fa
Feedback
Alpha Technology Solution PLC

Alpha Technology Solution PLC

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
478
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-1430 روز
آرشیو پست ها
🚀 የAlpha Robotics Summer Camp ተማሪዎች የትምህርት ጉዞ 🚀 በዚህ በጣም ልዩ ጉዞ ውስጥ፣ ተማሪዎቻችን የታላቅ ዕውቀትና ልምድ ለማግኘት ወደ 🎓 አዳማ ዩኒቨርሲቲ እና 💻 የኢትዮ
🚀 የAlpha Robotics Summer Camp ተማሪዎች የትምህርት ጉዞ 🚀 በዚህ በጣም ልዩ ጉዞ ውስጥ፣ ተማሪዎቻችን የታላቅ ዕውቀትና ልምድ ለማግኘት ወደ 🎓 አዳማ ዩኒቨርሲቲ እና 💻 የኢትዮጵያ መረጃ ደህንነት ኤጀንሲ (INSA) ጉብኝት ያደርጋሉ። ✨ የጉዞው አላማ ✨ በሮቦቲክስ፣ ቴክኖሎጂ፣ እና ሳይበር ደህንነት ቀጣይ ትውልድ መምህራን ማብቃት። ከትምህርት ክፍል ውጭ በተፈጥሮ የሚታዩ ፕሮጀክቶችን ማየት። በሳይንስና ቴክኖሎጂ የወደፊት ዕድሎችን ማስተዋል። 🌟 ተማሪዎች የሚያገኙት 🌟 ✅ በሮቦቲክስ እና ቴክኖሎጂ ቀጥታ ልምድ ✅ ሳይበር ደህንነት ስለሚጠበቅ ዕውቀት ✅ በፈጠራ የተመሠረተ አእምሮ ✅ በቡድን መስራት እና አመራር ችሎታ 🌍 መሐላችን “ዕውቀትን እንፈልጋለን፣የወደፊትን እንገነባለን.” 📌 በእኛ ጋር ተቀላቀሉ ፣ የትውልድ ፈጠራ ጉዞውን በቀጥታ ይከታተሉ 🚀

በሁለት ወር ውስጥ ብቁ ግራፊክስ ዲዛይነር ይሁኑ 🎨Branding Design 📦Product Design ⚡️Logo Design 💼Photo Manipulation ይማሩ ከተማሩ በኃላ በCOC ብቁ እናደ
በሁለት ወር ውስጥ ብቁ ግራፊክስ ዲዛይነር ይሁኑ
🎨Branding Design 📦Product Design ⚡️Logo Design 💼Photo Manipulation ይማሩ ከተማሩ በኃላ በCOC ብቁ እናደርጋለን፡፡ ከዛም አልፎ እራሳችን የስራ እድል እናቀርባለን፡፡ ይደውሉ ይመዝገቡ! 📞0916409240                                       📞0992242522 🧿Telegram- @Alphatechnologysolution Alpha Technology Solution PLC         Digital World For Everone!

🎥✨ ልዩ ፳% ቅናሽ ላይ በ ሲኒማቶግራፊ ትምህርት ላይ፦ ✨🎥 የፎቶግራፊ እና የቪዲዮ ስራዎችን በሙያዊነት እና በጥራት ይማሩ። አገልግሎቶቻችን፦ ✅ የፎቶግራፊ ✅ የቪዲዮግራፊ ✅ የቪዲዮኤዲቲንግ ✅
🎥✨ ልዩ ፳% ቅናሽ ላይ በ ሲኒማቶግራፊ ትምህርት ላይ፦ ✨🎥 የፎቶግራፊ እና የቪዲዮ ስራዎችን በሙያዊነት እና በጥራት ይማሩ። አገልግሎቶቻችን፦ ✅ የፎቶግራፊ ✅ የቪዲዮግራፊ ✅ የቪዲዮኤዲቲንግ ✅ ፎቶኤዲቲንግ ✅ ጊምባል ኦፕሬቲንግ ✅ድሮንኦፕሬቲንግ 🔥 በሁሉም አገልግሎት 20% ቅናሽ እየተሰጠ ነው፦ 📍 አድራሻ፦ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን (ሞቢል የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ ኡታ ዋዩ ህንፃ አንደኛ ፍሎር ላይ) 📞 ስልክ፦ +251916409240 | +251983640202

Check out these great opportunities 1. Erasmus Mundus Scholarship For Master & PhD 2025 (Fully Funded) https://lnkd.in/dcHS6E
Check out these great opportunities 1. Erasmus Mundus Scholarship For Master & PhD 2025 (Fully Funded) https://lnkd.in/dcHS6E-p 2. University of Oxford Rhodes Scholarship UK 2026 (Fully Funded) https://lnkd.in/d6NqTfm5 3. Central Queensland University Scholarship In Australia (Fully Funded) https://lnkd.in/dQZsU9Jv 4. Harvard Rowland Fellows Program 2026 | Fully Funded https://lnkd.in/di2sBvCu 5. METI Government of JAPAN Internship Program 2026 (Fully Funded) https://lnkd.in/dfB9UDAQ 6. McGill University Scholarships In Canada 2026 (Fully Funded) https://lnkd.in/d7aR6T8c 7. University of Tsukuba MEXT Scholarship 2026 (Fully Funded) https://lnkd.in/dxUemNmt 8. University of Tokyo Japanese Government (MEXT) Scholarship 2026 (Fully Funded) https://lnkd.in/dbjyGG8e 9. University of New England Scholarship In Australia 2026 (Fully Funded) https://lnkd.in/dmYqFG7M 10. DAAD Scholarship in Germany 2026 (Fully Funded) https://lnkd.in/dKDCRddZ

በሁለት ወር ውስጥ ብቁ ግራፊክስ ዲዛይነር ይሁኑ 🎨Branding Design 📦Product Design ⚡️Logo Design 💼Photo Manipulation ይማሩ ከተማሩ በኃላ በCOC ብቁ እናደ
በሁለት ወር ውስጥ ብቁ ግራፊክስ ዲዛይነር ይሁኑ
🎨Branding Design 📦Product Design ⚡️Logo Design 💼Photo Manipulation ይማሩ ከተማሩ በኃላ በCOC ብቁ እናደርጋለን፡፡ ከዛም አልፎ እራሳችን የስራ እድል እናቀርባለን፡፡ ይደውሉ ይመዝገቡ! 📞0916409240                                       📞0992242522 🧿Telegram- @Alphatechnologysolution Alpha Technology Solution PLC         Digital World For Everone!

🎓 We did it! Our Summer Camp 2025 class officially graduated on 24/12/2018 E.C. 🚀 From teamwork to innovation, our campers
🎓 We did it! Our Summer Camp 2025 class officially graduated on 24/12/2018 E.C. 🚀 From teamwork to innovation, our campers developed amazing projects and showed true dedication. 🌟 👏 Congratulations to all our graduates — the future belongs to you! 💡✨ 🎯Telegram 🎯Youtube 🎯BlueSky 🎯Facebook 🎯Instagram 🎯WEBSITE Alpha Technology solution PLC Digital World for Everyone!

🌼ልዩ የአዲስ አመት የበአል ቅናሽ🌼 🌼የ2018 የአዲስ አመት በአል ምክንያት በማድረግ በሁሉም በምንሰጠው ስልጠና ለሚመዘገብ ተማሪ የ20% ቅናሽ ማድረጋችን ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡ 🔸 ዲጂታል
🌼ልዩ የአዲስ አመት የበአል ቅናሽ🌼 🌼የ2018 የአዲስ አመት በአል ምክንያት በማድረግ በሁሉም በምንሰጠው ስልጠና ለሚመዘገብ ተማሪ የ20% ቅናሽ ማድረጋችን ስናሳውቅ በደስታ ነው፡፡ 🔸 ዲጂታል ማርኬቲንግ 🔸 ግራፊክስ ዲዛይን 🔸 ዌብሳይት ዴቪሎፕመንት 🔸 ቪዲኦ ኤዲቲንግ 🔸 ኢንግሊዘኛ ቋንቋ 🔸ሮቦቲክስ 🔸ቤዚክ ኮምፒዩተር 🔸ሲኒማቶግራፊ 🔸ሴልስ እና ማርኬቲንግ አስቀድመው ከቤት እየተማሩ እና የህልም ስራዎቻቸውን በመገንባት በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ይቀላቀሉ። ይሰልጥኑ የሞያ ባለቤት ይሁኑ! ▶️ አሁኑኑ ተመዝገቡ እና ዕድሉን ተጠቀሙ!!
📱 በቶሎ ይመዝገቡ!
📞 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦ 👉 +251916409240 / +251983640202 ✈️DM ON Telegram 🎯Telegram 🎯Youtube 🎯BlueSky 🎯Facebook 🎯Instagram 🎯WEBSITE 🌼🌼🌼🌼🏵ዘመን ለፍሰሃ ዕድሜን ለንስሃ የጨመረልን አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን አደረሳቹ አዲሱ አመት ከኃጥያት በቀር የልባችን መሻት ሚፈጸምበት ህልሞቻችን የሚፈፀሙበት አመት ይሁንልን መልካም አዲስ ዓመት አመሰግናለው🌼🌼🌼🌼🏵 🌻🌟 መልካም አዲስ አመት! | Happy New Year! 🌟🌻

🌻🌟 መልካም አዲስ አመት! | Happy New Year! 🌟🌻 አዲሱ ዓመት የአዲስ ተስፋ፣ የአዲስ እድል፣ የአዲስ ሀሳብ እና የአዲስ በረከት ጊዜ ነው። ካለፈው ዓመት የምንወስደው ትምህርትና ልም
🌻🌟 መልካም አዲስ አመት! | Happy New Year! 🌟🌻 አዲሱ ዓመት የአዲስ ተስፋ፣ የአዲስ እድል፣ የአዲስ ሀሳብ እና የአዲስ በረከት ጊዜ ነው። ካለፈው ዓመት የምንወስደው ትምህርትና ልምድ ነው፤ ከአዲሱ ዓመት የምንገናኘው የበረከት እና የእድገት እድል ነው። 🌸 በዚህ 2018 ዓ.ም፦ ✅ ሰላም በልባችሁ ይፅና። ✅ ጤና በሕይወታችሁ ይጥና። ✅ ደስታ በቤቶቻችሁ ይብዛ። ✅ የልብ ፍላጎቶቻችሁ ሁሉ እንዲፈጸምላችሁ እንመኛለን። አዲሱ ዓመት የእድገት፣ የስኬት፣ የፍቅር እና በረከት ይሁንላችሁ። በ2018 በጎ ነገር እንድትሞሉ፣ በደስታ እንድትኖሩ፣ በሁሉም ዘመን የአምላክ ጸጋ እንድታገኙ ከልብ እንመኛለን። 🌻 መልካም አዲስ አመት! 🌻 🌻 Wishing you a Blessed, Peaceful, and Prosperous New Year! 🌻 🎯Telegram 🎯Youtube 🎯BlueSky 🎯Facebook 🎯Instagram 🎯WEBSITE Alpha Technology solution PLC Digital World for Everyone!

