Alpha Technology Solution PLC
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
478
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
Repost from Alpha Technology Solution PLC
ከማን ጋር ፓርትነር ሆነናል? 🤫
Alpha Technology Solution ክላስ ከመጀመሩ በፊት፣ ለእናንተ አንድ ታላቅ ዜና ይዘን እየመጣን ነው! 🚀
ይህን አዲስ ፕሮጀክት ይበልጥ ልዩ ለማድረግ፣ በሻሸመኔ በፈጠራ ሥራዎቹ የሚታወቅ ተሰጥኦ ያለው Creative Startup ጋር ይፋዊ የአጋርነት ስምምነት ፈጥረናል! 🤝
አሁን ግን ጥያቄው ለእናንተ ነው... 👀
💭 "Alpha Technology Solution ከCreative Startup ጋር በመተባበር ምን ዓይነት አዲስ ኮርስ ይዘንላችሁ እየመጣን ነው?"
👇 ግምታችሁን በኮሜንት ላይ ፃፉ!
🎁 ልዩ ሽልማት! የኮርሱን ዓይነት በትክክል የሚገምቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ሰዎች አዲሱን ኮርስ 100% በነፃ ይማራሉ! 🥳⏳ እድሉን እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ግምታችሁን ያስቀምጡ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
send message botawen disable aderegen seleneber nw alseram yalachu ahun gemetachun asekemetu enable tedereguwal
ከማን ጋር ፓርትነር ሆነናል? 🤫
Alpha Technology Solution ክላስ ከመጀመሩ በፊት፣ ለእናንተ አንድ ታላቅ ዜና ይዘን እየመጣን ነው! 🚀
ይህን አዲስ ፕሮጀክት ይበልጥ ልዩ ለማድረግ፣ በሻሸመኔ በፈጠራ ሥራዎቹ የሚታወቅ ተሰጥኦ ያለው Creative Startup ጋር ይፋዊ የአጋርነት ስምምነት ፈጥረናል! 🤝
አሁን ግን ጥያቄው ለእናንተ ነው... 👀
💭 "Alpha Technology Solution ከCreative Startup ጋር በመተባበር ምን ዓይነት አዲስ ኮርስ ይዘንላችሁ እየመጣን ነው?"
👇 ግምታችሁን በኮሜንት ላይ ፃፉ!
🎁 ልዩ ሽልማት! የኮርሱን ዓይነት በትክክል የሚገምቱ የመጀመሪያዎቹ 3 ሰዎች አዲሱን ኮርስ 100% በነፃ ይማራሉ! 🥳⏳ እድሉን እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ግምታችሁን ያስቀምጡ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሁልጊዜ የተለየ እና ልብ የሚነካ ስራ ለምትጠብቁልን ወዳጆቻችን፣ አዲስ እና እጅግ አስደናቂ ይዘት ይዘንላችሁ ለመምጣት የመጨረሻ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ከእንግዲህ ብዙ አናስጠብቃችሁም... ማንም ያላየው ልዩ ስራ በቅርቡ ወደ እናንተ ይደርሳል!
💥 በትልቅ ጉጉት ይጠብቁን!
በ2026 ስራዎን ወይም ምርትዎን ያለ ሶሻል ሚዲያ ማሳደግ ይቻላል? 🧐በአሁኑ ሰዓት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ቀናቸውን የሚያሳልፉት በፌስቡክ፣ በቲክቶክ እና በቴሌግራም ላይ ነው። ታዲያ የእርስዎ ደንበኞች እዚያ ካሉ፣ የእርስዎ ንግድስ ለምን ወደኋላ ይቀራል? በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ የዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ምን ያተርፋሉ? 🎯 የፌስቡክ እና የቴሌግራም ማስታወቂያዎችን (Ads) በጥራት መስራት 🎯 የሽያጭ ገጾችን ማስተዳደር እና የደንበኞችን ቁጥር ማሳደግ 🎯 የይዘት ፈጠራ (Content Creation) ስልቶችን ማወቅ 🚀 ክላሶች በቅርቡ ስለሚጀምሩ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🔗 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡https://alphatechnologysolution.com/ 📞 ለበለጠ መረጃ፡ +251916409240
🚨 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 🚨 🔥 ዛሬ የTikTok Master Class በይፋ ይጀምራል!በዚህ ስልጠና የምትማሩት፦ ✅ International TikTok Account አከፋፈት ✅ TikTok Account Customization & Management ✅ Professional Content Creation ✅ TikTok Monetization 💵 የMonetization አማራጮች፦ Creator Rewards Program📱 YouTube AdSense📱 Affiliate Marketing📱&📱 እና ሌሎች ዘመናዊ የOnline Income መንገዶች💰
📢 ለሁሉም የተመዘገባችሁ፣ እባካችሁ ከሰዓቱ⏰ ቀደም ብላችሁ በመገኘት ቦታችሁን ያስይዙ።⏰ 2 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! እንገናኝ! ⚠️ Alpha Technology Solution
📢 የስልጠና መረጃ🗓ቀን: ነገ ⏰ሰዓት: 9:00 ቀን (LT) 📍ቦታ: ሻሸመኔ፣ ከሃይሌ ሆቴል ፊት ለፊት፣ ኡታዋዩ ህንፃ፣ 1ኛ ፎቅ 👍Alpha Technology Solution 📞 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ +251916409240/ +251962629001
