Alpha Technology Solution PLC
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
478
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
🚨 የስራ ማስታወቂያ፡ የአባከስ (Abacus) መምህር ይፈለጋል! 🚨በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው Alpha Technology Solution የቴክኖሎጂ እና የስልጠና ማዕከላችን፣ ህጻናትን በአባከስ (Abacus Mental Math) ማሰልጠን የሚችል/የምትችል ንቁ፣ ጎበዝ እና ከህጻናት ጋር የመስራት ፍላጎት ያለውን/ያላትን መምህር መቅጠር ይፈልጋል። 💼 የስራ መደብ፦ የአባከስ (Abacus) አሰልጣኝ / መምህር 📍 የስራ ቦታ፦ ሻሸመኔ (አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን) 📊 የቅጥር ሁኔታ፦ በትርፍ ሰዓት (Part-Time) ወይም በቋሚነት
💡 የሚያስፈልጉ መስፈርቶች (Requirements)፦
🧮 በአባከስ (Abacus) ስልጠና ላይ በቂ እውቀት እና የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት። 👧 ከህጻናት (ከ5 እስከ 14 ዓመት) ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር መግባባት እና ማስተማር የሚችል/የምትችል። 🚀 አዳዲስ የማስተማሪያ ዘዴዎችን ለመማር ዝግጁ የሆነ/የሆነች እና ንቁ ተነሳሽነት ያለው።💵 ደመወዝ፦ በስምምነት 📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን (Deadline)፦ እስከ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ! 👇 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የመወዳደሪያ ሲቪ (CV) እና የስራ ልምድዎን ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻችን በመላክ ወይም በአካል መጥተው ማመልከት ይችላሉ።⛓ በቴሌግራም ሲቪ ለመላክ፦ @Alphatechnologysolutionsupport 📞 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ +251916409240/ +251962629001 ✅ Alpha Technology Solution ዲጂታል ዓለም ለሁሉም!
⭐ የGraphic Design ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል! ⭐ፈጠራዎን ወደ ሙያ ለመቀየር ይፈልጋሉ? የAlpha Technology Solution የGraphic Design ስልጠና በመቀላቀል የብራንድ፣ የማስታወቂያ እና የዲጂታል ዲዛይን ክህሎቶችን በተግባር ይማሩ! 🎓 በስልጠናው የሚማሩት ✅ Logo Design ✅ Poster & Flyer Design ✅ Brand Identity Design ✅ Product Design & Packaging ✅ Social Media Design ✅ Business Card Design ✅ Color Theory & Typography ✅ Professional Design Workflow
🌟 ለምን Alpha Technology Solution?
✔️ 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና ✔️ ከእውነተኛ ፕሮጀክቶች ጋር የሚሰጥ ልምምድ ✔️ የራስዎን Portfolio የመገንባት ዕድል ✔️ ባለሙያ አሰልጣኞች ✔️ ዓለም አቀፍ ሰርቲፊኬት ✔️ የCOC ማረጋገጫ ✔️ የሙያ እና የስራ ዕድል ድጋፍለመመዝገብ፦ 🔗 https://alphatechnologysolution.com/register ⚙️ለሚያስፈልጋችሁ ቴክኒካል Support 📱 @Alphatechnologysolutionsupport ✅ Alpha Technology Solution ዲጂታል ዓለም ለሁሉም!
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
ምዝገባው በይፋ ተከፈተ! | 5 ቀናት ብቻ! 🔥ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የ Alpha Online Platform የኦንላይን ኮርሶች ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! 🚀 (የትም ቦታ ሆናችሁ በስልክ ወይም በላፕቶፕ የምትማሩበት) ጥራቱን ለመጠበቅ የ 80% ታላቅ ቅናሽ የምናቆየው ለ 5 ቀናት ብቻ ነው! (እስከ ሐሙስ ማታ) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የሚሰጡ 5 የኦንላይን ኮርሶች፦ ✅Graphics Design ✅Video Editing ✅Website Development ✅Digital Marketing ✅Basic Computer ⚠️ማሳሰቢያ፦ በዚህ ዙር የምንቀበለው 20 ተማሪዎችን ብቻ ስለሆነ ሲስተሙ ሳይዘጋ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ⤵ ሳይቀደሙ አሁኑኑ በፍጥነት ይመዝገቡ፦ ለመመዝገብ፦ 🔗 https://alphatechnologysolution.com/register ⚙️ለሚያስፈልጋችሁ ቴክኒካል Support 📱 @Alphatechnologysolutionsupport "ፈጣን ውሳኔ የስኬት መጀመሪያ ነው!" ቦታዎን አሁኑኑ ይያዙ! 🏃♂️🔥
🔥 ነገ አዲስ ትልቅ ዜና አለን! 🔥
ክቡራን የገጻችን ተከታታዮች፤ ነገ የምናበስራችሁ ታላቅና አስደሳች ዜና አለን። አዳዲስ እድሎችን እና ልዩ ስራዎችን ይዘን ለመቅረብ ሁሉንም ዝግጅቶች አጠናቀናል።
እስከዛው አብራችሁን ቆዩ!
