es
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
3 589
Suscriptores
+524 horas
+5667 días
+97730 días
Archivo de publicaciones
ስራችንን እየሰራን ነው ስራችሁን ስሩ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ይህ እውነተኛ የፍኖተ አማራ ሚዲያ፣ ፍኖተ አማራ ሚዲያ ግንባር ላይ ያሉ መረጃወችን ከግንባር ሁነን ከአፋብን
ስራችንን እየሰራን ነው ስራችሁን ስሩ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ይህ እውነተኛ የፍኖተ አማራ ሚዲያ፣ ፍኖተ አማራ ሚዲያ ግንባር ላይ ያሉ መረጃወችን ከግንባር ሁነን ከአፋብን ወንድሞቸና ጓዶቸ ጋር መረጃዎች በብርሃን ፍጥነት እንሰራለን እንገኛለን ከታች በአለው የቴሌግራም ሊንክ ይወዳጁን!!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መጋቢት 10 ቀን 2018 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ለመላው ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች እንኳን ለኢድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። በተለይም ስለ ሕዝባችሁ ነፃነት ስትሉ ለነፍሳችሁ ሳትሳሱ በዱር በገደሉ እየተዋደቃችሁ ከምትከፍሉት መራር ዋጋ ጎን ለጎን ይህን ታላቁን የረመዳን ወር በፆምና በጸሎት ያሳለፋችሁ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አመራሮች እና አባላት እንዲሁም ደጋፊዎቻችን ከፈጣሪ ዘንድ እዝነትና በረከት ለሚታደልበት የኢድ አልፈጥር በዓል እንኳን አደረሳችሁ። የአማራ ሕዝብ ላለፉት በርካታ አሥርት ዓመታት ከደረሰበትና አሁንም እየተፈጸመበት ካለው መንግሥት-መር የጅምላ እልቂትና ጭፍጨፋ እንዲሁም የሀብትና ንብረት ውድመት ውስጥ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዩ ወገናችን ከፊት ተሰላፊ ነው። ወገኖቻችን በክልሉ ውስጥና ከክልሉ ውጭ አማራ-ጠል እሳቤ ባነገቡ ቡድኖችና የጸረ-አማራነት ትርክትን ሥጋ አልብሶ በሚንቀሳቀሰው አገዛዝ በሚፈጸምባቸው ጭፍጨፋ በርካቶች ሕይወታቸው ተቀጥፏል፣ ሀብትና ንብረታቸው ወድሞ ለከባድ ማኅበራዊ ምስቅልቅል ተዳርገዋል። በዚህ ጸረ-አማራ እሳቤ በሚመራው ሥርዓት የሚፈጸመው ሁሉን አቀፍ ጥቃት ተባብሶ በመቀጠሉ ዛሬም በሞት አፋፍ የሚገኙ ወገኖቻችን እልፍ ናቸው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆች ከተፈጸመባቸው ጭፍጨፋ እንደ እድል ተርፈው፡ ሀብትና ንብረታቸው ወድሞ ከቀያቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ በረሃብ አለንጋ እየተገረፉ፡ ከሞት ያልተናነሰ ኑሮን እያሳለፉ ይገኛሉ። ወገናችን በዚህ መከራ ውስጥ ሆኖም ታላቁን የረመዳን ወር በፆምና በዱዓ በማሳለፍ የጽናት ተምሳሌትነቱን እያሳየ ነው። በመከራ ውስጥ ሆኖም ለፈጣሪው መገዛትን፣ ጽናትን፣ አሸናፊነትን፣ ትዕግሥትንና ጥበበኝነትን ከወለደው ሕዝብ የወረሰው የአማራ ፋኖ፡ በአማራ ሕዝብ ላይ የተጫነውን የመከራ ቀንበር ይሰብር ዘንድ ሐቅን ከነፍጥ ጋር አንግቦ በድሉ ዋዜማ ላይ ይገኛል። የአማራ ፋኖ እያደረገ ባለው ትግል ሞታቸውን በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ወገኖቻችንን ታድጎ ሕልውናቸውን ማስከበር፣ ለተፈፀመው እልቂትና በደል ፍትሕና ርትዕ ማስፈን፣ እንዲሁም ወገኖቻችን በገዛ አገራቸው በነፃነት ተንቀሳቅሰው ሀብትና ንብረት ማፍራት የሚችሉበትን ሥርዓት ማንበር፡ የትግላችን ቀዳሚ ዓላማና ከምንም በላይ ቅድሚያ የምንሰጠው ግባችን ነው። ለዚህ ታላቅ ዓላማ ስኬት ሕዝባችን፡ በተለይም ሕዝበ ሙስሊሙ፡ ትግሉን በባለቤትነት ከመምራት፣ ከመታገል ጀምሮ ስንቅና ትጥቅ በማቅረብ፣ የሐሳብና የመረጃ እገዛ በማድረግ እንዲሁም በዱዓ በመርዳት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል። ቅዱስ ቁርኣን "እናንተ ያመናችሁ ሆይ፡ በትዕግሥትና በሶላት ታገዙ፡ አላህ በእርግጥ ከታጋሾች ጋር ነውና" ("ያ አዩሀለዚነ አመኑ ስተዒኑ ቢሷብሪ ወሷላህ፣ ኢን-አላሀ መዐ-ሷቢሪን") ሲል ያስተምራል። በእርግጥም ሐቅን ከነፍጥ ጋር ያነገበው የሕልውና ትግላችን፣ በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ንቁ ተሳትፎ ዛሬ በድሉ አጥቢያ ላይ ደርሷል። ነገ የህልውናን ትግላችን በነፃነታችን ሲረጋገጥ በዓሉን በሚመጥን ሁኔታ በአደባባዮቻችን እስከምናከብር በዚህ መከራ ውስጥ ሁናችሁ እያከበራችሁ ያላችሁ ህዝባችን እና ሰራዊታችን ድርጅታችን አፋብን መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል። በድጋሚ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ-ሙባረክ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ!

የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በሉማሜ ከተማ ከሌሊቱ 5:30 በሰራው ኦፕሬሽን ምርጫን ተከትሎ አፋብን ያወረደውን መመሪያ ጥሶ የተገኘው አቶ ደረጀ ያለው በቁጥጥር ስር ውሏል። መጋቢት 10/2018ዓ.ም ================================= አቶ ደረጀ ያለው የሉማሜ ከተማ መሰረተ ልማትና የከተማ አገልግሎ አሰጣጥ ቡድን መሪ ኃላፊ እንዲሁም የ02 ቀበሌ ም/ አፈ ጉባኤ ህዝብን አስገድዶ ቤት ለቤት ምርጫ ካርድ ሲያስወጣ የነበረው ታማኝ ካድሪ በ206 ኮር አዳኝ ቡድን በሉማሜ ከተማ ከሌሊቱ 5:30 ባደረገው ኦፕሬሽን በቁጥጥር ስር ውሏል። በአማራ ህዝብ ላይ ጨቃኝ ሰራዊት በማሰማራትና ጅምላ ጨራሽ መሳሪያን በመጠቀም ግልፅ የዘር ፍጅት እየፈፀመ የሚገኘውን የብልፅግና ስርዓት እድሜ ለማራዘም በማቀድ በተያያዘው አመት ምርጫን አጀንዳ ያደረጉ ካድሬዎችንና የአጀንዳውን አጃቢዎች እርምጃ እንድንወስድ በድርጅታችን አፋብን በተሰጠ መመሪያ መሰረት 206ኛ ኮር ግዳጁን በመቀበል በተለያዩ አካባቢዎች ተመሳሳይ እርምጃ እየወሰደ ይገኛል። ከትናት በስተያ ሌሊት 5:30 በሉማሜ ከተማ በተወሰደ ኦፕሬሽን ከወረዳ ካድሬዎች ፊት በመሰለፍ በሉማሜ ከተማ 02 ቀበሌ ቤት ለቤት እየዞረ ህዝብ እያንገላታ በማስገደድ ካርድ ሲያስወጣ የነበረውና ካርድ አናወጣም ያሉ የህብረተሰብ ክፍሎችን ሲያስር የነበረው አቶ ደረጀ ያለው በ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በቁጥጥር ስር ውሏል። ይህን ተከትሎ የድርጅታችን መመሪያ ይፈፀም ዘንድ ኮሩ ግዳጁን አጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን በዚህ እኩይ ተግባር የተሰለፋችሁ አካላት ከድርጊታችሁ እንድትታቀቡ እናሳስባለን። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ዋሲል ክፍለ ጦር ጃማ ደጎሎ ከተማ በመግባት የተሳካ ግዳጅ በመፈፀም ድል አስመዘገበ‼️ ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ዋሲል ክፍለ ጦር መጋቢት 8/2018 ዓ.ም ቀን 10:00 ወደ ጃማ ደጎሎ ከተማ በሁለት አቅጣጫ የጠላትን ሃይል ጥሶ በመግባት ከአስር በላይ ጠላት በመደምሰስና ከአስራ አንድ በላይ በማቁሰል የተሳካ ግዳጅ ፈፅሞ ድል አስመዝግቧል:: የፋሽስስቱ ብልፅግና አገዛዝ ጥምር ጦር የዞንና የወረዳ ከተሞች ላይ ኮንክሪት ምሽግ ሰርቶ የተቀመጠ ሲሆን ጃማ ደጎሎ ከተማ የመሸገውን ግፈኛ ሃይል ንስሮቹ በሁለት አቅጣጫ ማጥቃት በማድረግና ጥሶ በመግባት ያሰቡትን የከተማ ግዳጅና ግብ አሳክተው ድል አስመዝግበዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም 10/ዐ7/2018 ዓ.ም

