የቃና Gallary
رفتن به کانال در Telegram
እንኳን ወደ የቃና Gallary በሰላም መጡ! በየቀኑ የሚለቀቁ ተወዳጅ የካና ድራማዎችን አጫጭር ታሪኮች (Recaps)፣ ወቅታዊ መረጃዎችን እና ምርጥ ምርጥ ትዕይንቶችን እዚህ ያገኛሉ። ቃና ቲቪ ቃና ድራማ kana tv kana drama kana television የቃና ድራማዎች
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 117
مشترکین
-324 ساعت
-157 روز
-4230 روز
آرشیو پست ها
🔥 የቶፕራክ (Toprak) በድራማው ላይ ያለው ሚስጥራዊ ሚና! 🔥
የምታዩትና በ እህል ውሃ ድራማ ላይ የብዙዎችን ቀልብ የሳበው ቶፕራክ!
👤✨ ካለፈው ህይወቱ ትውስታውን አጥቶ ነገር ግን በልቡ ውስጥ ያለውን ጥልቅ ፍቅርና እውነት ለመፈለግ የሚታገለው የቶፕራክ ሚና በየክፍሉ ይበልጥ እየተወሳሰበና እያጓጓ መጥቷል። እውነት ፊዳንን እና ልጁን ማግኘት ይቻለው ይሆን?የቶፕራክን እያንዳንዱን ውሳኔ፣ በሴራዎች መሃል የሚያደርገውን ትግል እና የድራማውን ምርጥ ምርጥ ግምገማዎች (Drama Review) በየክፍሉ ለማግኘት አሁኑኑ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
👇 የቶፕራክን ታሪክ ቀድመው ለመከታተል ሊንኩን ይጫኑ 👇https://youtube.com/@tibebrecap?si=nqsMt2FdnNujpYzf
🎬አዲስ ድራማ "እህል ውሃ" — በቅርብ ቀን ይጠብቁን!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "እህል ውሃ" ድራማ እነሆ በቅርብ ቀን መቅረብ ይጀምራል! ✨
የድራማውን አጓጊ ታሪኮች፣ ገጸ-ባህሪያት እና ጥልቅ ግምገማዎች (Drama Review) በየክፍሉ ለማግኘት እና ቀድመው ለመከታተል አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!እንዳያመልጥዎ! ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ 👇 https://youtube.com/@tibebrecap?si=nqsMt2FdnNujpYzf
✨ ነገ ማታ አዲስ ጉዞ እንጀምራለን! ✨
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው "ጣፋጭ በቀል" ነገ ማታ በይፋ መተላለፍ ይጀምራል።
ይህ ድራማ ከመደበኛ የፍቅር ታሪኮች ወጣ ያለ፣ በሳቅና በቁጭት የተሞላ በመሆኑ ልዩ ትኩረት የሚገባው ነው! እኔም ለእያንዳንዱ ክፍል የሚሆን ጥልቅ እና አዝናኝ ትንተና (Recap/Review) ይዤላችሁ ለመቅረብ ሁሉንም ነገር አዘጋጅቻለሁ። ታሪኩን በጥልቀት እየመረመርን አብረን እንዝናናለን!📌 እንዳያመልጥዎ፡ ነገ ማታ ልክ ድራማው እንዳለቀ በዚህ ይለቀቃል ❤️ ለመከታተል ዝግጁ ናችሁ? ቻናላችንን ለወዳጅዎ Share በማድረግ አብረው ይቆዩ! 🚀🍿
📢 የውፍ ጎጆ (Üç Kız Kardeş) የሁለተኛው ሲዝን ማጠቃለያ እና የሲዝን 3 መረጃ!
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! ዛሬ እጅግ አስደሳች እና ስሜት ቀስቃሽ የነበረው የሁለተኛው ሲዝን (Season 2) ፍጻሜ ላይ ደርሰናል።
የሶስቱ እህትማማቾች ህይወት እዚህ እስኪደርስ ድረስ ብዙ ውጣ ውረዶችን አይተናል። ለመሆኑ ይህ ሲዝን እንዴት ነበር? የሚቀጥለው ሲዝን 3 ይኖራል ወይስ አይኖርም? የሚለውን ጥያቄ እና የእኛን እይታ እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።ዛሬ ማታ ይጠብቁን ❤️
መሃላ ድራማን በዩቲዩብ ቀጥታ መከታተል ይፈልጋሉ? 🎬
በቴሌቪዥን ያመለጣችሁን እዚህ ያገኙታል።
👇 ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ፡
👇👇👇
https://youtube.com/@tibebrecap?si=jpE8F8Bj4O5jbwn1
አዲሱንም ድራማ በዚሁ ይጠብቁን
