fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ibro markets

Ibro markets

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
358
مشترکین
+124 ساعت
+17 روز
+2430 روز
آرشیو پست ها
GOOD MORNING Happy new month😞
GOOD MORNING Happy new month😞

በመተው የሚፈቱ ነገሮችን በንግግር አታራዝሟቸው GOOD NIGHT🙏

Some people actually love being poor😁

Wake up and rebuild your life

Repost from ابو سكينه
ምኞት በዛና ተግባር ተዘነጋ❗️

ከራስህ አስተሳሰብ በላይ ሊጎዳህ የሚችል ሀይል የለም!!!

🇨🇮🥺😢

😭
😭

Repost from HULU TECH
ከወርቅ የተሠራ ጡት መያዣና ፓንት ተገኘባት👇 የኢራቅ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባግዳድን ጨምሮ በተለያዩ የኢራቅ ከተሞች በሚገኙ ባለስልጣናት ላይ የንብረት ምርመራ እያካሄደ ነው። እስካሁን 47 የፓርላማ
+1
ከወርቅ የተሠራ ጡት መያዣና ፓንት ተገኘባት👇 የኢራቅ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባግዳድን ጨምሮ በተለያዩ የኢራቅ ከተሞች በሚገኙ ባለስልጣናት ላይ የንብረት ምርመራ እያካሄደ ነው። እስካሁን 47 የፓርላማ አባላትና ከፍተኛ ባለስልጣናት በከባድ ዘረፋ ተይዘዋል። ከተያዙት የፓርላማ አባላት አንዷ Hind Al Abbasi ናት👇 ቤቷ ውስጥ 57 ሚ ዳላር ጥሬ ገንዘብ እና 27 ኪሎ ንፁህ ወርቅ ተገኝቶዋል። ከዛ በተጨማሪ ከወርቅ የተሰራ ጡት መያዣና ፓንት ቁም ሳጥኗ ውስጥ ተገኝቶዋል።

Repost from N/a
የፈለገ መንገድ አያጣም ያልፈለገ ሰበብ አያጣም‼️

አሽራፍ ሀኪሚ፦ "አሁን ዓለም ለአፍሪካ ቡድኖች ክብር መስጠት መጀመር አለበት። እኛ ከአውሮፓ እንበልጣለን፤ አዎ ብዙ ሰዎች በ2022 የተከሰተው ነገር ዝም ብሎ ዕድል መስሏቸው ነበር። መሀይም ግን በ
አሽራፍ ሀኪሚ፦ "አሁን ዓለም ለአፍሪካ ቡድኖች ክብር መስጠት መጀመር አለበት። እኛ ከአውሮፓ እንበልጣለን፤ አዎ ብዙ ሰዎች በ2022 የተከሰተው ነገር ዝም ብሎ ዕድል መስሏቸው ነበር። መሀይም ግን በጣም ደፋር ነው😁

እኔማ በ airdrop በጣም ስለተማረርኩ ሱስ ምናምን እጀምራለሁ ብዬ ነበር😭🤣 ለካ ሱስ ለመጀመር ራሱ capital ይፈልጋል🤣

Repost from N/a
for ma social science people... u got ONE WEEK. that's literally 7 or 6 sunrises. more than enough if u lock in TODAY. here's the cheat code: go to NotebookLM (it's free). upload your PDFs for ONE course. then hit it with this prompt: --- "You are my private tutor. I uploaded all the units for this course and my exam is next week. First time properly studying. Teach me each unit with simple language, real life examples, memory tricks, tables to compare, and exam hot spots. Make it fun and exam ready." --- finish that whole course. then move to the next one. same prompt. just switch the course in your head. easy. once u done with ALL courses... hit each one with this short revision prompt: --- "Give me key points, definitions, common exam questions, memory tricks, and a one page cheat sheet. Quick and exam focused." --- here's the vibe: Day 1-3: crush two course per day Day 4: revise EVERYTHING Day 5: practice questions Day 6: chill. u earned it. two courses per day. don't overthink. just start. u got this. now go open that laptop or your phone ena make it happen. no excuses. rooting for u all ❤️🔥 @jalos_trip

