fa
Feedback
The 5% Club

The 5% Club

رفتن به کانال در Telegram

Your Ultimate , Urgent and Accurate Guide | Work until it's Done!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
886
مشترکین
+324 ساعت
+387 روز
+60630 روز
آرشیو پست ها
photo content

Check your onetime password here in the link beloww https://portal.aau.edu.et/NewStudents/Welcome

پیام صوتی00:17

በ self በ Government እንዴት እንደምትምዘገቡ step by step እዚህ ጋር እየገባችሁ ተመልከቱ!

Check your Email Log in credential እየመጣ ነው። የኦንላይን ምዝገባችሁን መጀመር ትችላላችሁ!!!

Student Portal Log in credential በemail ነው ዘንድሮ የሚላክላችሁ guys

FRESHMAN REGISTRATION
An email containing your username and password for the course registration portal will be sent to you. Please check your email regularly. You are also required to fill out a registration form, which can be collected from the Registrar’s Office starting now. ‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#Notice ለምዝገባ ፎርም ለመሙላት የምትሄዱት የተመደባችሁበት ካሥፓስ ነው እንጂ 6ኪሎ ዋናው Registrar አይደለም ። እዛ በመሄድ ጊዜያችሁን አታጥፉ። የተመደባችሁበት ኮሌጅ ሄዳችሁ Registrar Office ነው ፎርም መሙላት መጀመሩን መጠየቅ ያለባችሁ። ምዝገባው ሁለት Part ነው ያለው። Student portal log in credential ከተላከላችሁ በኃላ Online እኛ ባሳየናችሁ መንገድ እና በተመደባችሁበት ኮሌጅ Registrar ፎርም ሞልቶ አስፈላጊውን Document አብሮ ማስገባት ነው። እነዚህ ሁለቱን ማድረግ ከቻላችሁ ምዝገባ ጨርሳችዋል ማለት ነው።     ‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናምዝገባለግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

 አዲስ ተማራዎች ይሕ ደግሞ በየግቢያቹ/Campus የሚገኙ የWifi password ናቸው 4kilo 👉Wifi name: AAU-CNCS-Staff    ✅ Password:  CNCS@Staff! 👉Wifi name: AAU-CNCS-Student    ✅  Password: CNCS@Student! 5kilo 👉Wifi name: AAU-AAiT-Staff    ✅   Password:  AAiT@Staff! 👉Wifi name: AAU-AAiT-Student    ✅   Password:  AAiT@Student! 6kilo 👉Wifi name: AAU-Main-Staff    ✅   Password: Pass@,2025! 👉Wifi name: AAU-Main-Student    ✅  Password:  @cad@2026! CBE 👉WiFi Name: AAU CBE Student   ✅  Password : CBE@Student! 👉Wifi Name: AAU CBE Staff   ✅ Password: FBE@Staff! 👉 Lideta Eiabc ✅password  pass@eiabc! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

📌For this our unlimited support please follow our TikTok account and subscribe our YouTube channel 📲 Follow us on TikTok 🎵
📌For this our unlimited support please follow our TikTok account and subscribe our YouTube channel   📲 Follow us on TikTok 🎵
👉 https://www.tiktok.com/@the.5.club
  ▶️ Subscribe to our YouTube Channel 🎥
👉 https://www.youtube.com/@Entrancehub-Brand
  📢 Join our Telegram Channel for urgent and accurate information!
👉 https://t.me/the5clubs
  💡 Stay informed. Stay connected. Work until it’s Done!

