fa
Feedback
The 5% Club

The 5% Club

رفتن به کانال در Telegram

Your Ultimate , Urgent and Accurate Guide | Work until it's Done!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
886
مشترکین
+324 ساعت
+387 روز
+60630 روز
آرشیو پست ها
Wait patiently!

Registration procedures and Steps for Self Sponsored Students Loading ............

#Online Registration Government Sponsorship Students  
Government Sponsorship ተማሪዎች እንዴት  online Register ማድረግ ትችላላችሁ?  
በቅድሚያ ወደ Students Portal ለመግባት Students Portal Log in Credential ማግኘት የግድ ይላችዋል። እሱን የምታገኙት apply ያደረጋችሁበት Admission Portal ላይ ነው። እሱን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ከዚህ በፊት በነበረው post ላይ ገለጻ አስቀምጠናል።  Student login credential Username (UGR/****/19) እና password (4 digit OTP) ካገኛችሁ በሃላ በዚህ ሊንክ 👉 AAU | Addis Ababa University  በመጠቀም ወደ Student portal log in ታደርጋላችሁ።     📌Step 1: Username (UGR/****/19) እና password (4 digit OTP) በማስገባት log in ማድረግ   📌Step 2: OTP የሚያገለግለው ለአንድ ጊዜ ብቻ ስለ ሆነ ሁል ጊዜ የምታስታውሱትን password ታስገቡ እና ወደ ቀጣዩ ሂደት ታልፋላችሁ።   📌Step 3: ወደ Student portal ከገባችሁ በሃላ በሚመጣላችሁ option Admission —> Basic Information —> Student Profile የሚለው ላይ አስፈላጊ የሚባሉ መረጃዎችን ትሞላላችሁ። Passport size photo ካላችሁ እሱን upload በማድረግ የስልክ ቁጥር መረጃ ፥ የተወለዳችሁበት ቀን እና email address አስገብታችሁ submit ታደርጋላች።   📌Step 3: እዛው Student Portal ላይ registration የሚለው tab ስር በቅድሚያ Registration —> Cost sharing Form የሚለው ላይ ትገቡ እና በምርጫቹ መሰረት ፎርሙን ትሞላላችሁ።     Academic Year : 2026/27 እና  semester I በማድረግ    
⚠️ In Kind – None / Food Only / Boarding only / food and Boarding የሚል ይመጣል ከነዚህ መሃል በፍላጎታችሁ ትመርጣላችሁ። In kind  ማለት ከግቢው ማግኘት የምትፍልጉት አግልግሎት በአይነት ማለት ነው። ካፌ ብቻ ከፈለጋችሁ (Food Only) , Dorm ብቻ ከፈለጋችሁ (Dorm Only) , ካፌም እና የዶርም አግልግሎት በአይነት ከፈለጋችሁ (Food and Boarding) የሚለውን በመምረጥ መሙላት ትችላላችሁ።  
⚠️In Cash - None / Food Only / Boarding only / food and Boarding የሚል ይመጣል ከነዚህ መሃል በፍላጎታችሁ ትመርጣላችሁ። In CASH ማለት ደግሞ  ከግቢው ማግኘት የምትፍልጉት አግልግሎት በገንዘብ ማለት ነው  ማለት ነው። ካፌ ብቻ ከፈለጋችሁ (Food Only) ማለትም በወር 3000 ብር እየገባላችሁ Non café መሆን ከፈለጋችሁ , Dorm ብቻ ከፈለጋችሁ ዶርም ሳታገኙ ነገር ግን የዶርም cost share በጥሬ ገንዘብ እንዲሰጣች ከፈለጋችሁ  (Dorm Only) , ካፌም እና የዶርም አግልግሎት CASH ከፈለጋችሁ (Food and Boarding) የሚለውን በመምረጥ መሙላት ትችላላችሁ።
  Account number የሚለውን በእናንተ ስም የተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አከካውን ብቻ ነው ማስገባት ምትችሉት። ይህንን ማስገባት የምትችሉት IN CASH የመረጣችሁ ሰዎች ብቻ ናችሁ። ❗️⚠️ IN KIND  የመረጣችሁ Account Number ማስገባት አይጠበቅባችሁም።   ❗️⚠️❗️በጥንቃቄ ሙሉ አንዴ ከተሞላ እና  Submit ከተደረገ በሃላ ማስተካከል ወይም መቀየር አይቻልም። ለመቀየር አንድ ሰሚስተር እንድትጠብቁ ትገደዳላችሁ።   📌Step 4 ፡ እዛው Student Portal ላይ registration የሚለው tab ስር በቅድሚያ Registration —> Course Registration ትገቡ እና  Academic Year : 2026/27 እና  semester I በማድረግ Next ትላላችሁ ከዛ በሃላ freshman ላይ በመጀመሪያው ሴሜስተር የምትወስዱት ኮርስ list ይመጣል እሱን ሁሉንም select አድርጋችሁ Submit ማደረግ።         ⚠️ከዚህ step በሃላ በይፋ ለመረጀመሪያው ሴሚስተር online ተመዝግባችዋል ማለት ነው። Course registration completed successfully ✅የሚል ይመጣላችዋል።   ⚠️Cost Sharing Form ስትሞሉ እና course select ስታደርጉ ጥንቃቄ አድርጉ። ከዚህ በሓላ በሚኖራችሁ ቆይታ በየሴሚስተሩ ኮርስ online ምትመዘገቡት በዚህ ሂደት ተከትላችሁ ነው።   ‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#Online Registration Government Sponsorship Students Government Sponsorship ተማሪዎች እንዴት online Register ማድረግ ትችላላችሁ? ‼️‼️‼️በጣም
+2
#Online Registration Government Sponsorship Students  
Government Sponsorship ተማሪዎች እንዴት  online Register ማድረግ ትችላላችሁ?
  ‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

