The 5% Club
رفتن به کانال در Telegram
Your Ultimate , Urgent and Accurate Guide | Work until it's Done!
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
882
مشترکین
-224 ساعت
+137 روز
+60230 روز
آرشیو پست ها
882
#Update
Self sponsored ተማሪዎች ማለፋችሁን አለማለፋችሁን በዚህ እየገባችሁ ተመልከቱ! 👉
https://admission.aau.edu.et/በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
882
#Update
የself sponserhship ተማሪዎች Admisison result ተለቀቀ!!! Urgent ⚠️⚠️⚠️
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
882
📌Student Profile የሚለው Tab ላይ ገብታችሁ አስፈላጊውን መረጃ ሙሉ። መረጃውን ካስገባችሁ በሃላ Student Profile has submitted Successfully ይላችዋል በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ሙሉ።
👉
Basic Information - Addis Ababa Universityበጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
882
#Notice by the 5% Club
የዶርም እና Section ምደባ መመለከቻው Portal አሁንም እየሰራ አይደለም የSelf-sponsorship ተማሪዎች Admission placement ስልዘገየ ነው። በደንብ ደጋግማችሁ ተረጋግታችሁ ሞክሩት ዛሬ ከሰዓት በሃላ የሚወጣበት እድል ሰፊ ነው የFreshers week ከነገ ጀምሮ ስለሚጀምር! በተጨማሪ Apply ያደረጋችሁበትን Admission Portal check አድርጉት በማንኛውም ጊዜ የstudent portal login credential ሊላክላችሁ ይችላል።
እባካችሁ በትዕግስት እና በተረጋጋ መንፈስ ጠብቁ በጣም አስፈላጊ ሚባሉ መረጃዎችን እኛ ቶሎ ቶሎ እናደርሳቸዋልን።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
882
#Notice
UGR/****/19 የሚለውን መጥቶላችሁ OTP ሳታገኙ ዝም ብላችሁ password እያስገባችሁ Student portal ላይ Login ለማድረግ ከሞከራችሁ 5 chance ነው የሚሰጣችሁ ከዛ በሃላ Username lock ነው የሚያደርግባችሁ እሱን ለማስከፈት ሌላ መንገላታት ነው የሚሆነው Admission portal ላይ ይላካል በትዕግስት ጠብቁ። በቸኮላችሁ ቁጥር ስህተት እየሰራችሁ ነው የምትመጠቱት⚠️⚠️⚠️።
Dormitory placement ለማንም እያሳየ አይደለም ገና መረጃው ወደ system አልገባም። ከነገ ጀምሮ ደጋግማችሁ ለማየት ሞክሩ! ዶርሚተሪ ምደባ የሚያመጣላቸው Non Adiss Ababa Resident ብቻ ናቸው። Adiss Ababa resident ለዶርሚተሪ ሌላ እራሱን የቻለ procedure ነው ያለው እሱም እንዴት እንደሆነ ከorinetation session በሃላ በግልጽ ይነገራችዋል ተረጋግታችሁ በትዕግስት ጠብቁ።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ እራሳችሁን ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
882
⚠️⚠️⚠️ትክክለኛ ፥ ፈጣም እና በጣም ወሳኝ መረጃ ለማግኘት ይህን ቻናል በደንብ Share አድርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ። ✅
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
882
⚠️መረጃው ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች በሙሉ Share አድርጉላቸው።
The 5%Club Discussion Group 👉 Click Here The 5%Club Channel 👉Click Here#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ❗️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

+2
📌ሌላው ለምዝገባ አስፈላጊው ነገር የAAU Student Portal በሚሰጣችሁ Username (ID number : UGR/****/19) እና 4 digit OTP Access ማድረግ ነው። ሁለቱን ወሳኝ ነገሮች ምታገኙት ከዚህ በፊት ሲደረግ እንደነበረው Apply ስታደርጉ የተጠቀማችሁት Admission portal ላይ ነው Student Log in credential የሚላክላችሁ። 📩 Congratulate ካደረጋችሁ በሃላ ከስር ይመጣል አሁን ላይለቀቅ ይችላል ግን እዛው ላይ በደንብ ተከታተሉ።
ከዛ እሱን ካገኛችሁ በሃላ ወደ Student portal በዚህ ሊንክ ገብታችሁ👉
AAU | Addis Ababa Universityየተሰጣችሁን Username (ID number : UGR/****/19) እና 4 digit OTP ታስገባላችሁ ከዛ በሃላ Change Password የሚል ይመጣላችኋል የምታስታውሱትን Password አስገብታችሁ የStudent Portal Dashboard Access ማድረግ ትችላላችሁ። 💻 ይህ ID number እና Password Addis Ababa University በሚኖራችሁ ቆይታ ምዝገባ ምታደርጉበት ፥ ዲፓርትመንት የምትመርጡበት ፥ የSelf ተማሪዎች ክፍያ የምትከፍሉበት እና የGrade report የምታዩበት ስለሆነ በጥንቃቄ ተጠቀሙት! Password የምታስታውሱትን አድርጉ፤ ከረሳችሁ 5 chance ብቻ ነው የሚሰጣችሁ ከዛ ባሃላ Lock ያደርገዋል 🔒 እሱን ለማስከፈት ብዙ ትንገላታላችሁ ስለዚህ ይህ ሁሉ እንዳይፈጠር ከፍተኛ ጥንቃቄ አድርጉ። #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