Repost from N/a
پیام صوتی00:14

Repost from The 5% Club
#RegistrationForm 📌በአካል ሄዳችሁ ሪፖርት ስታደርጉ የምትሞሉት ፎርም ይህንን ይመስላል። የምትሞሉት መረጃ ግራ እንዳያጋባችሁ በደንብ ደጋግማችሁ እዩት እናንተን የሚመለከት እና የማይመለከ
+5
#RegistrationForm   📌በአካል ሄዳችሁ ሪፖርት ስታደርጉ የምትሞሉት ፎርም ይህንን ይመስላል። የምትሞሉት መረጃ ግራ እንዳያጋባችሁ በደንብ ደጋግማችሁ እዩት እናንተን የሚመለከት እና የማይመለከተውን ለዩ የሚመለከታችሁን ብቻ የምትሞሉትን መረጃ ቀድማችሁ እውቁ። ይህ እዛው የተመደባችሁበት ካምፓስ ተገኝታችሁ  ስትሞሉ በፍጥነት ያለ ምንም መዘግየት ጉዳያችሁን አንድጨርሱ እና እንዳትገላቱ ይረዳችዋል።   አብራችሁ የምታስገብቱን ዶክመንት ይናገራሉ። ግን ከዚህ በፊት በነበሩት ጊዜያት ሲደረግ የነበረው የESSLCE TEMPORARY CERTEFICATE እና የHighschool Transcript ነው አንድ ላይ ፎርሙ ከተሞላ በሃላ የምታስገቡት የተቀየረ ነገር ካለ እዛው ጠይቃችሁ መረዳት ትችላላችሁ።       በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   The 5%Club Discussion Group  Click Here The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#Payement_Amount ⚠️❗️የክፍያ መጠን ለself sponsor ተማሪዎች በየዲፓርትመንቱ። የኮርስ ክሬዲት መጠን ለፍሬሽማን የመጀመሪያው ሴሚስተር (Based on 2017 and 2018 Entry
#Payement_Amount   ⚠️❗️የክፍያ መጠን ለself sponsor ተማሪዎች በየዲፓርትመንቱ።   የኮርስ ክሬዲት መጠን ለፍሬሽማን የመጀመሪያው ሴሚስተር (Based on 2017 and 2018 Entry Batch Course Offering)  
1. Natural Programs ዲፓርትመንቶች ለተመደባችሁ 35ECTS 2. Social Programs ዲፓርትመንቶች ለተመደባችሁ  33ECTS
  በዚህ መሰረት በደረሳችሁ ዲፓርትመን ለዚህ ሴሚስተር የሚደርስባችሁን የክፍያ መጠን በ1ECTS ዋጋ አባዝታችሁ ማወቅ ትችላላችሁ። አሁን ላይ የምትከፍሉት ግማሹን ሲሆን ሴሚስተሩ ሲጠናቀቅ ደግሞ ቀሪውን ግማሽ ትከፍላላችሁ።     ‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

How did u fined the Information's shared by 5%Club Regarding AAU Registration and other related things for Freshman?

