ፓላህ ኢትዮጵያ/PALAH ETHIOPIA
کانال بسته
A Prolife Organization standing primarily for the lives of unborn babies in advocating for their right to live, helping their struggling mothers through Crisis pregnancy centers and ultimatley aims for a country where abortion is unthinkable and illegal!
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ይህ ፎቶ ከ7 ሳምንት እርግዝና በኋላ ሳይፈለግ ከማህጸን የወረደ ህጻን ነው። ቤተሰቦቹ ዴቪድ ብለው ስም አውጥተውለታል።
ይህ የእግዚአብሔር ፍጥረት የሆነ ልጅ ነው። ከአመታት በፊት ሁላችንም እንደዚህ ነበርን።
በየትኛውም የእድሜ እና የእድገት ደረጃ ላይ ያለ ልጅ በህይወት የመኖር መብት አለው። የትኛውም ህጻን መገደል የለበትም።
#ፓላህ_ኢትዮጵያ
#ህይወትን_እንምረጥ
ውድ የፓላህ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ።
በዚህ ማለዳ የእግዚአብሔርን ስራ እናድንቅ!
መፅሃፍ ሲናገር :
“አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።” መዝሙር 139፥13 ይላል።
በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል!!!....
"ሰውረኸኛል" የሚለው ቃል የእብራይስጥ አቻው "ተሱኬኒ" (תְּ֝סֻכֵּ֗נִי (tə·suk·kê·nî))Ref:Strong's 5526) ሲሆን ትርጉሙም መጋረድ፣መከለል፣ መሸፈን፣መጠበቅ፣...የሚሉ ትርጉሞችን ይይዛል።
እያንዳንዱ ህፃን የመለኮት ፍጥረት ነው።👶 ይህም ቃል ጌታ ላልተወለዱት ህፃናት ያለውን እውቅና፣ ጥበቃና ትኩረት ያሳየናል።
እያንዳንዳችን ተወልደን ያደግነውም በማህፀን ውስጥ ሳለን እግዚአብሔር ስለጠበቀን ነው።
ነፍስን የመውሰድ ስልጣን ያለውም ሰጪው ራሱ ነው። ውርጃ ይህን የእግዚዓብሔር ሃሳብና እቅድ ማጨንገፍ ነው። በተለያየ ምክንያቶች ፅንስ ቢፈጠርም እርሱን ማጨንገፍ ግን ትክክል አይደለም።
ስለዚህሞ በዚህ ፈተና ውስጥ ያሉትን እህቶቻችንን የምናግዝበት፣ ጭንቀታቸውና ችግራቸውን የምንጋራበት ጊዜው አሁን ነው።🧭
ፓላህ ኢትዮጵያ የእናቶችና የፅንስ እንክብካቤ ማዕከልም የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።
እናንተ ቤተሰቦችም በንቁ የምትሰሩትንና ትውልድን የምትታደጉበትን እድል አመቻችተናል። ሸክሙ እንዳላችሁና በሃላፊነት ከዚህ ራዕይ ጋር መቆም እንደምትፈልጉ እናምናለን።
#ሸክማቸውን_እንጋራ!
#ህይወትን_እንምርጥ!
#ፓላህ_ኢትዮጵያ!!
The value of human #life transcends the objective reality.
Its value is #morethan any number or any possession in this #world.
Currently we are #killing children right and left for whatever reason we think is "ok".
This is the #worst level of #corruption in our #value system!!
If we are #killing helpless children in millions yearly, We should never be surprised by the other #evils around us.
Lets fight #abortion and start regaining our #sanity.
#AbortionIsEvil
#PalahEthiopia
It is called "PRO-CHOICE"
And it is a choice between dismembering a child and loving him/her.
It is a choice between killing a child mercilessly and nurturing the child.
It is a choice between destroying a life and protecting it.
It is a choice between being a murderer and a mother.
#ChooseLife
#LoveTheChild
#SupportTheMother
We are not "Anti-choice"
We chose #life.
#PalahEthiopia
#WeAreTheProLifeGeneration
There is nothing true about "Safe Abortion", in every #abortion two persons are #harmed and one definitely #dies.
If it kills one and harms the other, It is #NOT safe. It is #EVIL.
#AbortionIsEvil
#PalahEthiopia
#ድጋፍና በቂ #ምክር ብታገኝ የትኛውም እናት ለልጇ #ህይወት እንጂ #ሞትን አትመርጥም።
#እናቶችንእንደግፍ
#ፓላህኢትዮጵያ
With holistic #support and gentle counseling, most mothers #choose life over #killing their babies!!