+1
📌የ Section (Campus) ምደባ ለማየት ልክ የዶርም ምደባ እንዳያችሁት My Section ሚለው Tab ላይ ሄደን 🖱 ከዛም በመቀጠል Academic year 2026/27 በማድረግ 📅 እና የMOE Registration number UGA2019* 🔢 መፈተኛ Exam Ticket ላይ ያለውን ቁጥር ወይም የ ማትሪክ (ESSLCE Admission Number) በማስገባት ✍️ ማየት ትችላላችሁ። 👁
መስራት ሲጀምር ID Number (የመታወቂያ ቁጥራችሁን UGR/****/19) 🪪፥ የተመደባችሁበት ካምፓስ 📍፥ የተመደባችሁበት ግቢ (6 ኪሎ፣ FBE፣ 4 ኪሎ፣ 5 ኪሎ፣ ሰፈረ ሰላም፣ ኮሜርስ) 🏫 እና የኮሌጁ ስም (CELS, CSSSHA, LLB, COBE, CTBE, CNCS, CHS and COMMERCE) 🎓 እና የሴክሽኑ ቁጥር 🔢 አብሮ ይመጣላችኋል። 🎉
#The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
882
+1
📌 የዶርም ምደባ ለማየት Dormitory Placement ሚለው Tab ላይ ሄደን 🖱 ከዛም በመቀጠል Academic year 2026/27 በማድረግ 📅 እና የMOE Registration number UGA2019*** 🔢 መፈተኛ Exam Ticket ላይ ያለውን ቁጥር ወይም የ ማትሪክ (ESSLCE Admission Number) በማስገባት ✍️ ማየት ትችላላችሁ። 👁
መስራት ሲጀምር የዶርም ምደባችሁ የተመደባችሁበት ግቢ (Campus) 🏫፥ የተመደባችሁበት ህንጻ ብሎክ ቁጥር 🏢፥ ወለል ቁጥር 🪜 እና የማደሪያ ክፍል ቁጥር 🚪 እና ከእናነት ጋር አብረው የተመደቡ Dorm Mates ስም 👥 አብሮ የሚመጣላችሁ ይሆናል። 🎉

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በ2019 ዓ.ም ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች እንዴት የ ዶርም እና Section (Campus) ምደባ ማየት ትችላላችሁ ?
በቅድሚያ በዚህ ሊንክ በመግባት 👉
Home - Addis Ababa Universityየአዲስ ገቢ ተማሪዎች Portal Dashboard Access ማድረግ ይጠበቅባችዋል። #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

ለ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመደበኛው መርሃ ግብር ለመማር ቅበላ ላገኛችሁ የአንደኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ
ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች መስከረም 06 እና 07 2019 ዓ.ም በየተመደባችሁበት የዩኒቨርስቲው ካምፓሶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ያሳውቃል፡፡ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ
1. የአስራ ሁለተኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውንና ኮፒ፣
2. አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
3. የማደሪያ ምድብ (Dormitory) ለተሰጣችሁ ብርድልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ እንድትመጡ ያስታውቃል፡፡
4. ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል የዩኒቨርሲቲውን የመግቢያ ፈተና በተፈተናችሁበት UGA2019…. ቁጥር በመጠቀም ከታች ባለው ሊንክ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡ https://portal.aau.edu.et/NewStudents/DormitoryPlacement
5. በተጠቀሱት ቀናት (መስከረም 06 እና 07) ከአዲስ አበባ ውጪ ለሚመጡ ተማሪዎች በመርካቶ አውቶብስ ተራ፣ በላም በረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች እንዲሁም በቦሌ የአገር ውስጥ አውሮፕላን ጣቢያ ዩኒቨርስቲው ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ወደሚገኙት ካምፓሶቻችን የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
6. ነዋሪነታችሁ አዲስ አበባ ከተማ ሆኖ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎችና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡
7. ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ስለ ዩኒቨርስቲዉ ገለፃ የሚደረገዉ ዐርብ መስከረም 08 ቀን 2019 ዓ.ም ይደረጋል፡፡
8. ዘግይቶ የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ሲሆን
9. የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያዉ ሴሚስተር ትምህርት የሚጀመረዉ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ይሆናል፡፡
10. ስለመቁረጫ ነጥብ ስለምዝገባ ሂደቶች በተመለከተ እና ተጨማሪ መረጃ ከታች ካሉት ሊንኮች ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን::
Ø https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome
Ø www.aau.edu.et
Ø https://t.me/aauGAT
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website