትም ሊያገኛት አልቻለም። መኪናውንም በደንምብ ከፈተሸ በኋላ በፍጥነት ወደ manchester ከተማ እየነዳ ይሄዳል። እዛ ከደረሰ በኋላም ይህንን ያጋጠመውን ነገር ለእሽከርካሪ ሰዎች ሲያጋራ እነሱም ተመሳሳይ ነገር በዛ መንገድ ላይ እንደተመለከቱ እና ከፍተኛ ቅዝቃዜ መኪናቸው ውስጥ ዘልቆ እንደሚገባ ተናግረዋል። በኋላም እንደ አከባቢው ሰዎች ግምተ ከሆነ፣ M6 Motorway መንገድ ላይ ባለፉት 5 ዓመታት ውስጥ ተመሳሳይ መኪና አደጋ ደርሶባት የሞተች ሴት እንዳለች ነው። እስካሁንም በዚያ መንገድ ማታ ማታ የሚያልፉ አንዳንድ ሰዎች፣ ልጅቷን እንደተመለከቷት እና መኪናቸው ውስጥ የቅዝቃዜ ስሜት እንደሚሰማቸው ይናገራሉ።  💓     📝ㅤ     🖇ㅤ    ♻️     ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ 🪫         ✍           🔖      ⤴️ @r3miovera

ስማኝ ያራዳ ልጅ ሰአት ጊዜን ያሳያል ጊዜ ደግሞ የሰዎችን እውነተኛ ማንነት ያሳያል.....🤷 😷

በዝምታ ውስጥ ብዙ ጥያቄዎች አሉ ግን መልስ የላቸውም💔💘🙌

ጊዜ ያመጣውን ጊዜ ሲወስድ በሰው ልብ ውስጥ ትውስታ እንጂ ጠባሳን አይሽርም😊😔

🎀welcome🎀 💚 ♻️ ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 🧡 ┊ ✿ 💙 ❀ 🤎 ╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣ ☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
+8
🎀welcome🎀 💚          ♻️   ˡᶦᵏᵉ       ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🧡 ┊  ✿ 💙 ❀ 🤎                                ╠═══፨❤️‍🩹 ፨═══╣ ☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥

📴 ᴛʜᴇ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ ʜᴀꜱ ᴇɴᴅᴇᴅ. 🎧 ᴡᴀɴᴛ ᴛᴏ ᴋᴇᴇᴘ ᴛʜᴇ ᴠɪʙᴇ ɢᴏɪɴɢ? ꜱɪᴍᴘʟʏ ꜱᴇɴᴅ /play ꜱᴏɴɢ_ɴᴀᴍᴇ ᴛᴏ ꜱᴛᴀʀᴛ ᴀ ɴᴇᴡ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ.