es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

DevVoltz Technology company

DevVoltz Technology company

Ir al canal en Telegram

DEVVOLTZ TECHNOLOGY PLC is a software and technology company dedicated to building innovative digital solutions, empowering young talents, and transforming ideas into real-world products. www.devvoltz.com

Mostrar más
514
Suscriptores
-124 horas
+37 días
+130 días
Archivo de publicaciones
ምዝገባው ተጀምሯል ። ምናልባት እንደነዚህ አይነት ስሜቶች ተሰምቷቹህ ይሆናል✅ 👉የምማረው እናት እና አባቶቼ ተመርቄ ደስ እንዲላቸው ነው። 👉ከተመረኩ በኃላ ስራ እንደማጣ እኮ አውቃለው ግን ምን
ምዝገባው ተጀምሯል ።
ምናልባት እንደነዚህ አይነት ስሜቶች ተሰምቷቹህ ይሆናል✅
👉የምማረው እናት እና አባቶቼ ተመርቄ ደስ እንዲላቸው ነው። 👉ከተመረኩ በኃላ ስራ እንደማጣ እኮ አውቃለው ግን ምን ላድርግ ? 👉እየተማርኩ እኮ መስራት እፈልጋለሁ ግን ምን ልስራ? 👉 ቀኑን ሙሉ online ሆኜ ምንም አልሰራውም🤯 እያልን ስንት ቀኖችን አሳልፈናል ?
➡️የትኛውም ካምፓኒ የሚቀጥረው ስኪል ያለውን ሰው ብቻ ነው::DevVoltz Technology plc ለሁሉም  Skill ን ለሚሹ  ሁሉ እነዚህን ዲጂታል እስኪሎች  እየሰጠ ይገኛል ።  
👉  Full Stack Development   👉Mobile App Development   👉Backend Development   👉Frontend Development   👉Data science and Analaytices
✅ከተማሩ በኃላ ምን ያገኛሉ?
👉 certificate ጨምሮ  👉 ከኛ ጋር ከሚሰሩ  ድርጅቶች  ጋር የስራ አጋርነትን ያገኛሉ። 👉 የኢንተርንሽፕ አገልግሎት 👉እንዲሁም ሌሎች የውድድሮች መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ ያደርጋል። 👉ዋናው ነገር ደግሞ የ freelance ስራዎችን እናስጀምረዎታለን።
ከትምህቴ   ወይም ከስራዬ ጋር ሰዓቱ አይጋጭብኝም? 👉በሳምንት ለ3ቀን ለ 1:30 ያክል 👉በየትኛውም ቦታ ሆነው ስለሚማሩ እንዳያሳስብዎት።
❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።
https://www.devvoltz.com/bootcamp
 
    telegram 👉 @devvoltz 📞 Phone: +251-940-192-676
#devvoltz #tech #bootcamp #webdevelopment #appdevelopment #coding

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከ “Tool” ወደ “ስራ ባልደረባነት” ተለውጧል ‎ ‎AI በአሁኑ ሠዓት software tool ብቻ አደለም።ዲጅታል የስራ ባልደረባ በመሆን ላይ ይገኛል። ‎አሁን ላይ
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከ “Tool” ወደ “ስራ ባልደረባነት” ተለውጧል ‎ ‎AI በአሁኑ ሠዓት software tool ብቻ አደለም።ዲጅታል የስራ ባልደረባ በመሆን ላይ ይገኛል። ‎አሁን ላይ Teamኦች ለAI ኘሮምኘት አይሠጡም።ይልቁንስ እንደ ስራ ባልደረባ roles ይሠጡታል።AI በአሁኑ ሠዓት እንደ ‎ -ሪሰርች ኤጀንት ‎ - ኮዴንግ ኤጀንት ‎ -ሰፖርቲብ ኤጀንት እና ‎ - ኮንተንት ኤጀንት ያሉ roleኦችን ተክቶ ይሠራል። ‎ይኸም የAI role ፍጥነታችንን እና ኘሮዳክቲቢትን በእጅጉ ይጨምርልናል።አሁን በሚመጡ ቀጣይ 2–3 ዓመታት AI መጠቀም ምርጫ ሣይሆን አስፈላጊ ና ግዴታ እየሆነ ነው። #AI #AIRoleShift #DevVoltz #FutureOfWork #DigitalTeammate #ProductivityRevolution #EthicalAI #AIStrategy #Innovation #TechTrends2025

5 Underrated Skills That Make You a Standout Developer 🌟 These skills separate “good devs” from “irreplaceable devs”: - Arch
5 Underrated Skills That Make You a Standout Developer 🌟 These skills separate “good devs” from “irreplaceable devs”: - Architecture Thinking : understanding systems, not just code - Debugging Mindset : diagnosing issues faster than writing features - Tech Curiosity : experimenting with tools outside your stack -  Business Awareness : building what actually impacts revenue -  Data Interpretation : making decisions backed by metrics 💡 DevVoltz trains developers to think beyond code into systems, strategy, and real-world impact. DevVoltz Bootcamp Registration is Open! Become a developer and start your journey today. 👉 Register here: https://www.devvoltz.com/bootcamp 👉 Phone: 0940192676 👍 እኛ ጋር ለተማረ ሁሉ የFreelance ስራ በነፃ እናስጀምራለን።

photo content