The online registration Procedure follows up soon!

#RegistrationForm 📌በአካል ሄዳችሁ ሪፖርት ስታደርጉ የምትሞሉት ፎርም ይህንን ይመስላል። የምትሞሉት መረጃ ግራ እንዳያጋባችሁ በደንብ ደጋግማችሁ እዩት እናንተን የሚመለከት እና የማይመለከ
+5
#RegistrationForm   📌በአካል ሄዳችሁ ሪፖርት ስታደርጉ የምትሞሉት ፎርም ይህንን ይመስላል። የምትሞሉት መረጃ ግራ እንዳያጋባችሁ በደንብ ደጋግማችሁ እዩት እናንተን የሚመለከት እና የማይመለከተውን ለዩ የሚመለከታችሁን ብቻ የምትሞሉትን መረጃ ቀድማችሁ እውቁ። ይህ እዛው የተመደባችሁበት ካምፓስ ተገኝታችሁ  ስትሞሉ በፍጥነት ያለ ምንም መዘግየት ጉዳያችሁን አንድጨርሱ እና እንዳትገላቱ ይረዳችዋል።   አብራችሁ የምታስገብቱን ዶክመንት ይናገራሉ። ግን ከዚህ በፊት በነበሩት ጊዜያት ሲደረግ የነበረው የESSLCE TEMPORARY CERTEFICATE እና የHighschool Transcript ነው አንድ ላይ ፎርሙ ከተሞላ በሃላ የምታስገቡት የተቀየረ ነገር ካለ እዛው ጠይቃችሁ መረዳት ትችላላችሁ።       በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#5%Club Explanation About in Person Campus Registration!    Admission Portal ላይ Congratulations ተብላችሁ የገባችሁ self-sponsor and Government Sponsor ተማሪዎች በmy section viewing portal ላይ ገብታችሁ የተመደባችሁበትን ካምፓስ (ኮሌጅ ) ከተመለከታችሁ በሃላ መስከረም 7 በየካምፓሶቹ ተገኝታችሁ ሪፖርት ስታደርጉ መከተል ያለባችሁ ሂደቶች በ5%Club Exclusively ከዚህ በታች በደንብ ይገለጻል።   📌Step 1 ፦ ዩኒቨርሲቲው በይፋ ባሳወቀው መሠረት ከመስከረም 7–8 ባሉት  የምዝገባ ቀናት ውስጥ ወደተመደባችሁበት የካምፓስ/ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ መሄድ። 📌Step  2፦ከተመደባችሁበት ካምፓስ (ኮሌጅ)  ከሬጅስትራር ቢሮ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች የምዝገባ ፎርሙን ይጠይቁ። (የኮሌጅዎ ሬጅስትራር ቢሮ የት እንደሚገኝ ካላወቁ፣ የተመደቡበትን ካምፓስ እና ኮሌጅ በ "My Section Viewing Portal" ላይ ይመልከቱ።) 📌Step  3፦ ፎርሙን ተገቢ የሆኑ መረጃዎችን በመሙላት ያጠናቅቁ። እንዳንድ መረጃዎችን ስትሞሉ ግራ እንዳትጋቡ ቀድማችሁ የምትሞሉትን ነገር ምን ይመስላል የሚለውን በ5%Club Telegram Channel  የምትሞሉት ፎርም Exact ምን እንደሚመስል አምና እና ካች አምና ከነበሩት ፎርሞች ጋር ይለቀቅላችዋል።   📌ደረጃ 4፦ የ ESSLCE (የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና) ውጤትዎን (ጊዜያዊ ሰርተፍኬት) እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትራንስክሪፕት ኮፒ ከፎርሙ ጋር በማያያዝ ለተመደቡበት የኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮ በማስገባት በአካል የምታደርጉትን ምዝገባ ታጠናቅቃላችሁ።     ይህ በተመደባችሁበት ካምፓስ በአካል ሄዳችሁ ሪፖርት ምታደርጉበት እና አስፈላጊ ዶክመንቶችን የምታስገቡበት የምዝገባ ሂደትን ነው የሚያብራራው። የonline ደግሞ በቀጣዩ post ይቀርባል።   ⚠️The5%Club የሚሰጣችሁ መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው ብላችሁ የምታስቡ ከሆነ ቻናሉን እና ግሩፑን መረጃው ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች Share በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩን።‼️   በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#Notice Admission Portal ላይ Congratulations ተብላችሁ የገባችሁ self-sponsor and Government Sponsor ተማሪዎች በmy section viewing portal
#Notice
Admission Portal ላይ Congratulations ተብላችሁ የገባችሁ self-sponsor and Government Sponsor ተማሪዎች በmy section viewing portal ላይ ገብታችሁ የተመደባችሁበትን ካምፓስ (ኮሌጅ ) ከተመለከታችሁ በሃላ መስከረም 7 በየካምፓሶቹ ተገኝታችሁ ሪፖርት ስታደርጉ መከተል ያለባችሁ ሂደቶች በ5%Club Exclusively ከዚህ በታች በደንብ ይገለጻል።
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#Notice Admission Portal ላይ Congratulations ተብላችሁ የገባችሁ self-sponsor and Government Sponsor ተማሪዎች በmy section viewing portal
#Notice
Admission Portal ላይ Congratulations ተብላችሁ የገባችሁ self-sponsor and Government Sponsor ተማሪዎች በmy section viewing portal ላይ ገብታችሁ የተመደባችሁበትን ካምፓስ (ኮሌጅ ) ከተመለከታችሁ በሃላ መስከረም 7 በየካምፓሶቹ ተገኝታችሁ ሪፖርት ስታደርጉ መከተል ያለባችሁ ሂደቶች በ5%Club Exclusively ከዚህ በታች በደንብ ይገለጻል።