📚 THE 5% CLUB | AAU FRESHMAN FAQ 🎓 Addis Ababa University • 2026/27 (2019 E.C.) 🔥 ለAAU Freshman ተማሪዎች ወሳኝ መረጃ! ስለ Online Registration፣ Campus Registration፣ Student Portal፣ Dorm እና ተጨማሪ መረጃዎች የሚያስፈልጓችሁን መልሶች ከታች ያግኙ። 📝 1. Online Registration 💳 Self Sponsorship Students Self Sponsorship ተማሪዎች እንዴት Online Register ማድረግ ትችላላችሁ?
🔗 የSelf Sponsorship Online Registration መመሪያ
🏛 Government Sponsorship Students Government Sponsorship ተማሪዎች እንዴት Online Register ማድረግ ትችላላችሁ?
🔗 የGovernment Sponsorship Online Registration መመሪያ
🏫 2. In-Person Campus Registration 📄 በአካል ሪፖርት ስናደርግ የምንሞላው ፎርም ምንድን ነው? 🔗 የIn-Person Registration Form መመሪያ 📍 በአካል የተመደብንበት ካምፓስ ሄደን ምንድን ነው የምንመዘገበው?
🔗 የCampus Registration መመሪያ
🔐 3. Student Portal & Login 🔑 Student Portal Login Credentials Student Portal Login Credential እንዴት ማግኘት እንችላለን?
🔗 Student Portal Login Credential መመሪያ
📅 4. Important Freshman Dates ⏰ ወሳኝ የFreshman ተማሪዎች ሊያውቁት የሚገባው ቀኖች የትኞቹ ናቸው?
🔗 ወሳኝ የFreshman ቀናት መመሪያ
🛏 5. Dorm & Campus Placement 🛏 የዶርም ምደባ እንዴት ማየት ይቻላል?
🔗 የDorm Placement ማየት መመሪያ
🏛 የካምፓስ (ኮሌጅ) ምደባ እንዴት ማየት ይቻላል?
🔗 የCampus / College Placement ማየት መመሪያ
‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#Online Registration Self-Sponsorship Students  
Self  Sponsorship ተማሪዎች እንዴት online Register ማድረግ ትችላላችሁ?
      በቅድሚያ ወደ Students Portal ለመግባት Students Portal Log in Credential ማግኘት የግድ ይላችዋል። እሱን የምታገኙት apply ያደረጋችሁበት Admission Portal ላይ ነው። እሱን እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ከዚህ በፊት በነበረው post ላይ ገለጻ አስቀምጠናል።  Student login credential Username (UGR/****/19) እና password (4 digit OTP) ካገኛችሁ በሃላ በዚህ ሊንክ 👉 AAU | Addis Ababa University  በመጠቀም ወደ Student portal log in ታደርጋላችሁ።     📌Step 1: Username (UGR/****/19) እና password (4 digit OTP) በማስገባት log in ማድረግ   📌Step 2: OTP የሚያገለግለው ለአንድ ጊዜ ብቻ ስለ ሆነ ሁል ጊዜ የምታስታውሱትን password ታስገቡ እና ወደ ቀጣዩ ሂደት ታልፋላችሁ።   📌Step 3: ወደ Student portal ከገባችሁ በሃላ በሚመጣላችሁ option Admission —> Basic Information —> Student Profile የሚለው ላይ አስፈላጊ የሚባሉ መረጃዎችን ትሞላላችሁ። Passport size photo ካላችሁ እሱን upload በማድረግ የስልክ ቁጥር መረጃ ፥ የተወለዳችሁበት ቀን እና email address አስገብታችሁ submit ታደርጋላች።       📌Step 4 ፡ እዛው Student Portal ላይ registration የሚለው tab ስር በቅድሚያ Registration —> Course Registration ትገቡ እና  Academic Year : 2026/27 እና  semester I ስታደርጉት Due Amount ብሎ መክፈል ያለባችሁን የገንዘብ መጠን ያስቀምጥላችዋል።       📌Step 5፡  Due Amount የመጣላችሁን ቴሌ ብር ላይ በመግባት ወይም እዛው Student portal ላይ FEE  የሚለው TAB ላይ  FEE à Tuition Fee ላይ ገብታችሁ Academic Year : 2026/27 እና  semester I አስገብታችሁ በቀጥታ proceed to payment ብላችሁ ክፍያውን መፈጸም ትችላላችሁ።   📌Step 6፡ በመቀጠል ክፍያ ካጠናቀቃችሁ በሃላ Registration —> Course Registration ትገቡ እና  Academic Year : 2026/27 እና  semester I መርጣችሁ የሚመጣላችሁን የኮርስ ዝርዝር ሁሉንም Select አድርጋችሁ ምዝገባችሁን መጨረስ ትችላላችሁ።   ⚠️ከዚህ step በሃላ በይፋ ለመረጀመሪያው ሴሚስተር online ተመዝግባችዋል ማለት ነው። Course registration completed successfully ✅የሚል ይመጣላችዋል።     ⚠️⚠️⚠️❗️እያንዳንዱ Step ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ቴሌ ብር አካውንታቹ ላይ በቂ ገንዘብ አስቀምጡ። ከዚህ በሃላ self-sponsor ተማሪዎች የሴሚስተር ክፍያ የምትከፍሉት እና ለሴሚስተር ኮርስ የምትመዘገቡት በዚህ አይነት መንገድ ይሆናል። የዶርም ኪራይ ክፍያም በዚው በStudent portal በኩል FEE à Dormitory Fee ላይ ገብታችሁ የምትከፍሉትን መጠን ያስቀምጥላችዋል እዚያው ላይ በቴሌብር የምትከፍሉበት መንገድ አለ።‼️   ‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

#Online Registration Self-Sponsorship Students Self Sponsorship ተማሪዎች እንዴት online Register ማድረግ ትችላላችሁ? ‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
+5
#Online Registration Self-Sponsorship Students  
Self  Sponsorship ተማሪዎች እንዴት online Register ማድረግ ትችላላችሁ?
‼️‼️‼️በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ  ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉   ✅The 5%Club Discussion Group  Click Here ✅The 5%Club Channel Click Here   #The5PercentClub #TeamUAT #AAUReady   The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website

Wait patiently!

Registration procedures and Steps for Self Sponsored Students Loading ............