Fast_birr
Ir al canal en Telegram
683
Suscriptores
+224 horas
-37 días
-1730 días
Archivo de publicaciones
683
Repost from FU Coin
የትርፍ ሰዓት ስራዎች (50ሺ በወር) | How To Make Money Online
https://youtu.be/ld6pq8Yohm8
683
👉 App Download Link: https://w.verivault-chain.net/apk/kwtcn/kwtcn.apk
👉 Invitation Code: ****
(Note: This is the blogger's personal invitation code.)
👉 Bind my invitation code to claim a free airdrop of 5,000 SVERV tokens, valued at $1,500.
👉 Official Website: https://www.verivault-chain.com/
KWTCN Wallet Official Community:
✅ Official Telegram Group: https://t.me/VeriVaultNetworks
✅ Official Telegram Channel: https://t.me/VeriVaultNetworks1
(👆👆👆 Join the groups to get the latest news regarding the KWTCN Wallet community and SVERV unlocking updates! 👆👆👆)
683
⭐ይህ ስራ ጸዴ ነው 💯 Withdrawየተረጋገጠ
✔️
😀APP Link ➡️https://app.redyfy.com/?ref=V8M05T9J
Website link https://invite.verychat.io/arifcoin
💵Withdraw Methods💱
✅ Crypto Wallet
https://youtu.be/kXDVd1h-iJM
683
በነገራችን ላይ በትሬዲንግ ዓለም ውስጥ ትልቁ ጠላት የገበያው መዋዠቅ ሳይሆን የራስህ ስነ-ልቦና ነው። "ባልዘጋ ኖሮ" ወይም "ቀድሜ በዘጋሁት" የሚሉ የፀፀት ስሜቶች (Trading Regret) በሁለት ተቃራኒ ስሜቶች የሚመጡ ናቸው ስግብግብነት እና ፍርሃት
እነዚህን ስሜታዊ ግጭቶች ለማስወገድና እንደ ፕሮፌሽናል ለመነገድ የሚረዱህን አራት ወሳኝ ነጥቦች እነሆ ከገበያው ጋር ሳይሆን ከእቅድህ ጋር ተስማማ ብዙ ትሬደሮች የሚሳሳቱት ትሬድ ከከፈቱ በኋላ "ምን ይፈጠር ይሆን?" ብለው ገበያውን በማየት ነው። ፕሮፌሽናል ትሬደር ግን ትሬዱን ከመክፈቱ በፊት መውጫውን ያውቃል።
ትሬድ ስትጀምር Take Profit (TP) እና Stop Loss (SL) በግልጽ አስቀምጥ። አንዴ ካስቀመጥክ በኋላ ገበያው የፈለገውን ቢሆን አትንካው። በTP ሲዘጋ "አተረፍኩ" በል እንጂ "ባይዘጋ ኖሮ ገና ይሄድ ነበር" አትበል። እቅድህን ማክበርህ ከትርፉ በላይ ትልቅ ስኬት ነው።
የFOMO" እና የ"Hindsight Bias" ሰለባ አትሁን ገበያው ካለፈ በኋላ ወደ ኋላ ተመልክቶ "እንዲህ ቢሆን ኖሮ" ማለት በጣም ቀላል ነው። ነገር ግን በወቅቱ ውሳኔ ስትወስን የነበረህን መረጃ ማሰብ አለብህ።ገበያው አንተ ከወጣህ በኋላ 100% ቢጨምር እንኳ "ያ የኔ ትርፍ አይደለም" ብለህ እራስህን አሳምን። ያንተ ትርፍ በእቅድህ ውስጥ ያለው ብቻ ነው። ከእቅድህ ውጭ የሚመጣ ትርፍ በዕድል የመጣ ስለሆነ ነገ በዕድል መልሰህ ልታጣው ትችላለህ።
ትሬዲንግ ጆርናል (Journal) ይኑርህ ለምን እንደዘጋኸው ወይም ለምን እንደከፈትክ በጽሁፍ አስፍር። በስሜት ተገፋፍተህ ትሬድ ከዘጋህና በኋላ ላይ ከፀፀተህ፣ ያንን ስሜት መዝግበው። በሚቀጥለው ጊዜ ተመሳሳይ ስሜት ሲመጣ "ባለፈው እንዲህ አድርጌ ተፀፅቻለሁ" ብለህ ራስህን እንድትቆጣጠር ይረዳሃል።
683
Usdt መግዛት እና መሸጥ የምትችሉበት አዲስ ቦት ነዉ👇👇👇
https://t.me/AllP2PBot?start=77RCOFLM
Join me on AllP2P and start trading USDT securely! Use my referral code: 77RCOFLM