Student Portal Log in credential ይላክላቸዋል በቅርቡ ሌላ issue ስላጋጠማቸው ነው ያልመጣላችሁ በትዕግስት ጠብቁ!!!

#Notice To: All Freshman Students(2019 Entry) Subject: Registration & Portal-Related Issues Dear Students, The AAU Registrar Office has received reports of several technical and administrative issues affecting students during the registration process. We are aware of the following specific cases:
1. Government Scholarship vs. Self-Sponsored Status — Some students who applied for and were accepted under the government scholarship program have found their status incorrectly listed as "self-sponsored" on the portal. 2. Missing Dormitory and Campus Sections — Some students are unable to view or access the dormitory and campus Allocation sections on the registration portal.
We understand that these issues may cause confusion and delay in completing your registration. Please be assured that the Registrar Office is actively working to resolve them. If you are affected by any of the above issues, please contact the AAU Registrar Office immediately: 📍In peron: AAU registrar office, Main Campus (6Kilo Campus) 📞 Phone: +251 111 239705 / +251 111 239706 📧 Email: registrar@aau.edu.et Office Hours: Monday–Friday, during regular working hours We kindly ask for your patience as we address these matters. Rest assured that every case will be reviewed and resolved accordingly. Thank you for your understanding. AAU Registrar Office     በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

ስለ ምዝገባ Online እና In person ስለሚኖረው ለself and Government Students Step by Step ከሰዓት በኃላ እንለቅላችዋለን። እስከዛ Section and Dormitory Placement ተመልከቱ!!!