ተጠናክሮ በቀጠለው የብልፅግናው ሰራዊት ፍልሰት ዛሬም በጠዋቱ ጀግናው የአማራ ፋኖ አፄ አምደ ፅዮን ኮርን መቀላቀላቸውን ኮሩ አስታወቀ። አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መጋቢት 10/2018ዓ.ም በውድ
+2
ተጠናክሮ በቀጠለው የብልፅግናው ሰራዊት ፍልሰት ዛሬም በጠዋቱ ጀግናው የአማራ ፋኖ አፄ አምደ ፅዮን ኮርን መቀላቀላቸውን ኮሩ አስታወቀ። አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መጋቢት 10/2018ዓ.ም በውድቀት ዋዜማው ላይ ለሚገኘው ለፋሽስቱ ስርዓት ዕድሜ ማራዘሚያ መጠቀሚያ አንሆንም በሚል በርካታ የብልፅግናው ወታደሮች በየቀኑ ፋኖን እየተቀላቀሉ ሲሆን በዛሬው ዕለትም መጋቢት 10 ቀን 2018ዓ.ም የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአፄ አምደ ፅዮን ኮር ስር የሚገኙ ክፍለጦሮችን ተቀላቅለዋል። ከፊቼ ከተማ የተነሱ አራት (4) የ8ኛ ዕዝ የ12ኛ ክፍለጦር የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው የኮሩ አካል የሆነውን የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦርን ሲቀላቀሉ፣ መነሻየውን ከደራ ጉንዶመስቀል ከተማ ያደረገው የብልፅግናው 6ኛ ዕዝ 15ኛ ክፍለጦር የ5ኛ ሻለቃ መረጃና እና ደህንነት ክፍል ኃላፊው የመከላከያ ሰራዊት አመራሩ የተለያዩ የአገዛዙን ምስጥራዊ ሰነዶች እና ከነሙሉ ትጥቁ በመያዝ የአፄ አምደ ፅዮን ኮር አፄ ዳዊት ክፍለጦርን መቀላቀላቸውን ኮሩ በግንባር መረጃው አስተውቋል። ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!! ድል ለአፋብን!! ድል ለአማራ ህዝብ!! ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የአፄ አምደ ፂዮን ኮር ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል መጋቢት 10 / 2018 ዓ.ም

