የክብሩ ነፀብራቅ✨
رفتن به کانال در Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
355
مشترکین
+224 ساعت
+197 روز
+11330 روز
آرشیو پست ها
357
Students Fellowship....🥰
Fellowship ፕሮግራም አልቆ ቶሎ Dorm ለመግባት አስበህ በሩ ጋር ስትደርስ የሚያጋጥምህ የሰላምታ አዙሪት🫂🤗... አንዱን ጨብጠህ ስታልፍ ሌላኛው ይይዝሃል።
በቃ አምልጠህ ለቀህ ልትወጣ ስትል ደግሞ የFellow መሪ መጥቶ "እስኪ አትቸኩሉ፣ እዚሁ ቆመን ትንሽ እንጸልይ" ይላል! 😭 ጌታ ሆይ እንደ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ካልነጠቅከኝ በቀር እኔ ዛሬ ዶርሜ አልገባም! Like mode 🏃🏽♂️😂 እናም University Fellow ናፍቆኛል🥰, really i miss that kind genuine love🫠🤌.
✨ @ShekinnahKBR
357
Repost from Anti World
"He who provides for this life but takes no care for eternity is wise for a moment but a fool forever."
- John Tillotson
357
"If you are ignorant of God's Word, you will always be ignorant of God's will."
— Billy Graham
@ShekinnahKBR
357
2 Hours on Learning Christianity Teachings, Specially about Holy Bible.
መፅሐፍ ቅዱስ ይነበብ! 🫡@ShekinnahKBR
357
...
ሙሽሪት....!
ወገንታት እንደ ባህላችን ለአንድት ሴት ሙሽሪት ተብላ የምትጠራበት የሆነ የተገደበ ጊዜ አላት። May be እንደዬባህላችን ከሠርጉዋ ቀን አንስቶ እስከ ካገባች በኃላ ሦስት አራት ወር ልሆን ይችላል። እነዚህ ወራት ቤተሰቦቿን ፣ ጓደኞቿንና ዘመድ አዝማዷን የእኔ ናቸዉ የምትላቸዉን ሁሉን ዝርግፍ አድርጋ የመጣችበት ጊዜ ስለሆነ ጥገኝነቷ 100% በሙሽራዉ ይሆናል። "አስደስተዉ ይሁን?" የምል ከባድ ሸክም ያድርባትና እያንዳንዱ የፍቱ እንቅስቃሰ የልቧን ትርታ ይቆጣጠራ። የሌላ ሰዉ ንግግር ብዙ አይጥማትም። እንደ ንጋቱ ወጋገን ፈገግታዉ የቀኗ ማስዋብያ ነዉ። እንደዓለመታደል ይህ ጥገይኝነቷ በኺደት ይቀንሳል ስሟም እስከመጨረሻዉ አይዘልቅም።ይገርማችሁኃል! ክርስቶስ ግን ቤተ ክርስቲያንን ሙሽሪት🎉 ስላት ለዘለዓለም ነዉ። ለተወሰኑ ወራት አይደለም። ጥገኝነቷ ፣ ድምጹን መጓጓቷ ፣ በፍቱ ብርሃን መኼዷ እና ለደስታዉ መኖሯ ለዘላለም ነዉ። ለዘላለም እርሱ ትኩረቷ ነዉ። ሁሉም ነገር ዕርግፍ አድርጋ የተወችለት ታማኝ ወዳጇ ነዉ።
ታድያ ከኢየሱስ ዉጭ ማን አላት? ስሙን ከጣለች የማንን ታንሳ? ዕሳቷን ካዳፈነች የዓለምን ጨለማ በምን ብርሃን ትጓዝ? መልሕቋን ትታ በመርከቡ ወጀብ ለምን ትዋትት? አመድን ያለ ዕሳት ለምን ታራግፍ?ቤተ ክርስትያን የደከመች ብትመስል ከእይታዬ ነዉ። እኔ ነኝ የደከምኩት! አኛ ነን የደከምነዉ። በኪዳን ስለጸናች አሁንም በገኃነብ ደጆች ዕሳቷን ትረጫለች። ሰይጣን የማይበግራት ብቸኛ ተቋም ናት። በቤተ መንግስት የምላገጥ ሰይጣን ፤ በ3 እና ለ4 ወንድሞች ሕብረት መቆም ጉልበቱ የማይጸነዉ ለምን ይመስላችሁኃል?...🔥 She preserves her identity forever. Her victory is everlasting, but not seasonal. ዕሳቱን ወደ መቅረዙ እንመልስ ዘዉትር ይንደድ ወገኖቼ ጨለማ አያጠላልፈን ፣ እጅ ለእጅ እንያያዝ ባላንጣዉ ዕድል ፈንታ አያግኝ ፣ ቃሉን እናንሳ ሰይፉን እንመዝዝ ፣ በጸሎት እንትጋ ምሽጋቸዉን እናፈርስ ፣ ቀልባችንን ወደ ሙሽራዉ እንስደድ በዓለም ግሳንግስ አይወሰድ፣ ፊቱን እንፈልግ ። ጌታ ሆይ የደበዘዘዉን ዉበቷን በአደባባዮች አድምቀዉ!🕯⚡️Genuine ናፋቂዎችን በቤትህ አብዛ። በርግጥ ሙሽራዉ በደጅ ነዉ ፤ ሙሽሪትን ያከብራታል👑👑!What a glorification! ✍️Biruk @ShekinnahKBR ..
357
...
ሙሽሪት....!
ወገንታት እንደ ባህላችን ለአንድት ሴት ሙሽሪት ተብላ የምትጠራበት የሆነ የተገደበ ጊዜ አላት። May be እንደዬባህላችን ከሠርጉዋ ቀን አንስቶ እስከ ካገባች በኃላ ሦስት አራት ወር ልሆን ይችላል። እነዚህ ወራት ቤተሰቦቿን ፣ ጓደኞቿንና ዘመድ አዝማዷን የእኔ ናቸዉ የምትላቸዉን ሁሉን ዝርግፍ አድርጋ የመጣችበት ጊዜ ስለሆነ ጥገኝነቷ 100% በሙሽራዉ ይሆናል። "አስደስተዉ ይሁን?" የምል ከባድ ሸክም ያድርባትና እያንዳንዱ የፍቱ እንቅስቃሰ የልቧን ትርታ ይቆጣጠራ። የሌላ ሰዉ ንግግር ብዙ አይጥማትም። እንደ ንጋቱ ወጋገን ፈገግታዉ የቀኗ ማስዋብያ ነዉ። እንደዓለመታደል ይህ ጥገይኝነቷ በኺደት ይቀንሳል ስሟም እስከመጨረሻዉ አይዘልቅም።ይገርማችሁኃል! ክርስቶስ ግን ቤተ ክርስቲያንን ሙሽሪት🎉 ስላት ለዘለዓለም ነዉ። ለተወሰኑ ወራት አይደለም። ጥገኝነቷ ፣ ድምጹን መጓጓቷ ፣ በፍቱ ብርሃን መኼዷ እና ለደስታዉ መኖሯ ለዘላለም ነዉ። ለዘላለም እርሱ ትኩረቷ ነዉ። ሁሉም ነገር ዕርግፍ አድርጋ የተወችለት ታማኝ ወዳጇ ነዉ።
ታድያ ከኢየሱስ ዉጭ ማን አላት? ስሙን ከጣለች የማንን ታንሳ? ዕሳቷን ካዳፈነች የዓለምን ጨለማ በምን ብርሃን ትጓዝ? መልሕቋን ትታ በመርከቡ ወጀብ ለምን ትዋትት? አመድን ያለ ዕሳት ለምን ታራግፍ?ቤተ ክርስትያን የደከመች ብትመስል ከእይታዬ ነዉ። እኔ ነኝ የደከምኩት! አኛ ነን የደከምነዉ። በኪዳን ስለጸናች አሁንም በገኃነብ ደጆች ዕሳቷን ትረጫለች። ሰይጣን የማይበግራት ብቸኛ ተቋም ናት። በቤተ መንግስት የምላገጥ ሰይጣን ፤ በ3 እና ለ4 ወንድሞች ሕብረት መቆም ጉልበቱ የማይጸነዉ ለምን ይመስላችሁኃል?...