ያለፈው ጊዜ ለእያንዳንዱ ተማሪ ትልቅ ጉዞ ነበር፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ እለት ድረስ በትግዕስት እና በትጋት ሆነው በቀን ቀን እየሰሩ እየተማሩ ሙሉ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ነበር፡፡ ዛሬ
+9
ያለፈው ጊዜ ለእያንዳንዱ ተማሪ ትልቅ ጉዞ ነበር፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ እለት ድረስ በትግዕስት እና በትጋት ሆነው በቀን ቀን እየሰሩ እየተማሩ ሙሉ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ነበር፡፡ ዛሬ ያለፈው ጊዜ ውጤት ፍሬያማ ሆኖ የተማሪነታቸውን ውጤት በ24/12/2017 ስኬታቸውን አሳይተውናል፡፡ ትጋት ብቻ አልነበረም ፍላጎት እና ልብ እንዲሁም ለትምህርቱ ፍቅር አስፈላጊ ነበር፡፡ ይህንን ሁሉ አልፋችሁ በGraphics Design, በVideo Editing, በDigital Marketing, በRobotics Summer Camp, በEnglish Language እና በመሰረታዊ ኮምፒዩተር ስለተመረቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! ይህም የምርቃት ቀን በማህበረሰቡ ዘንድ ተማሪዎች የተማሩትን ክህሎት እና እውቀት በማህበረሰቡ ፊት እንዲያሳዩ አድርጓል፡፡ ይህም ቤተሰብ እና ማህበረሰቡ ከእኛ ጋር አብረው እንዲሰሩ እምነት አሳድሯል፡፡ በሀገር ዘንድ ደግሞ የመማር ማስተማር ሂደቱን ውጤታማነት አሳይቷል፡፡ እንዲሁም ደግሞ በትምህርት እና በሙያ ችሎታ የተማሪ መጠን ከፍ በማድረግ የስራ አጥ ቁጥርን ይቀንሳል፡፡ በማጠቃለያም በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ተምራችሁ ለተመረቃችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! 📱@Alphatechnologysolution 🎯Alpha Technology Solution PLC   Digital World For Everone!

🤖✨ Robotics Training Registration Opens! ✨🤖 🚀 Unlock the future with hands-on robotics skills! 📅 Registration Opens: መስከረ
🤖✨ Robotics Training Registration Opens! ✨🤖 🚀 Unlock the future with hands-on robotics skills! 📅 Registration Opens: መስከረም 3 📍 Limited Seats Available – Don’t Miss Out! 🎯 Learn, Build, Innovate, and Compete in Robotics! Perfect for students, tech enthusiasts, and future innovators. 👉 Register now at: https://alphatechnologysolution.com/ #Robotics #TechTraining #Innovation #STEM #FutureSkills #2018

2025 🎓Graduations Ceremony🏆 @Alphatechnologysolution7 #Graduation
2025 🎓Graduations Ceremony🏆 @Alphatechnologysolution7 #Graduation

Here we Go😎

📸These aren’t just students. They’re builders. Thinkers. Future innovators. No boring lectures. No "watch and wait." Just curious minds, real tools, and hands-on learning that actually sticks. 🚀🔥 At Alpha Technology Solution, we don’t just teach tech — we let young people build it with their own hands. 🧠 Figuring out Arduino, wire by wire 🔌 Turning ideas into working circuits 👨‍💻 Learning by doing — and loving every second This is what real learning looks like. And trust us — the future’s in good hands. 💡 #AlphaTech #STEMeducation #ArduinoProjects #FutureMinds #YouthInnovation #LearnByDoing #RoboticsTraining #NoBoringLectures #TechForChange

🚀 Welcome to the Future of Innovation! At Alpha Technology Solution, young minds are building robots, programming microcontr
🚀 Welcome to the Future of Innovation! At Alpha Technology Solution, young minds are building robots, programming microcontrollers, and shaping tomorrow TODAY. 🛠🤖 Join us as we turn curiosity into creation, one project at a time.🔥 📍Mobil, Uta Wayo union Building on the first floor #AlphaTech #STEMEducation #FutureEngineers #RoboticsClass #InnovationStartsHere

✨At Alpha Tech Solution, our young learners are diving into the world of computers and robotics exploring code, crafting circ
+4
✨At Alpha Tech Solution, our young learners are diving into the world of computers and robotics exploring code, crafting circuits, and unlocking the tech skills of tomorrow. 🤖⌨️ We’re not just teaching technology we’re shaping creators, thinkers, and future leaders. 🚀 #AlphaTechnologySolution #FutureInnovators