(Stay Tuned!)
Repost from ELEVATE SKILL
Episode 4
Elevateskill Live podcast ...coming soon for detail .
@elevateskill live podcast 📻
📢 ለሁሉም የAlpha Master Class ተመዝጋቢዎች
በመጀመሪያ ለእናንተ ያለንን ክብርና ምስጋና እንገልጻለን።
ለዛሬ ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ Alpha Master Class በአዳራሹ አካባቢ በሚካሄድ የኮሪደር ልማት ሥራ ምክንያት የመብራትና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ በመከሰቱ ፕሮግራሙን ለማካሄድ አልተቻለም። በዚህ ምክንያት መርሃ ግብሩን ለቀጣዩ ሳምንት ለማሸጋገር ተገድደናል።
ይህ ለእናንተ ሊያስከትል ለሚችለው እንግልትና ችግር ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። በትዕግስት ስለጠበቃችሁን እና ለምታሳዩን መረዳት ከልብ እናመሰግናለን።
ቀጣዩን ቀንና ዝርዝር መረጃ በቅርቡ እናሳውቃለን።
እናመሰግናለን!
Alpha Technology Solution
Protalun endet join nw maderg menechelew lemetelu sms yetelakebeten selek "phone Number" yemilew bota lay add bemadereg keza demo "ticket ID" yemilew bota lay be sms yetelakelachun ye ticket kuter bemasegebat enter portal belut keza yejemeral
Program lijemer tenesh dekika becha nw yekerew eskeza yaltemezegebachu ketach balew link temezegebu
http://event.alphatechnologysolution.com/register
ከሰዓት በኋላ ሲስተሙ ሳይጨናነቅ አሁኑኑ የእርስዎን ቲኬት ይቁረጡ!
ይህ ስልጠና ሙሉ በሙሉ በነፃ (100% FREE) የተዘጋጀ ልዩ ዕድል ነው!
👇 ከሰዓት 9:00 ሰዓት ሳይሞላ አሁኑኑ ቲኬት ቁረጡ፦
🔗 ለመመዝገብ (የቅድሚያ Ticket ለመቁረጥ)፦
🌐 event.alphatechnologysolution.com/register
🔗 በኦንላይን LIVE ለመከታተል (በ9:00 ሰዓት ይከፈታል)፦
🌐 event.alphatechnologysolution.com/portal
⚙️ ምዝገባው ላይ ችግር ካጋጠማችሁ
Support፦ 🔗 @Alphatechnologysolutionsupport
📊 ወቅታዊ መረጃ (Live Status)፦
🏃♂️ 30 ተማሪዎች ፈጥነው ቦታቸውን አረጋግጠዋል! 📉 የቀረው 270 ክፍት ቦታ ብቻ ነው።🎁 በአካል ለሚመጡ (ሻሸመኔ)፦ የ 24,000 ብር ልዩ Giveaway፣ Scholarship እና የተሳትፎ ሰርተፍኬት ይጠብቃችኋል! 💻 በኦንላይን ለመከታተል፦ የ Live Stream Portal ዝግጁ ነው!
🚨 ሊንኩ ሳይዘጋ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🚨
Guys, ሰዓት የለንም! ዛሬ ለሚካሄደው የ SMM እና DCC ነፃ ስልጠና 27 ተማሪዎች ተመዝግበው 273 ቦታ ብቻ ነው የቀረው።
"ገና አልተመዘገብኩም" ካላችሁ አሁኑኑ ፈጥናችሁ ቦታችሁን ያዙ!
🔗 ለመመዝገብ (አሁኑኑ ይጫኑ)፦
🌐 event.alphatechnologysolution.com/register
🔗 በኦንላይን LIVE ለመከታተል፦
🌐 event.alphatechnologysolution.com/portal
⚙️ ምዝገባው ላይ ችግር ካጋጠማችሁ Support፦
🔗 @Alphatechnologysolutionsupport
⚙️ የቴክኒክ Support ማሳሰቢያ፦Guys, Website-ቱ ላይ እየተመዘገባችሁ ሳለ ሲስተሙ ቢዘጋባችሁ ወይም Ticket ቁጥር ባይደርሳችሁ በፍፁም እንዳታስቡት! የቴክኒክ Support Team-ችንን በTelegram አሁኑኑ ማነጋገር ትችላላችሁ፦ 🔗 @Alphatechnologysolutionsupport
🔥 TODAY IS THE DAY! ዛሬ ነው ቀኑ! 🔥
የዲጂታል ሚዲያ ገቢ ምንጮችን እና የስራ ዕድሎችን የሚያስተዋውቀው ልዩ ስልጠና ዛሬ ይከናወናል።
⚡️ ሁኔታ፦ ምዝገባው ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት!
📈 የተመዘገቡ፦ 27 ተማሪዎች ቦታቸውን ይዘዋል።
🎟 የቀረው ቦታ፦ 273 ብቻ!
