የክብሩ ነፀብራቅ✨
رفتن به کانال در Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
355
مشترکین
+224 ساعت
+197 روز
+11330 روز
آرشیو پست ها
355
ድንገተ-ሀሳብ 🤔🧐🙄💡
Everybody/ሁሉም ሰው ያልጨረሰው ልጅነት አለው። በተለይ 20ዎቹ ያላችሁ... ገና ትላንትና ልጅ የነበርን ሰዎች ድንገት ማህበረሰቡ "ትልቅ ሆነሃል ተረጋጋ" ሲለን አልመች ብሎን እንጂ፣ ውስጣችን ገና ብዙ ያልወጣ የልጅነት ኢነርጂ አለን። 🔋😭
ለዛ አይደል እንዴ.. 30 አልፎት እንኳ ሰው በር ቆልፎ፣ ምንነቱ የማይታወቅ ዳንስ የሚደንሰው! 😂 ቀን ስታዩአቸው ግን የሌለ 'ሚኮሳተሩ 🫤
We need freedom በቃ! 🙌🏾😁 Even is this idea normal? 🤔
✨ @ShekinnahKBR
355
“የአምላካችን የእግዚአብሔር ብርሃን በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።”
— መዝሙር 90፥17
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ☺️ and ከጉንፋን ተጠበቁ🙌😁
@ShekinnahKBR
355
ጉንፋን ይመቸው ግን 😏😪🤕
Now I have terrifying but, soo deep voice☺️😁🫡 Literally ሌላ ሰው ውስጤ ያለ ነው የሚመስለው!
ለማንኛምው ለመዝሙር Base ድምፅ ከፈለጋችሁ ጉንፋኑ ሳይለቀኝ ቶሎ በዚህ ሳምንት አናግሩኝ! 🎤😁
✨ @ShekinnahKBR
355
አንዳንድ መዝሙሮች አሉ ደግሞ... ነፍስን Surgery ውስጥ የሚያስገቡ፣ ልባችንን❤️🩹 ቀዶ ጥገና የሚያደርጉ! 🎧 Truly, real healing! 🤍
✨ @ShekinnahKBR
355
.
የስጋቴን ታንኳ አስምጦ ውጦታል🙌
ነገዬ ስል ሁሌ ኢየሱስ ይቀድማል
የለም የገዘፈ በፍርሀቴ ጎልቶ
አለ ስል መኖሩ እውነቴን አጥርቶ
..
355
Listening to Emmy's new album... it's truly a new therapy! 🎧
ከራሳችን የምንጠፋበት አዲስ በረከት! 🤍
@ShekinnahKBR
