Kidus's Chronicles
رفتن به کانال در Telegram
Look at you comforting others with the words you wish someone has said to you.
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 274
مشترکین
+724 ساعت
+577 روز
+29330 روز
آرشیو پست ها
1 273
I guess that is it for today 😊. Anyone who wants a refund dm me. we made 50 birr today 😂
1 273
New one coming for mike and fuad 😂
If you don't want to be dissed, you pay more 😂
1 273
I want #5 Package,
Praising Dagmawi Babi and despising Loza (code and coffee)
1 273
በሉ ኮሜንቱን በስማችሁ አጨናንቁት፤ ሆያ ሆዬ... ዋ! 🎋🔥
Here is a promotion, First Hoya Hoye for free
1 273
መሰረታዊ ጥቅል (1ብር): ስም መጥራት + መደበኛ ምርቃት ("ስማችሁን ጠርቼ፣ ኪሴን ሞልቼ!")
ልዩ (VIP) ጥቅል (2ብር): ስም + የተለየ ሙገሳና አስቂኝ ግጥም ("የጓዳው ጀግና፣ የሳሎኑ ጌታ...")
የፍቅር/የጥንዶች ጥቅል (3 ብር): ሁለታችሁንም በአንድ ላይ አጣምሮ የሚመረቅ አንጀት አርስ ሆያ ሆዬ
የድምፅ/Voice Note ጥቅል (4 ብር): በጭፈራ እና በጩኸት የታጀበ የድምፅ መልእክት በቀጥታ ኢንቦክስ
የሰፈሩ አለቃ ጥቅል (5 ብር): የፈለጋችሁትን ሰው እያሞገሱ ጠላቱን የሚሸነቁጥ ብርቱ ግጥም
ማሳሰቢያ፦ ዝም ብሎ በነጻ መመረቅ የለም፤ ዱላው ሳይነሳ በቴሌብር/ሲቢኢ ብሩን እያስተላለፋችሁ ስክሪንሾት ኮሜንት ላይ አያይዙ!