@mr_ebro Ye wollegaw kebet 😂
@mr_ebro Ye wollegaw kebet 😂

ጀለስ ምን ሆነ😭 ስለ ሜሲ የፃፈውን አይታችኋል🤣👇👇 "የፊፋ ሴራ ለሜሲ እና ለአርጀንቲና" በጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ "ፊፋ አንድ የሴራ ንድፈ ሀሳብ አለው። በአሜሪካ ምድር ላይ በሚደረገው የ
ጀለስ ምን ሆነ😭 ስለ ሜሲ የፃፈውን አይታችኋል🤣👇👇 "የፊፋ ሴራ ለሜሲ እና ለአርጀንቲና" በጋዜጠኛ መንሱር አብዱልቀኒ "ፊፋ አንድ የሴራ ንድፈ ሀሳብ አለው። በአሜሪካ ምድር ላይ በሚደረገው የአለም ዋንጫ፣ ሊዮኔል ሜሲ እና አርጀንቲና እስከ ፍፃሜ ድረስ እንዲጓዙ ፊፋ ሆን ብሎ የሰራው የሴራ ንድፈ ሀሳብ አለው።" "ሜሲን በአለም ዋንጫው ላይ እስከ ፍፃሜው ድረስ መውሰድ በአለም ዋንጫው ላይ የበለጠ ገቢ ያስገኛል በሚል ምክኒያት። ያም የሆነው ሜሲ አርጀንቲናዊ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ስለሚጫወትና አሁን በአሜሪካ ዝነኛ ስለሆነ ብዙ ስፖንሰር ያመጣልናል የሚል ምክኒያት።" "እውነታው ግን ይሄ ነው ወይ? ይሄ የሴራ አስተሳሰብ ሆን ተብሎ ነው የተደረገው። ምክኒያቱም የሜሲ አርጀንቲና እስከ ፍፃሜ ድረስ ከኬፕ ቨርዴ፣ ከግብፅ ምናምን መስመር ላይ ነው ያለው። የፖርቹጋል ግን ስፔን፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ቤልጂየም ሃሃሃሃ 😄😄 ብቻ ነገሩ ብዙ ነው።" "በገበያ ረገድ ካያችሁት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሊዮኔል ሜሲ በበለጠ የገበያ መሲህብ ነው። የእድሜ ልዩነት እንዳላቸው አውቃለሁ፣ ግን ከሜሲ ቀድሞ ቢሊየነር የሆነው ክርስቲያኖ ነው።" "በማህበራዊ ሚዲያ ረገድ ካየነውም፣ ሜሲ ከክርስቲያኖ አነስ ይላል። አሁን አንዱ የገበያ መስህብ የማህበራዊ ሚዲያ ነው። በዚህ ረገድ ክርስቲያኖ ሮናልዶን የሚያክለው የለም።" "የሜሲ የአጋጣሚ ጉዳይ ነው ብሎ ለማሰብ ከባድ ያደረገው፣ ሃያላን ቡድኖች በሙሉ በአንድ በኩል እንዲቀመጡ አድርገዋል። ይሄ ብቻ ብዙ ጥያቄ እንድታነሳ ያደርጋል።"

photo content

Crazy week ngl!
Crazy week ngl!

Good morning
Good morning

እንቅልፍ እምቢ ብሎኝ ነው የቀባጠርኩት😭😭

በዚህች ምድር ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ Unconditionally የሚወደዱት ሴቶች፣ ሕፃናት እና የቤት እንስሳት ብቻ ናቸው። ወንድ ልጅ ግን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አይወደድም! 🥹​ይሄ የኔ ሐሳብ አይደለም፣ ታዋቂው ጸሐፊ Robert Greene "The Laws of Human Nature" በተሰኘው መጽሐፉ ላይ ያስቀመጠው እውነታ ነው። ​እሱ እንደሚለው፦ An alpha or a regular man, ዋጋውና ክብሩ የሚለካው ለሰዎች በሚሰጠው ጥቅም፣ በሚያመጣው ውጤት፣ በጉልበቱና provide በሚያደርገው ነገር ልክ ብቻ ነው። ወንድ ሆነህ ከተፈጠርክ፣ ዋጋህን የምትገነባው አንተው ራስህ ነህ። ምንም የማታመጣና የማትጠቅም  ከሆንክ፣ ማኅበረሰቡም ሆነ የራስህ ቤተሰብ ፊቱን ያዞርብሃል። ​ bro ዋጋ ያለው ሰው ሁን✌️