🔥 She preserves her identity forever. Her victory is everlasting, but not seasonal. ዕሳቱን ወደ መቅረዙ እንመልስ ዘዉትር ይንደድ ወገኖቼ ጨለማ አያጠላልፈን ፣ እጅ ለእጅ እንያያዝ ባላንጣዉ ዕድል ፈንታ አያግኝ ፣ ቃሉን እናንሳ ሰይፉን እንመዝዝ ፣ በጸሎት እንትጋ ምሽጋቸዉን እናፈርስ ፣ ቀልባችንን ወደ ሙሽራዉ እንስደድ በዓለም ግሳንግስ አይወሰድ፣ ፊቱን እንፈልግ ። ጌታ ሆይ የደበዘዘዉን ዉበቷን በአደባባዮች አድምቀዉ!🕯⚡️Genuine ናፋቂዎችን በቤትህ አብዛ። በርግጥ ሙሽራዉ በደጅ ነዉ ፤ ሙሽሪትን ያከብራታል👑👑!What a glorification! ..
357
አንዳንድ ሰዎች ወደ ቤተ ክርስቲያን የመሄድ ልምዳቸውን እንደተዉት እኛም እንደ እነርሱ
ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄዱንና መንፈሳዊ ስብሰባችንን መተው አይገባንም።ይልቁንም ጌታ የሚመጣበት ቀን እየተቃረበ የሚሄድ መሆኑን በማስተዋል እርስ በርስ መበረታታትና መተራረም ያስፈልገናል፡፡ ዕብራውያን 10:25 [ሕያው ቃል] @ShekinnahKBR
357
አታስለምኑ....! ✍
በተለያዬ ዘርፍ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ሕዝብ የማገልገል ዕድል እና ፀጋ የተሰጣችሁ ቅዱሳን Please 🙏 አገልግሎት ላይ አትታበዩ! ለማገልገል አታስለምኑ! ትንሽ የተሻለ ነገር ስገኝባችሁ ኩራት ኩራት አይበላችሁ! አጥብያ ቤተክርስቲያናችሁ ውስጥ ጸጋችሁ ሲፈለግ ዳር አትያዙ! አገልግሎት እስከ አንድም ሰው ነውና ጉባኤ ካልተሰጠኝ አትበሉ። በተሰጣችሁ ጊዜ እና ተንሰፍስፋችሁ፡ እንደምንም..! ብላችህ እግዚአብሔርንና ክቡር ሕዝቡን አገልግሉ፡ የተለመናችሁበት አገልግሎት ቦታ ነገ ለምናችሁ ላታገኙ ትችላላችሁ። አገልጋዮች ሆይ የምርም አገልጋይ ሁኑ!
Have a blessed night 😴! መልካም አዳር❤
@ShekinnahKBR
357
Helina Dawit ስትዘምር ቁጭ ብለው: Normal ሆነው የሚሰሙ ሰዎች ግን ምን ሆነው ነው? ምንስ አግኝቶአቸው ነው? በቪዲዮ አይቼ ገርሞኝ እኮ ነው! 🤔
✨ @ShekinnahKBR
357
ሉቃስ 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁰ ኢየሱስም ቆሞ ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ፦ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ብሎ ጠየቀው።
⁴¹ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አይ ዘንድ ነው አለው።
ቀናችሁን ኢየሱስ ይሙላ🙌@ShekinnahKBR
