𝐌𝐚𝐝𝐢𝐡 𝐀𝐛𝐝𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦 حسين 📿
Ir al canal en Telegram
የተለያዩ የመንዙማ & የነሺዳ ስራዬን የማስተዋውቅበት ቻናሌ ነወ።you tube👇https://www.youtube.com/@nur_studio2 Tik tok 👉tiktok.com/@abdlselam02
Mostrar másEtiopía13 411La categoría no está especificada
699
Suscriptores
Sin datos24 horas
-137 días
-6830 días
Archivo de publicaciones
ለተለያዩ የgraphics ዲዛይን ማሰራት ከፈለጋቹ Abd graphics እኛ አለን ይሏቹሀል ለበለጠ መረጃ በ 0947895265 ይደውሉ።
የዮቱብ አካውንታችን ገብታቹ ሰብስክራይብ አርጉልን ያ ጀምዐ🙏https://youtube.com/@nur_menzuma3?si=PC_I_C0F_lKJvI6d
❤አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤
ውድ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን እንዴት ናቹ?
የመንዙማ ግጥም ገጣሚ ፈልገን ነበር እና ችሎታው አለኝ መግጠም እችላለው የሚል ሰው ካለ በውስጥ መስመር ያናግረን @abdse_74
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
፨፡፨፡፨፡፨፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡
ማዲህ: አ/ሰላም🎤
፨፡፨፡፨፡፨፡፨፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡፨፡
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
ማዲህ:አ/ረሂም
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧
=':=':=':=:'=:'=:'=:'=:'=:'=:'=':'=':'=':'='
ማዲህ: አ/ረሂም
=:'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'=':'
#ኢስላማዊ ቀልድ እና ምክር
መንፈስን በምክር የሚያክሙ፣ ፊትን በፈገግታ የሚያደምቁ ጠቃሚ መልእክቶች የሚተላለፉበት ቻናል።
join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://t.me/islamic_Media33
አረ ሼር እያረጋቹ🙏
[💔መጅኑኑ ለይላ 💔]
#ክፍል_6
በከተማዉ እንደ ንጉስ የሚከበረዉ ሰዓድ ኢብኑ መህዲም የለይላ አባት በአደባባይ ስሙ መጉደፉ ክፉኛ አበሳጨዉ እጅጉንም አስቆጣዉ በቅርቡ ባገኛት ለይላ ላይ እስኪበቃዉ ድረስ ቁጣዉን ከተወጣ በኃላ ፈረሱን ጭኖ ወደ
ሙለወህ ቤት ገሰገሰከሙለወህ ቤት ሲደርስ
በፋሻ ተጠቅልሎ በረንዳ ላይ የጠፍር አልጋ ላይ ተንጋሎ መጅኑንን አገኘዉ በንዴት የሰላ ሰይፉን መዘዘና ከመጅኑን አንገት ስር ቀስሮ እንደዚህ አለዉ ''አንተ ቀዉስ እንዴት ብትደፍር ነዉ መህዝብ ፊት በአደባባይ ያዋረድከኝ እንዴት!
እንዴት እንደዛ አረከስከኝ እንዴት! እንዴት እንደዛ ረክሰህ ታረክሰኛለህ አንተ ከንቱ ''እያለ አንባረቀበት መጅኑንም ''አዎ አጎቴ በርግጥም አብጃለዉ ግና ሰዓድ አጎቴ ሆይ ያንተ ሰይፍ
እኔን መቁረጥ አይቻለዉም ምክንያቱም እኔ ሙት ነኝና ካንተ በፊት ቀድማ ልጅህ ለይላ ገድላኛለች ታድያ አንተ አንዴ የሞተን ሰዉ ዳግመኛ መግደል
ይቻልሀልን?''
ሲል መለሰለት በዚህን ጊዜ ከደጁ ጩኸት የሰማዉ የመጅኑን አባት ሙለወህ ከቤት ውስጥ
ሲወጣ የገዛ ወንድሙ ከልጁ አንገት ላይ ሰይፍ ደቅኖ ተመለከተ''የ እናቴ ልጅ የሆንከዉ ሰዓድ ሆይ ምንድነዉ ምትሰራው ''አለ መዉላህ
ባየዉ ግርግር ደንግጦ ''ይህ እረኛ ልጅህ እኔንም
የቤተሰቦቻችንንም ስም በአደባባይ አዋርዶናል ይህን ሳታዉቅ ቀርተህ ነዉ ልጅህ አብዷል ለይቶለታል የኔዋንም ለይላ አሳብዷታል ደሞ
ምንም ሳያፍር እብደቱን ይናዘዛልኮ!በተከበርንበት ሀገር በእርሱ እብደት ከምንዋረድ እሱም አብዶ ከሚሰቃይ እንግዲያስ በሻሞላየ
ይህን ቅል የተሸከመ አንገቱን ልቅላለት እና ልገላግለዉ'' አለ በንዴት አይኑን እያጉረጠረጠ።
''ምነዉ ሰዓድ ከቀልብህ ሁን እንጂ ለሸይጧን ከትዉደቅ ወንድሜ ተዉ ትፀፀታለህ
ባትወልደዉስ ልጅህ አይደል የልጅህን ደም
ታፈሳለህ በል ከአንገቱ ላይ ያሳረፍከዉን ስለት ወደ ሰገባዉ መልሰዉ''አለ እያክተዛዘነ ሰዓድ
የቁጣ እሳት የሚረጩ አይኖቹን ከመጅኑን ላይ ተክሎ ለሙለወህ እንዲህ አለዉ ''ከአሁን በኃላ ከመሬት እንደቀላቀለዉ ክብሬ እርሱም ለኔ ሞቷል ቀይስ ሚባል ልጅ የለም
ከዛሬ ጀምሮ አይደለም ለይላን ማግኘት
ቀርቶበለይላ አጠገብ እንኳን ሲያልፍ ባየዉበጌታየ ስም እምላለሁ የእርሱን አንገት
ሳይቀላ ሰይፌ ወደ ሰገባዉ አይገባም''ሲል ዝል ሄደ ወድያዉም ከሙለወህ ቤት እንደወጣ
ወደ ንጉስ አብደል መሊክ ኢብኑ መርዋን ዘንድ ሄዶ መጅኑንን ከሰሰ ንጉስ አብደል መሊክ መርዋን የመጅኑን ከባህላቸዉ ያፈነገጠ ተግባር አዉግዞ በመጅኑን ላይ ማእቀብ ጣለበት ከዛን ጊዜ ጀምሮ መጅኑን ከለይላ ተከለከለ እሷ
ካለችበት አካባቢ ሁሉ በግዞተኝነት ተፈረጀ
በዙርያዋ ከተገኘ ደሞ ከልብ ሆኖ እንዲሞት
ታወጀ...
ይቀጥላል ...
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
@a_f_graohics
@a_f_graohics
✍️:ሪሀና
[💔መጅኑኑ ለይላ 💔]
#ክፍል_5