👇 ሳይቀደሙ አሁኑኑ የመጨረሻውን ቲኬት ይቁረጡ፦
🌐 event.alphatechnologysolution.com/register
የFrame Rate ከፍተኛ 5 ጠቃሚ ምክሮች ለቪዲዮግራፊ
1. 24fps ለሲኒማዊ (Cinematic) ገጽታ ይጠቀሙ
24fps በፊልም ኢንዱስትሪ በብዛት የሚጠቀሙት መጠን ነው።
ቪዲዮውን የበለጠ ስሜታዊ እና ፊልም የሚመስል ያደርገዋል።
2. 60fps ለፈጣን እንቅስቃሴ ይጠቀሙ
ስፖርት፣ ዝግጅቶች፣ ዳንስ እና ብዙ እንቅስቃሴ ያላቸው ቪዲዮዎች ላይ ተስማሚ ነው።
እንቅስቃሴዎችን ለስላሳ እና ጥራት ባለው መልኩ ያሳያል።
3. 120fps ለSlow Motion ይጠቀሙ
የውሃ ጠብታ፣ የሠርግ ቅጽበቶች፣ የስፖርት እንቅስቃሴዎችን በሚያምር ሁኔታ ለማሳየት ይጠቅማል።
ከፍተኛ Frame Rate ብዙ ብርሃን እንደሚፈልግ አይርሱ።
4. የ180° Shutter Ruleን ይከተሉ
Shutter Speed ከFrame Rate ሁለት እጥፍ አካባቢ መሆን አለበት።
24fps → 1/50
60fps → 1/125
120fps → 1/250
ይህ ተፈጥሯዊ Motion Blur ይፈጥራል።
5. Frame Rateን ከታሪኩ ጋር ያስማሙ
24fps → ሲኒማዊ እና ስሜታዊ ታሪኮች
60fps → የእንቅስቃሴ ቪዲዮዎች
120fps → ልዩ Slow Motion ቅጽበቶች
⏳ የመጨረሻው 24 ሰዓት — 1 ቀን ብቻ ቀረ! ⏳ነገ ለሚካሄደው ታላቁ የ SMM እና DCC ነፃ ስልጠና ቦታዎች በከፍተኛ ፍጥነት እያለቁ ነው! 📊 የአሁኑ ሰዓት መረጃ (Live Status)፦ 🏃♂️ እስካሁን 27 ተማሪዎች ፈጥነው ቦታቸውን ሙሉ በሙሉ አረጋግጠዋል! 🎟 የቀረው 273 ክፍት ቦታ ብቻ ነው። 🎁 በአካል ለሚመጡ (ሻሸመኔ)፦ የ 24,000 ብር Giveaway + Scholarship + ሰርተፍኬት ይጠብቃችኋል! (ለኦንላይን ተሳታፊዎችም ልዩ የ Live Stream ፖርታል ተዘጋጅቷል) 👇 ነገ እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ የመጨረሻውን ዕድል ይጠቀሙ፦ 🌐event.alphatechnologysolution.com/register 🛠 የቴክኒክ Support፦ ምዝገባው ላይ ችግር ካጋጠማችሁ እዚህ ጋር አናግሩን 🔗 @Alphatechnologysolutionsupport
Repost from Alpha Technology Solution PLC
Website-ቱ ላይ እየተመዘገባችሁ ሳለ ሲስተሙ ቢዘጋባችሁ፣ Ticket ቁጥር ባይደርሳችሁ ወይም ማንኛውም አይነት አስቸጋሪ ነገር ቢያጋጥማችሁ... የእኛን የቴክኒክ Support Team በTelegram አሁኑኑ ማነጋገር ትችላላችሁ።
ምንም ሳይጨንቃችሁ እዚህ ጋር ፃፉልን፣ ወዲያውኑ እናስተካክላለን፦ 🔗 @Alphatechnologysolutionsupport
📢 ማሳሰቢያበአካል መገኘት የሚችሉ ተሳታፊዎች ከመስመር ላይ (Online) ከሚሳተፉ ተማሪዎች በተለየ ሁኔታ የሚጠቀሙበት ልዩ እድል ያገኛሉ። በዕለቱ በአካል ለሚገኙ ተሳታፊዎች ብቻ 24,000 ብር የሚያወጣ ልዩ ስጦታ እና የስኮላርሺፕ ዕድል ተዘጋጅቷል። ስለዚህ በከተማው የምትገኙ ከሆነ በአካል በመገኘት ይህን ልዩ እድል እንዳያመልጣችሁ እንጋብዛችኋለን። 🎁 24,000 ብር የሚያወጣ ልዩ ስጦታ 🎓 የስኮላርሺፕ ዕድል 📍 በአካል ለሚገኙ ተሳታፊዎች ብቻ ይህን አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ በአካል ይገኙ! 🚀 👉 ለመመዝገብ ይህንን ይጫኑ፦ 🌐 event.alphatechnologysolution.com/register
👇 እንዴት መመዝገብ እና መከታተል ይቻላል?
1️⃣ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦ (የTicket ቁጥር በSMS ይደርስዎታል)
🌐 event.alphatechnologysolution.com/register
2️⃣ በኦንላይን LIVE ለመከታተል (ለፕሮግራሙ ሰዓት ብቻ)፦
🌐 event.alphatechnologysolution.com/portal
