fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Ibro markets

Ibro markets

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
356
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+2630 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
photo content

እንደድሮ በፈጣጣው ስልክሽን ንገሪኝ ማለት ቀርቷል ... አሁን cash እንስጥሽና በtelebirr ላኪልን ነው የሚሉት አሉ እውነት ነው ወይ ጀመዓው?

Mebrat tefto simeta ye mechoh bahlachn gn memeles alebet yemr 🤧 Ahun lemdenew nw meselegn michoh sew tefa eko

If changing your environment can change your mindset, habits, discipline, confidence and even your future… Then i guess i need to leave wollega if i want to become successful😁

Repost from Mr. SeeFun.Dev
The fastest way to change your mentality, financial situation, emotional intelligence, discipline, confidence, habits, communication skills, and overall outlook on life is to change your environment. Change your circle, and you’ll start seeing the difference within a week. @sifendev

Repost from Blazora
"ሳምንቱን አፈሳ ፈርተህ ከቤት ሳትወጣ አሳልፈህ ሰኞ Entrance result family አይቶት ጠቁመው ሲያሲዙህ" i can't 😂

photo content

Repost from Earn Crypto
BTC🔥🔥
BTC🔥🔥

🌟 REMOTE VOLUNTEER OPPORTUNITY 📣 Join a growing team and gain valuable experience by volunteering in areas such as programs, partnerships, administration, finance, graphic design, video editing, social media, content, and events. ✨ What you can gain: 🔹 Practical experience 🔹 Leadership & teamwork skills 🔹 Professional networking 🔹 Skills development 🔹 Certificate of completion 🔹 Recommendation opportunities 🎯 Who can apply: Students, graduates, young professionals, creatives, STEM enthusiasts, and passionate volunteers. 📝 Deadline: August 31, 2026 🔗 Apply: https://bit.ly/3SJuYAR⁠� Follow @Freeonlinecourseshub247 For more

ኢንግላንድ ውስጥም አፈሳ ተጀምሯል የታፈሱት ደግሞ ለሲቲ ነው የሚፈርሙት

Faith over fear

Always believe in yourself
Always believe in yourself

‎ ‎ Overthinking will kill your peace. Pray and leave it to Allah... ‎ ‎

እሁድ እንዴት ነበር👀

Repost from Birhan Nega
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ #ክፍል_ሰባት ቀጣይነት ያለው እድገትና ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ምሰሶዎች መካከል ዋነኛው ራስን መግዛት ነው። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ስራን ለመጀ
#ከአስር_አመታት_ተሞክሮየ #ክፍል_ሰባት ቀጣይነት ያለው እድገትና ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ምሰሶዎች መካከል ዋነኛው ራስን መግዛት ነው። አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ስራን ለመጀመር ወይም ውጤት ለማምጣት በጊዜያዊ የስሜት መነሳሳት (motivation) ላይ ይደገፋሉ። ይሁን እንጂ መነሳሳት እንደ አየር ጠባይ የሚለዋወጥ እና ምቾት ሲጠፋ አብሮ የሚከስም ስሜት ነው። ዘላቂ ስኬትን የሚያረጋግጠው ድካም፣ መሰልቸት ወይም የስሜት መውረድ በሚኖርበት ወቅትም ጭምር መከናወን ያለበትን ተግባር ያለማቋረጥና በቁርጠኝነት የማከናወን ዲሲፕሊን ነው። ይህንን እውነት በተግባራዊ ህይወቴ በግልጽ አይቼዋለሁ፤ ስሜቴን ሳልጠብቅ ማንበብ ባለብኝ ሰዓት ማንበቤ እና አስፈላጊ በሚሆንበት ወቅት ሌሊትም ቢሆን ተግቼ መስራት መቻሌ ትልቅ ለውጥ አስገኝቶልኛል። ድካም በሚበረታበትና ሌሎች ነገሮች ትኩረት በሚስቡበት ወቅት ለዓላማ ቅድሚያ ሰጥቶ ማንበብ እና አድካሚ የሆኑ የሌሊት ስራዎችን በትዕግስት ማጠናቀቅ ውስጣዊ ጥንካሬን ይፈጥራል። ራስን የመግዛት ትክክለኛው ዋጋ የሚታየው ምቾትና ፍላጎት በሌለበት ሰዓት ኃላፊነትን በብቃት መወጣት ሲቻል ነው። ድካምንና መሰልቸትን ተሻግሮ መስራት አእምሮ ያንን ሂደት እንደ ተፈጥሯዊ የዕለት ተዕለት ባህሪ እንዲቀበለው በማድረግ ጠንካራ ልምድን ይገነባል። በየቀኑ የሚደረጉ ጥቃቅን የሚመስሉ ጥረቶችና በመስዋዕትነት የሚከናወኑ ስራዎች በጊዜ ሂደት ተከማችተው ወደ ከፍተኛ ውጤት ይቀየራሉ። ከዚህም በተጨማሪ ጊዜያዊ ምቾት ማጣትን ተቋቁሞ ወደፊት መራመድ፣ ወደፊት የሚገጥሙ ማናቸውንም ከበድ ያሉ ፈተናዎች በልበ ሙሉነት የመጋፈጥ የስነ-ልቦና ጥንካሬንና ጽናትን ያዳብራል። ራስን የመግዛት አቅምን ዘላቂ ማድረግ የሚቻለው የተግባራትን የረጅም ጊዜ ፋይዳ በግልጽ በመረዳት እና ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን በማስወገድ ነው። ራስን መግዛት ማለት በስሜት ከመመራት ይልቅ ሁልጊዜም ለግብ ቅድሚያ መስጠት መቻል ቢሆንም፣ ይህንን ጽናት ከጤናማ የእረፍትና የስራ ሚዛን ጋር ማጣመር ጉዞው ሳይቋረጥ ለረጅም ጊዜ እንዲቀጥል ወሳኝ ነው። @birhan_nega

Repost from HULU TECH
እኔ ያለሁበት ሁኔታ😭😭

Repost from Meryem Hub
#Day_71 ✨ An Android sandbox is a secure isolation system. It gives every app its own unique user ID and private data folder.
#Day_71
✨ An Android sandbox is a secure isolation system. It gives every app its own unique user ID and private data folder. This stops apps from reading or changing data in other apps without permission.
@meryem_hub

GOOD NIGHT
GOOD NIGHT

Repost from N/a
Ere🫣 @jalos_trip

Explain your life in one emoji