🚨 ማሳሰቢያ 🚨 📢 ለነገው Master Class መመዝገብ ለምትፈልጉ በሙሉ
ነገ የሚካሄደው የYouTube📱 & TikTok📱 Master Class የምዝገባ ፖርታል ነገ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ይዘጋል።
ስለዚህ እስካሁን ያልተመዘገባችሁ ከሆነ ቦታችሁን ለማረጋገጥ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
📝 የምዝገባ ሊንክ፦ https://event.alphatechnologysolution.com/register
🆓 100% ነፃ YouTube📱 & TikTok 📱Master Class | ሰኔ 20 ቅዳሜየYouTube ወይም TikTok ቻናል መክፈት ብቻ ሳይሆን በትክክል መገንባት፣ ማስተዳደር እና ማሳደግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህን ልዩ እድል አያምልጡ! በዚህ ነፃ Master Class ውስጥ የሚማሩት፦ ✅ የአለም አቀፍ (International) 🌐YouTube 📱እና TikTok📱 አካውንት አከፋፈት ✅ የChannel/Profile በትክክል ማስተካከል (Customization) ✅ የAccount እና Page Management ✅ የContent Creation 📹መሰረታዊ መርሆዎች ✅ ቀላል የVideo Editing🖼 ክህሎቶች ✅ የCommunity Management እና Audience Engagement ✅ የPersonal Branding መሰረቶች ✅ AI Tools ♊️,😺በመጠቀም ፈጣን የContent ስራ ✅የContent Strategy እና የGrowth Techniques
🎓 100% ነፃ ስልጠና 🌟 የተሳትፎ ሰርተፍኬት 🗓 ሰኔ 20 ቅዳሜ 📍በአካል (Physical Event)⚠️ በአዳራሹ ያለው የመቀመጫ አቅም ውስን በመሆኑ 300 ተሳታፊዎችን ብቻ እንቀበላለን። 📺 ቦታዎን ለማረጋገጥ ቅድሚያ ምዝገባ ግዴታ ነው። 📄 የምዝገባ ቅጽ፦ https://event.alphatechnologysolution.com/registe
Repost from Alpha Technology Solution PLC
🚨 ማሳሰቢያ 🚨
የ Alpha Technology Solution የመጀመሪያ ዙር (First Batch) ስልጠናዎችን በስኬት አጠናቃችሁ ሰርተፊኬት የወሰዳችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ፦የወሰዳችሁትን ሰርተፊኬት ወደ ዲጂታል ሰርተፊኬት (Digital Certificate) በመቀየር በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው እና በማንኛውም የትምህርትም ሆነ የስራ ማመልከቻ ላይ በኦንላይን በቀላሉ ተደራሽ እና ተማሪነታችሁ የተረጋገጠ (Verified) እንዲሆን ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ ታላቅ ዕድል አዘጋጅተናል። ይህ አሰራር ሰርተፊኬታችሁን ይበልጥ ዘመናዊ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ ያደርገዋል። 🛠 ሰርተፊኬትዎን ዲጂታል ለማድረግ እነዚህን መረጃዎች ይላኩ፦
✏️ ሙሉ ስምዎትን 📞 የስልክ ቁጥርዎትን 💀 የሰርተፊኬትዎን ፎቶ👇 አሁኑኑ መረጃዎን እዚህ ይላኩ፦ 💬 Telegram Support፦ @Alphatechnologysolutionsupport
Repost from ELEVATE SKILL
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጠብቁን። ከወጣት entrepreneur //CEO-CO FOUNDER //
በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች //ምክር ብቻ ሳይሆን የስራ እድልንም ይዞ መቷል።ምሽት 3:00 እንዳያመልጣቹህ።
🚨 ማሳሰቢያ 🚨
የ Alpha Technology Solution የመጀመሪያ ዙር (First Batch) ስልጠናዎችን በስኬት አጠናቃችሁ ሰርተፊኬት የወሰዳችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ፦የወሰዳችሁትን ሰርተፊኬት ወደ ዲጂታል ሰርተፊኬት (Digital Certificate) በመቀየር በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው እና በማንኛውም የትምህርትም ሆነ የስራ ማመልከቻ ላይ በኦንላይን በቀላሉ ተደራሽ እና ተማሪነታችሁ የተረጋገጠ (Verified) እንዲሆን ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ ታላቅ ዕድል አዘጋጅተናል። ይህ አሰራር ሰርተፊኬታችሁን ይበልጥ ዘመናዊ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ ያደርገዋል። 🛠 ሰርተፊኬትዎን ዲጂታል ለማድረግ እነዚህን መረጃዎች ይላኩ፦
✏️ ሙሉ ስምዎትን 📞 የስልክ ቁጥርዎትን 💀 የሰርተፊኬትዎን ፎቶ👇 አሁኑኑ መረጃዎን እዚህ ይላኩ፦ 💬 Telegram Support፦ @Alphatechnologysolutionsupport
በሻሸመኔ ለምትገኙ የአባከስ መምህራን የተዘጋጀ መደበኛ የስራ ማስታወቂያ! መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ (CV)ዎን እስከ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ድረስ በቴሌግራማችን መላክ ትችላላችሁ። ቦታው ሳይሞላ በፍጥነት ያመልክቱ! 🚀
@Alphatechnologysolutionsupport
