fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ወደ ኢየሱስ ደረት

ወደ ኢየሱስ ደረት

رفتن به کانال در Telegram

Romans 8÷1 There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
277
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
ኤፌሶን 3 14-15 ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ 16-17 በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥ 18-19 ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ። 20 እንግዲህ በእኛ እንደሚሠራው ኃይል መጠን ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ ይልቅ እጅግ አብልጦ ሊያደርግ ለሚቻለው፥ 21 ለእርሱ በቤተ ክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱስ እስከ ትውልዶች ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።


የተወደዳችሁ የአባቴ ብሩካን እንዴት ዋላችሁ ዛሬ የኤፌሶንን መልዕክት እያሰላሰልን ደሞ ጥናታችንን DAY 6 ደርሰናል። ኤፌሶን 3:14-21 ይነበባል ዋና ሀሳብ፦የጳውሎስ ጠንካራ ፀሎት ጳውሎስ በኤፌሶንን ቤተክርስቲያንን ለላሉ ምዕመናን በውስጥ ሰውነታቸው እንዲጠነክለሩ፤ከመታወቅ የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ እንዲበረቱ ፤እስከ እግ/ር ፍፁም ሙላት ደርሰው እንዲሞሉ ይፀልያል።ይህ ፀሎት ለእኛም ያስፈልገናል። ክርስቶስ ኢየሱስ ምን ያህል እንደወደደን ይገለጥልን🙌

ፈሪ_አድርገኝ_የማለዳ_ፀሎት_Morning_Devotion_Singer_Bereket_በረከት_ለማ_.mp320.66 MB

ለእግዚአብሔር እንደግለት እንጂ አንደግበት🙏

ክርስትና ትግል አደለም enjoy እያደረግን የምንኖርበት እንጂ🤗

ሰላም ቅዱሳን ዛሬ Day 5 ነው ኤፌሶንን አጥንታችዋል?

እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን🙌

እኔ የምለምነው እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ እንደ ሆንክ እነርሱም በፍጹም አንድ እንዲሆኑ ነው፤ እንዲሁም እኔን እንደ ላክኸኝና እኔን በወደድከኝ መጠን እነርሱንም እንደ ወደድካቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው። ዮሐንስ 17:23
◻Day 4◻ ኤፌሶን 2:11-22 ዋና ሀሳብ፦በክርስቶስ ያገኘነው እንድነት የጌታዬ ውድ ልጆች እንደም አላችሁ?ምን ያህሎቻችሁ ናችሁን ኤፌሶንን በታማኝነት እያጠናችሁ ያላችሁት?

ጥናታችንም ይቀጥላል Day 4 በschedule መሰረት ጥናታችሁን ቀጥሉ.. የኤፌሶንን መልዕክት audio እየተዘጋጀላችሁ ነው።

ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።ኤፌሶን 3:18-19
ይህን ክፍል አሰላስሉ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ካብራራላችሁ በላይ እንዲያብራራላችሁ። እንዲሁ ሚታለፍ ሀሳብ አደለም🙏 እግ/ር ምን ያክል እንደወደደን ሲገባን /ሲገለጥልን እግ/ርን Encounter እናደርጋለን እራሱን ለእኛ ለመግለጥ እርግጠኛ ይሆናል/የእግ/ር ፍቅር የገባው ሰው ከስጋ አሰራር የሞተ ይሆናል በጌታ መንፈስ ይመላለሳል ስለዚህ ይህ ፍቅር እንዲገባን እንፀልይ ኢየሱስ በህይወታችሁ ጌታ ነው🙌

Bereket_Tesfaye__Live_Concert_መንፈስህን_(Menifesih).mp37.41 MB

Share 'የእግዚአብሔርን ቃል ማሰላሰል.pdf'

ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ኤፌሶን 1:2
የኤፌሶንን መልዕክት ጥሩ አድርጋችሁ እያጠናችሁ እና ውድ ለሆነው ለኢየሱስ በአምሮ መታደስ በሁሉ ነገር እያደጋችሁ እንዳለ በኢየሱስ ታላቅ እምነት አለኝ እናም ዛሬ Day 4 ነው እና ይህንን ቀን ያነበብነውን ከሰኞ እስከ ዕሮብ ያለውን የምንናሰላስልበት ጊዜ ይሁንልን ከምዕራፍ 1 ምን ተረዳችሁ? እግ/ር ምንን አስተማራችሁ?.....comment section ላይ ፃፉልን እንባረክበት🙏 መልካም የማሰላሰል ጊዜ ይሁንላችሁ🙌

ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ኤፌሶን 1:2
የኤፌሶንን መልዕክት ጥሩ አድርጋችሁ እያጠናችሁ እና ውድ ለሆነው ለኢየሱስ በአምሮ መታደስ በሁሉ ነገር እያደጋችሁ እንዳለ በኢየሱስ ታላቅ እምነት አለኝ እናም ዛሬ Day 4 ነው እና ይህንን ቀን ያነበብነውን ከሰኞ እስከ ዕሮብ ያለውን የምንናሰላስልበት ጊዜ ይሁንልን ከምዕራፍ 1 ምን ተረዳችሁ? እግ/ር ምንን አስተማራችሁ?.....comment section ላይ ፃፉልን እንባረክበት🙏 መልካም የማሰላሰል ጊዜ ይሁንላችሁ🙌

የእግ/ርን ቃል መመገብ ዕድገታችንን ጤናማ ያደርጋል!!

🔥በውስጥ ሰውነት መጠንከር🔥 ትክክለኛ የመንፈሳዊ ህይወት እድገት/የውስጥ ሰውነታችን ጠንካሬ የሚመዘነው ከስጋ የሚመጣውን ጫና ለመንፈሳችን የስገን ሀሳብ እየጎሰም እያስገዛን በመንፈስ ስንመላለስ ነው።
ኤፌሶን 3:16-17 በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥
ገላ 5:16 ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
      በውስጥ ሰውነታችን ለማደግ ምን                                      ምን እናድርግ? 📌ከጌታ ጋር daliy Devotion / የጥሞና ጊዜን መውሰድ 📌በልማድ ከሚደረግ መንፈስ እየወጣን በናፍቆት በመንፈስ መመላለስ 📌comfort በማይሰማን ሁኔታ የጥሞና ጊዜ ለጌታ መስጠትን መለማመድ 📌በማይመች ሁኔታ ውስጥ / በወጣትነት እድሜ ሁሉን እርግፍ አድርጎ ጌታ ጋር መቆየትን መለማመድ 📌መለየት ካለብን ነገር ቶሎ መራቅ 📌የእግ/ርን ፈቃድ በእኛ ህይወት ውስጥ ማስቀደም 📌የእኛን ውሳኔ ከቃሉ አንፃር ማድረግ/መመርመር 📍መሆን የሌለበት፦ ለስጋ ሀሳብ ቅድሚያ አይሰጥም❌ ለcomfort area ቅድሚያ አይሰጥም❌ መሆን ያለበት፦ ➡ከጌታ ቃል ጋር ጊዜ ማሳለፍ በህይወት መተግበር ➡በፀሎት ህይወት መመላለስ ♨️ከመንፈሳዊ አለም ጋር fight  ማድረግ ♨️Conscious  ሆኖ መመላለስ I learned this from Evangelist Mihretu Andrias🙏

ሰላም እንደምን ዋላችሁ የጌታዬ ቅዱሳን ወደ ኢየሱስ ደረት ሰበብ ፣አስባብ፣ ምክንያት እየፈለጋችሁ እየተጠጋችሁ ነው አይደል?.....ጌታ ይመስገን ስለእናንተ🙌 መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ መፀለይ እንዳይቀንስ በርታ አንበል....ወደ ኋላ የለም ወደ ፊት እንቀጥላለን🏃‍➡️ ደሞ vote እያደረጋችሁ ሀሳብ አስተያየት ካለ በተለቀቀው username send it🙏🙏

ከዚህ ብኋላ እንዴት እንቀጥል???

📖 DAY 3📖 ኤፌሶን 2:1-10 ይነበብ ዋና ሀሳብ ፦በክርስቶስ ያገኘነው ህያውነት የተረዳችሁትን ነገር በማስታወሻቹ ፃፊ የተነካችሁበትን ክፍል meditet አድርጉ፣ፀልዩ መልካም ውሎ🌸🔥

ዘማሪት_ስሜኝ_ዘሌላው_#ልቅረብህ_አብዝቼ_Orginal_song_by_kidst_kassa_#subscrib.mp39.44 MB