fa
Feedback
ፓላህ ኢትዮጵያ/PALAH ETHIOPIA

ፓላህ ኢትዮጵያ/PALAH ETHIOPIA

کانال بسته

A Prolife Organization standing primarily for the lives of unborn babies in advocating for their right to live, helping their struggling mothers through Crisis pregnancy centers and ultimatley aims for a country where abortion is unthinkable and illegal!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
200
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
እርግዝናቸውን ለመቀጠል ለከበዳቸው #እናቶች ከውርጃ ውጭ አማራጮችን ስናቀርብ ጎን ለጎን ስለሚወለዱት ህፃናት #ነገ እያሰብን መሆን አለበት:: እኚህ #ህፃናት እንክብካቤን ይሻሉ:: ለዚህም #መብታቸው
እርግዝናቸውን ለመቀጠል ለከበዳቸው #እናቶች ከውርጃ ውጭ አማራጮችን ስናቀርብ ጎን ለጎን ስለሚወለዱት ህፃናት #ነገ እያሰብን መሆን አለበት:: እኚህ #ህፃናት እንክብካቤን ይሻሉ:: ለዚህም #መብታቸው መታገል አለብን! የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት; #የጉዲፈቻ ማዕከላት; እንዲሁም ልጆች በጊዜአዊነት የሚቆዩበት ቤተሰብ የሚያስተባብሩ ድርጅቶችን ማበረታታት ያስፈልጋል:: ለነዚህ በማህፀን ላሉ #ልጆች ህይወት ስንቆም ከተወለዱ በኃላ ስለሚያስፈልጋቸው ሁለንተናዊ #ድጋፍ መታገል ይገባል:: #ውርጃአማራጭአይደለም #እንክብካቤለልጆች #ፓላህኢትዮጵያ

Being a pro-life is understanding that any #abortion kills an #INNOCENT human being, a child than can #not cry outloud but fe
+1
Being a pro-life is understanding that any #abortion kills an #INNOCENT human being, a child than can #not cry outloud but feels #pain just like us, a child that can not shout as her/his life is taken away mercilessly in the name of #choice and human right. It is saying that #stop throwing the baby's body into #thrashcans because S/He is made beautifully and wonderfully in her/his mother's womb by God.   #StopAbortion #PalahEthiopia #Prolife  

#ማሰብ የነገር ጅማሬ ይመስላል÷ ግን የጅማሬም ጅማሬ ነው። ነገር መሆን የሚጀምረው ሃሳብን #ከማድረግ ነው። ውርጃን #አለመውደድ ወይም #መጠየፍ አንድ ነገር ነው። #ውርጃን መቃወም ማለትም ልጆችን
#ማሰብ የነገር ጅማሬ ይመስላል÷ ግን የጅማሬም ጅማሬ ነው። ነገር መሆን የሚጀምረው ሃሳብን #ከማድረግ ነው። ውርጃን #አለመውደድ ወይም #መጠየፍ አንድ ነገር ነው። #ውርጃን መቃወም ማለትም ልጆችን ከሞት ለመታደግ ማልቀስ÷ #መጮህ÷ መወያያት÷ መሄድ÷ ማንበብ÷ መጻፍ÷ #መድከም÷ መጸለይ÷ #ማድርግ ወይም #ማቀድ ደግሞ ሌላና የተሻለ ነገር ነው። ካሰብን በኋላ "ምን ላድርግ?" ማለት ብልህነት ነው። የ"ምን ላድርግ?" ጥያቄ #መልስ የእልፍ ጨቅላ ህጻናትን #ህይወት ያተርፋል÷ የብዙ እናቶችን ዘመን የማይሽረውን ለቅሶ #ያስቀራል÷ የምድራችንን #እርግማን ይሽራል። #አስባለውአደርጋለው #ህይወትእናትርፍ #ፓላህኢትዮጵያ