#SupportTheMothers
#PalahEthiopia
Being #prolife is not a mere political stance.
Fighting for the life of the pre born is not #just another cause to stand for.
We #choose to stand and advocate for #TheTruth.
These babies are made in the #Image of God and they deserve to #live!!
#WestandwiththeTruth!
#PALAHEthiopia
It is called "PRO-CHOICE"
And it is a #choice between dismembering a child and loving him/her.
It is a #choice between #killing a child mercilessly and #nurturing the child.
It is a #choice between #destroying a life and #protecting it.
It is a choice between being a #murderer and a #mother.
#ChooseLife
#LoveTheChild
#SupportTheMother
We are not "Anti-choice"
We chose #life.
#PalahEthiopia
#WeAreTheProLifeGeneration
#Abortion is taken as a way to rectify #mistakes.
Some think abortion will #right the wrongs.
But abortion is #Killing #innocent babies.
No wrong can be #fixed through Abortion.
#DonotPunishTheBaby
#AbortionIsKilling
#PalahEthiopia
ውርጃ የዘመናችን ትልቁ ሰቆቃ ነው። በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ የሥልጣኔ ማማ ላይ ደርሷል የተባለው ይሄ ትውልድ ምንም የማያውቁ፤ የሚጮህላቸው የሌላቸውን ህጻናት በጭካኔ እየጨፈጨፈ ነው።
በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ600,000 ህጻናት በላይ በውርጃ ይገደላሉ። ዝም አንበል።
#ለውጥእንሁን #ለህይወትእንቁም #የእውነትእንሰልጥን #ውርጃንእንዋጋ
Abortion is an act of #descrimination, against the #voiceless and the #vulnerable.
Abortion chooses the life of the strong #over the weak, and one has to always #die.
But we #promote life for #both the mother and the baby.
We can #choose #life for both!
#ChooseLifeForBoth
#PalahEthiopia
እርግዝናቸውን ለመቀጠል ለከበዳቸው #እናቶች ከውርጃ ውጭ አማራጮችን ስናቀርብ ጎን ለጎን ስለሚወለዱት ህፃናት #ነገ እያሰብን መሆን አለበት::
እኚህ #ህፃናት እንክብካቤን ይሻሉ:: ለዚህም #መብታቸው መታገል አለብን! የህፃናት እንክብካቤ ማዕከላት; #የጉዲፈቻ ማዕከላት; እንዲሁም ልጆች በጊዜአዊነት የሚቆዩበት ቤተሰብ የሚያስተባብሩ ድርጅቶችን ማበረታታት ያስፈልጋል::
ለነዚህ በማህፀን ላሉ #ልጆች ህይወት ስንቆም ከተወለዱ በኃላ ስለሚያስፈልጋቸው ሁለንተናዊ #ድጋፍ መታገል ይገባል::
#ውርጃአማራጭአይደለም
#እንክብካቤለልጆች
#ፓላህኢትዮጵያ
+1
Being a pro-life is understanding that any #abortion kills an #INNOCENT human being, a child than can #not cry outloud but feels #pain just like us, a child that can not shout as her/his life is taken away mercilessly in the name of #choice and human right.
It is saying that #stop throwing the baby's body into #thrashcans because S/He is made beautifully and wonderfully in her/his mother's womb by God.
#StopAbortion #PalahEthiopia #Prolife
#ማሰብ የነገር ጅማሬ ይመስላል÷ ግን የጅማሬም ጅማሬ ነው። ነገር መሆን የሚጀምረው ሃሳብን #ከማድረግ ነው።
ውርጃን #አለመውደድ ወይም #መጠየፍ አንድ ነገር ነው።
#ውርጃን መቃወም ማለትም ልጆችን ከሞት ለመታደግ ማልቀስ÷ #መጮህ÷ መወያያት÷ መሄድ÷ ማንበብ÷ መጻፍ÷ #መድከም÷ መጸለይ÷ #ማድርግ ወይም #ማቀድ ደግሞ ሌላና የተሻለ ነገር ነው።
ካሰብን በኋላ "ምን ላድርግ?" ማለት ብልህነት ነው።
የ"ምን ላድርግ?" ጥያቄ #መልስ የእልፍ ጨቅላ ህጻናትን #ህይወት ያተርፋል÷ የብዙ እናቶችን ዘመን የማይሽረውን ለቅሶ #ያስቀራል÷ የምድራችንን #እርግማን ይሽራል።
#አስባለውአደርጋለው
#ህይወትእናትርፍ
#ፓላህኢትዮጵያ
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
