es
Feedback
ELEVATE SKILL

ELEVATE SKILL

Ir al canal en Telegram

Master Your Skills with us! 🎨Graphics Design 🎞Video Editing 📈 Digital Marketing 🌐 Web Development 📱 Application Development 🤖Robotics Telegram :- @Elevateskillsupport Instagram :- elevateskill.1 📞-+251981807055

Mostrar más
1 041
Suscriptores
+124 horas
-57 días
+14130 días
Archivo de publicaciones
Start now ከ Dr henok

🔥🔥🔥🔥🔥

🔥Start Now

❗️link share eyaregachu le hulum madares atresu

❗️ 1(አንድ ) ሰዓት ብቻ ቀረው። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው podcast 1 ሰዓት ብቻ ቀረው። ➡️የዩኒቨርስቲ ውጣ ውረድ ? ➡️የዩኒቨርስቲ ገጠመኝ ? ➡️ከወጣሁ በኃላ በዩኒቨርስቲ ቆይታየ የፀፀተ
❗️ 1(አንድ ) ሰዓት ብቻ ቀረው። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው podcast 1 ሰዓት ብቻ ቀረው። ➡️የዩኒቨርስቲ ውጣ ውረድ ? ➡️የዩኒቨርስቲ ገጠመኝ ? ➡️ከወጣሁ በኃላ በዩኒቨርስቲ ቆይታየ የፀፀተኝ ነገሮች ? ➡️በ5 አመታት ተማሪዎች ምን ማድረግ አለባቸው ? ➡️እየተማሩ ምን አይነት ስራዎችን መስራት አለባቸው ? ➡️ጭንቀት; ውጥረት ቴንሽን..ሲፈራረቁ እንዴት እናስወግዳለን ? ከዶ/ር ሄኖክ ጋር ሁሉንም ይዘን እንመጣለን ይጠብቁን። ከ 1:00 ሰዓት በኋላ ይጠብቁን ። 🔥3:00 ሰዓት እዚሁ እገናኝ ➡️ @elevateskill

አርብ ማታ ያዘጋጀንላችሁ Give Away አሸናፊ ታውቋል 🎁! ከዛም በተጨማሪ ትላንት ያዘጋጀንላችሁን Give Away አሸናፊ በመምረጥ ላይ እንገኛለን። ሆኖም እነዚን የ 2 ነጻ ኮርስ እንዲሁም ልዩ
አርብ ማታ ያዘጋጀንላችሁ Give Away አሸናፊ ታውቋል 🎁! ከዛም በተጨማሪ ትላንት ያዘጋጀንላችሁን Give Away አሸናፊ በመምረጥ ላይ እንገኛለን። ሆኖም እነዚን የ 2 ነጻ ኮርስ እንዲሁም ልዩ የ Unique Elevate Package Gift🎁 አሸናፊን ለመለየት ያግዘን ዘንድ አንድ ተጨማሪ Challenge አዘጋጅተንላችኋል። Challengu የሚሆነውም ዛሬ ማታ 3፡00 ሰዐት በ Elevate Skill Telegram Channel በኩል የምንልክላችሁን የ live secession link share ማድረግ ሲሆን የላካችሁለት ሰውም ይሄንን ልዩ የ Mindset Podcast live secession መከታተል ይኖርበታል ማስታወሻ :- ከናንተ የሚጠበቀውም እናንተ share አርጋችሁለት የገባውን ሰው ስም( የገባበትን Email Name ) በ telegram support በኩል መላክ ሲሆን እኛ ጋር በሚኖረው Member Data መሰረት አሸናፊዎቹን🎁 የምንለይ ይሆናል። በአጠቃላይ የ 4ቱን ነፃ Course እንዲሁም የ Unique Elevate package Gift🎁 አሸናፊዎቹን ነገ ማታ 2፡00 በ Elevate SKill Telegram Channel በኩል የምናሳውቅ ይሆናል። መልካም እድል✨ Elevate Skill

photo content

photo content

photo content
+5

photo content

Repost from ELEVATE SKILL
ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ትላንት ባዘጋጀነው podcast Give away መሰረት የሁላችሁንም screenshot & short video እየተመለከትን ሲሆን አሸናፊውን🏅በቅርቡ የምናሳ
ውድ የ Elevate Skill ቤተሰቦቻችን ትላንት ባዘጋጀነው podcast Give away መሰረት የሁላችሁንም screenshot & short video እየተመለከትን ሲሆን አሸናፊውን🏅በቅርቡ  የምናሳውቅ ይሆናል ላሳያችሁን ተሳትፎም እናመሰግናለን ። አሁንም ተጨማሪ Give away🎁 ያዘጋጀንላቹ ሲሆን የ Give away አሸናፊ 🏅የሚሆነውም ከዚህ በላይ የላክንላችሁን Graphics picture 1.Instagram story post በማድረግ  ብዙ ሰውን mention ያደረገ 2.Telegram lay story እንዲሁም share ያደረገ ❗️ማድረጋችሁን photo or short video በማንሳት በ telegram support በኩል ላኩልን እኛም አወዳድረን ነፃ ሁለት ኮርሶችን ከዛም በተጨማሪ ልዩ  Elevate package Gift 🎁 የምንሰጥ ይሆናል። እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ። Telegram- @elevateskillsupport

❗️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ❗️❗️❗️ የማይደገም ➡️ከዶ/ር ሄኖክ ጋር ። Elevate Podacast 🎙 episode 2 ዛሬ ማለትም እሁድ ምሽት 3:00 LT ላይ በ @elevateski
❗️ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ ❗️❗️❗️ የማይደገም ➡️ከዶ/ር ሄኖክ  ጋር ። Elevate Podacast 🎙 episode 2 ዛሬ ማለትም እሁድ ምሽት 3:00 LT ላይ በ @elevateskill ይጠብቁን። 🤝ከ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ማዕረግ በ Medical Doctrate የተመረቀ 🤝ከ35+ በላይ የተለያዩ ሽልማቶችን ማግኘት የቻለ......     ➡️ በዚህ podcast ✅ጤና ፣  የፈተና ቴንሽን እንዲሁም ማህበራዊ ግንኙነታችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን ? ✅የምማረው ትምህርት ከህይወቴ ጋር ምንም አይገናኝም ; ለቤተሰቦቼ ስል ነው የምማረው አሁን ምን ማድረግ አለብኝ? ✅ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች ? ✅ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችንን እንዴት ውጤታማ እናደርጋለን ? ✅ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሆነን ምን አይነት ቢዝነሶችን መስራት እንችላለን ? ✅የሰአት አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት ? ✅5 አመታትን ትርፋማ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን ? ➡️ live ማንም እንዳይቀር አዘጋጅ :- @elevateskill join now ✅ እሁድ ምሽት 3:00 LT ይጠብቁን ። ለተጨማሪ መረጃ           telegram 👉 @elevateskill 📞 Contact us for more info:  Telegram: @Elevateskillsupport  Instagram: elevateskill.1  📞 Phone: +251981807055

ዛሬ ከምሽቱ 3:00 LT በ @elevateskill ይጠብቁን
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 LT በ @elevateskill ይጠብቁን

photo content
+2

photo content

photo content
+2

photo content

photo content

photo content
+2