#Dormitory   Dorm የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ተመደባችሁበት ግቢ ስትመጡ መያዝ ያለባችሁ ነገሮች አስፈላጊ ዶክመንቶች ለምሳሌ የማትሪክ ውጤት (original ስላለተላከ በየትምህርት ቤታችሁ Temporary Certificate ያዙ ) ፥ የ High School Transcript ፥ ጉርድ ፎቶ ግራፍ  ፥ ብርድልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ ናቸው።   ወደ ግቢ ስትደርሱ ወደ ተመደባችሁበት የዶርም ህንጻ ብሎክ (Online  ላይ ባያችሁት መሰረት) በመሄድ የህንጻው ፕሮክተር ጋር ቀርባችሁ ውል ፎረም ሞልታችሁ ቁልፍ እና ዶርም መረከብ ትችላላችሁ።     በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

ስለ Student portal login credential ሁለቱ posts በጣም clear ናቸው የምታዩበት መንገድ አስቀምጠናል። ስለዚህ እየገባችሁ ለማየት ሞክሩ። አሁን ላይ ለማንም አልተላከም on the coming days ይላክላችዋል በትዕግስት ጠብቁ።   በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

https://t.me/the5clubs/415 CHECK THIS POST TOO

#Student Portal Log in Credential  Clarification by 5%Club   ለመጀመሪያው ሴሚስተር ምዝገባ በጣም አስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ የAAU Student portal ላይ Log in ማድረግ ነው። Log in ለማድረግ ደግሞ Username (Student ID) : UGR/****/19  እና OTP (4digit one time password) በጣም አስፈላጊው ነገር ነው።  Log in ካላደረጋችሁ ምንም አይነት online ምዝገባ ማድረግ አትችሉም።   Student portal log in credential እንዴት ማግኘት እንችላለን ? ይህንን የምታገኙት እናነት Undergraduate ተማሪዎች ስለሆናችሁ ለAAU UAT register ስታደርጉ እና apply ስታደርጉ የነበረበት admission portal ላይ በዚህ ሊንክ
AAU | Addis Ababa University
  ገብታችሁ ነው።     እዚህ ላይ ስትገቡ ልክ congratulations የሚለው Text በታች ካምፓስ እና ዶርም ምደባ እንድታዩ ሊንክ እንደላኩት ወደ student portal ለመግባት የሚያስፈልጋችሁን log in credential ይላክላችዋል።   የተላከላችሁን User name : UGR/****/19 እና password: ****   በዚህ ሊንክ  
AAU | Addis Ababa University
ገብታችሁ የstudent portal log in አድርጋችሁ password ያስቀይራቸዋል የራሳችሁን password አስገብታችሁ ወደ ቀጣዩ የምዝገባ ሂደት የምታልፉት።   📌ከዛ በሃላ Basic Information Student Portal ላይ ከገባችሁ በሃላ Admission —> Basic Information ላይ ገብታችሁ ትሞላላችሁ። (⚠️⚠️ይህንን ማድረግ ምችሉት Student portal log in ከሰራላችሁ በሃላ ነው።‼️)     አሁን ላይ ስትሞክሩት ላይሰራላችሁ ይችላል ደጋግማችሁ ሞክሩ በትዕግስት ጠብቁ ዶርም እና ካምፓስ ምደባ እንዴት Delayed እንደሆነ አይታችዋል። ስለዚህ በትዕግስት መጠበቅ ነው ያለበችሁ።‼️‼️‼️     ⚠️👉በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

photo content
+2

Self Sponsored  Non Adiss Ababa Residents የዶርም ምደባ በዚህ ሊንክ
View Dormitory Placement - Addis Ababa University
እየገባችሁ Check አድርጉት።

#Notice ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ስልወጣ በተመደባችሁበት ዶርም ግቢ እና ዶርም ህንጻ በመሄድ ፕሮክተር ቢሮ ፎርም ሞልታችሁ ዶርም መረከብ ትችላላችሁ። ተማሪዎች እየገቡ
#Notice ከአዲስ አበባ ውጪ ያላችሁ ተማሪዎች የዶርም ምደባ ስልወጣ በተመደባችሁበት ዶርም ግቢ እና ዶርም ህንጻ በመሄድ ፕሮክተር ቢሮ ፎርም ሞልታችሁ  ዶርም መረከብ ትችላላችሁ። ተማሪዎች እየገቡ ነው ፥ ዶርማቸውን እየተረከቡ ነው። የዶርም ምደባችሁን ለመመልከት  በዚህ ሊንክ
View Dormitory Placement - Addis Ababa University
 የ AAU Application Number አስገብታችሁ መመልከት ትችለላችሁ!   በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website