የብልፅግና ሰራዊት እየፈረሰ የፋኖን ትግል መቀላቀሉን ቀጥሏል‼️ ከመጋቢት01- 10/2018 ዓ/ም ብቻ  ከአረመኔዉ ብልፅግና ስዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በመክዳት የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮርን የተቀላቀሉ የሰራዊት አባላት:- 1ኛ.ወንድምሰዉ ብርሌዉ= ከጃዊ 2ኛ.ዘለቀ ገበየሁ= ከጃዊ 3ኛ.ወንድም በላይ ከደቅ 4ኛ.ግዛቸዉ ወርቄ ከደቅ 5ኛ.10 አለቃ ቢኒያም አስማማው ጋንታ መሪ 6ኛ.10 አለቃ ባንተጊዜ አለማየሁ ቲም መሪ 7ኛ.10 አለቃ እንዳልክ ጋንታ መሪ 8ኛ.እስራኤል እየሱስ አድማ ብ/አባል 29ኛ.ሞገስ እሸቱ አድማ ብ/አባል 10ኛ.አበበ መልካሙ አድማ ብ/አባል 11ኛ.ሞገስ ክንዱ አድማ ብ/አባል 12ኛ.ም/አስር ዓለቃ ሚካኤሉ 13ኛ. ጌታሰው ግዛ. 14ኛ.ምስጋናው በለጠ 15.ተፈሪ አለኸኝ ሚሊሻ 16ኛ.ሳጅን ሀይማኖት አቤ =ከመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ የሸፍት አዛዥ የነበረ 17ኛ. አምሳ አለቃ ሙሉቀን አማረ =የ95ኛ ክ/ጦር ሻ/መሪ 18ኛ.ዝግጁ አሸብር= ከ95ኛ ክ/ጦር ፐርሰኔል 19ኛ. አትንኩት ጌቱ =ከ95ኛ ክ/ጦር 20ኛ.አስቻለ ገድፍ= ከዳንጉር የፀጥታ ሀይል ሁሉም  የሠራዊቱ አባላት አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን ዘር ማጥፋት በቅጡ በመገንዘብ ሙሉ ትጥቃቸውንና አንዳንዶቹ ደግሞ ከ2-3 መሳሪያ ደርበው  በመያዝ ቴዎድሮስ  ዕዝ  105ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል:: በገቡበት ቀጠና የክፍለ ጦር አመራሮችና የኮር አመራሮች እንዲሁም በአባላት አቀባበል ተድርጎላቸዋል። አዲስ ተውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ‼️ አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር ሕ/ግንኙነት

📌የምኒልክ ዕዝ ስልታዊ ኃያልነት፡ ከመረጃ ሰርጎ-ገብነት እስከ ስነ-ልቦና የበላይነት! በትላንትናው ዕለት የአፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አንድ መረጃ ይፋ አድርጎ ነበር። ይህም መረጃ እንዲህ ይላል:- “ምኒልክ ዕዝ በጠላት መዋቅር ውስጥ አስርጎ አስገብቶት የነበረው ጀግናው አርበኛ በለጠ ጠጌ የተሰጠውን የሰባት ወራት የደህንነት ተልዕኮ በድል አጠናቆ ስድስት ወታደሮችን ጠርንፎ እንደያዘ ወደ አሃዱ ተመለሰ! አርበኛው በጠላት መዋቅር ውስጥ በቆየባቸው ጊዜያቶች፡ የፋኖ ሰርጅካል ኦፕሬሽን ምድብተኞች በባንዳዎችላይና የአገዛዙ ቁልፍ አመራሮች ላይ የፈፀሟቸው ጥቃቶች ስኬታማ እንዲሆኑ ከፍተኛ የመረጃ ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል ነው ያለው ምኒልክ ዕዝ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ለሚዲያዎች በላከው መረጃ” በታሪክ ማህደር ውስጥ የሚመዘገቡ ጀግናው አርበኛ በለጠ ጠጌን መሰል ገድሎች፣ የአንድን ወታደራዊ ስብስብ ወታደራዊ ቁመና ብቻ ሳይሆን የጠለቀ የመረጃ ደህንነት ብቃትንም ጭምር የሚያሳዩ ናቸው። የምኒልክ ዕዝ በጠላት መዋቅር ውስጥ ሰርጎ በመግባት የሰባት ወራት ተልዕኮውን በድል አጠናቆ፣ ስድስት ወታደሮችን ከነሙሉ ትጥቃቸው "ጠርንፎ" በመመለስ ያስመዘገበው ስኬት፣ ዕዙ የደረሰበትን የስትራቴጂካዊ የበላይነት ደረጃ በግልጽ ያመላክታል። ይህ ድል የምኒልክ ዕዝ የጠላትን "የውስጥ መስመር" እንደ ልቡ የመበልጸግና የማዳከም አቅም እንዳለው በተግባር ያሳየበት ነው። የዚህ ኦፕሬሽን ስኬት የሚለካው አርበኛው በጠላት ሰፈር በቆየባቸው ወራት ውስጥ ለሚካሄዱ "ሰርጅካል ኦፕሬሽኖች" በሰጠው ጥራት ያለው መረጃ ነው። ይህም የሚያሳየው የምኒልክ ዕዝ ጠላትን በደፈናው ከመምታት ይልቅ፣ ቁልፍ የሆኑ የአገዛዙን አመራሮች እና የጥፋት መዋቅሮች ለይቶ በማጥቃት ረገድ የደረሰበትን የጥበብ ደረጃ ነው። አርበኛው ተልዕኮውን አጠናቆ ሲመለስ ስድስት የጠላት ወታደሮችን ከነሙሉ ትጥቃቸው "ጠርንፎ" ይዞ መውጣቱ ደግሞ፣ በጠላት ጎራ ውስጥ ያለውን ከፍተኛ የአመራር መፍረክረክ እና የወታደሩን የሞራል መውደቅ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። አብሮአቸው የበላና የጠጣ ሰው በድንገት "ጠርንፎ" ሲወስዳቸው፣ በቀሩት ወታደሮች ዘንድ የሚፈጠረው ጥርጣሬና ድንጋጤ ከባድ ነው። የምኒልክ ዕዝ በዚህ ተግባሩ ጠላትን ከመሬት ላይ ብቻ ሳይሆን ከውስጡም ጭምር በመቦርቦር፣ በስነ-ልቦና ጦርነት ረገድ የማይበገር ኃይል መሆኑን አስመስክሯል። ይህ አስደናቂ ኦፕሬሽን የአገዛዙ መዋቅር ምን ያህል የተቦረቦረና ለውድቀት የቀረበ መሆኑን በተጨባጭ ያረጋገጠ ነው። የምኒልክ ዕዝ መረጃና ደህንነት ክፍል የጠላትን ሰፈር እስከ ውስጠኛው ክፍል ሰብሮ የመግባት ብቃት እንዳለው በተግባር ያሳየ ሲሆን፣ በአንጻሩ ደግሞ የጠላት መዋቅር ምን ያህል የተፍረከረከ መሆኑን አመልክቷል። በአጠቃላይ ይህ የአርበኛው በለጠ ጠጌ ተልዕኮ በስኬት መጠናቀቅ፣ የምኒልክ ዕዝ በታጠቀው ኃይል ብቻ ሳይሆን፣ በረቀቀው የመረጃ ደህንነት አወቃቀሩ፣ በስልታዊ ጥቃቶቹ እና በጠላት ላይ በገነባው የስነ-ልቦና የበላይነት ኃያልነቱን ዳግም ያረጋገጠበት ታላቅ የድል ምዕራፍ ነው።

ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር ወልድያ ዙሪያ ከባድ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገበ:: ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር አሃዶች የሆኑት 11ኛ ክፍለ ጦር እና 35ኛ ክፍለ ጦር በጋራ በመሆን መጋቢት 9/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ ከወልድያ እና ከመርሳ ተነስቶ በበርካታ እግረኛ እና መካናይዝድ እንዲሁም ድሮን ታጅቦ ወደ መርጦ ማጥቃት ያደረገ የጠላት ሃይል ጋር ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዝግበዋል:: በተጋድሎው በርካታ የጠላት ሃይል በኮሩ መካናይዝድ በታገዘ ውጊያ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን ቁጥሩ ቀላል የማይባል እግረኛ ሰራዊት ተደምስሷል በርካታ ቁስለኛም ወደ ወልድያ እና መርሳ ሆስፒታል አስገብቷል:: በዚህ ከባድ ውጊያ ጠላት ከወልድያ ስታዲየምና ከተለያዩ ቦታዎች ከባድ መሳሪያ ወደ ተለያዩ የገጠር ታዳጊ ከተሞች እያስወነጨፈ የዋለ ሲሆን በሰው ህይወት በቤት ንብረትና እንስሳቶች ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል:: ይህ የፋሽስቱ አገዛዝ ተግባርም የተለመደና ዛሬ ስንት ሰው ገደለ ስንት እንስሳት መታ ስንት ቤትና ንብረት አወደመ በሚል ጥያቄ እየተለመደ መምጣቱ ጭፍጨፋውን እንዲለመድና አሳሳቢ አድርጎታል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም

ብልፅግና የምትማርከው እንጅ የምትመርጠው ቡድን አይደለም!! በብልፅግና /ኦህዴድ ቤት ሀሳብ የሚከበረው ስትማርከው እንጅ ስትመርጠው አይደለም።!! ስለምርጫ ከተነሳ ምርጫው ብልፅግናን መገርሰስ ነው።
ብልፅግና የምትማርከው እንጅ የምትመርጠው ቡድን አይደለም!! በብልፅግና /ኦህዴድ ቤት ሀሳብ የሚከበረው ስትማርከው እንጅ ስትመርጠው አይደለም።!! ስለምርጫ ከተነሳ ምርጫው ብልፅግናን መገርሰስ ነው። ብረት በብረት ይቆረጣል!! አዎ ብረት በብረት ይቆረጣል። በብረት የሚያመልከው የብረት ጥገኛው ብልፄ በሁለት እጇ ብረት ታቅፋ በትርፍ ጣቷ ስለምርጫና ዲሞክራሲ ልታስተምረን በ5 ዓመት ውስጥ 5 ቀናትን ለፕሮፖጋንዳ እያዋለች ነው። የተለጠፋችሁ የጨ*ፍ*ጫ*ፊው አገዛዝ አጃቢ ጋሻጃግሬዎች ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ።   እኛ ግን ምርጫችን የመረጥነው ብረትን በብረት ለመቁረጥ በመወሰናችን ብረት ነካሾችን እያፈረስናቸው ነው።    NB በፎቶ እጁን ወደ ሰማየ ሰማያት የቀሰረው ደጀኔ ምናምን ይባላል። የብልፅግና የከተማ ከንቲባ የነበረ ሲሆን ብልፄን ወክሎ በምርጫው ተወዳድሮ በምርጫችን ያሸነፍነው ጉምቱ ፈላጭ ቆራጭ  ነው።ዛሬ በነፋስ መውጫ የፈረመበት እጁን ወደ ሰማይ ቀስሯል።ሰው እጁን እንዲህ ይጠላል? ብቻ ክፉ አትስሩ አትፈርሙ!!ክፉ የፈረሙ እጃቸውን ወደ ሰማይ ይቀስራሉ።በምርጫችንም እናሸንፋቸዋለን። ብረትን በብረት ምርጫችን ተጠናክሮ ይቀጥላል።        አርበኝነታችን ለህልውናችን!!             ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

+1
እናታለም ጎንደር አፋብን ሰሜን አማራ በላይ ዕዝ ትችላላችሁ

+3
#ሰበር_መረጃ‼️ ፋኖ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን(Kamikaze Drone) ታጥቆ በጠላት ላይ ጠንካራ ጥቃት እየፈፀመ መሆኑን አስታወቀ‼️ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የድሮን ቴክኖሎጂውንና አየር ሃይል ክፍል ማቋቋሙን በአፋብን ምክትል ሊቀመንበርና የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ መከታው ማሞ በኩል ይፋ አደረገ‼️ ይህ የአየር ኃይል ክፍል ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑን ተረጋግጧል። የነገስታቱ ልጆች እየመጡ ነው‼️ 09/ዐ7/2018 ዓ.ም

+1
#ሰበር_መረጃ‼️ ፋኖ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችን(Kamikaze Drone) ታጥቆ በጠላት ላይ ጠንካራ ጥቃት እየፈፀመ መሆኑን አስታወቀ‼️ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የድሮን ቴክኖሎጂውንና አየር ሃይል ክፍል ማቋቋሙን በአፋብን ምክትል ሊቀመንበርና የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ መከታው ማሞ በኩል ይፋ አደረገ‼️ ይህ የአየር ኃይል ክፍል ተሞክሮ ውጤታማ መሆኑን ተረጋግጧል። የነገስታቱ ልጆች እየመጡ ነው‼️ 09/ዐ7/2018 ዓ.ም

#እናት_ዓለም_ጎንደር‼️ እጅ ስጡ የምንለው ሰብአዊነት ስለሚሰማን ፣ ምንም ቢሆን አማራነት ኢትዮጵያዊነት ስላስተሳሰረን ነው። እናም እምቢ ያለው እየተደመሰሰ እድለኛ የሆነው በዚህ መልኩ ተማርኳል። አሁንም እጅ ስጡ‼️ ቢዲዬ በዛሬው ዕለት በጎንደር ሰማይ ስር የተማረኩ የአገዛዙ ሰራዊቶች ናቸው‼️ 09/ዐ7/2018 ዓ.ም

ገፋ ገፋ አድርገህ አውጣው ከመንገዱ ታውቅበት የለሞይ የላስታ ልጅ ወንዱ! ዛሬ ደቡባዊ ጎንደር ቀጠና ራስ ጋይንት ላይ ከተሰሩት ጀብዶች መካከል የዚህ አርበኛ ወንድሙ ማሩ እና ጓዶቹ እጅ አለበት! አ
ገፋ ገፋ አድርገህ አውጣው ከመንገዱ ታውቅበት የለሞይ የላስታ ልጅ ወንዱ! ዛሬ ደቡባዊ ጎንደር ቀጠና ራስ ጋይንት ላይ ከተሰሩት ጀብዶች መካከል የዚህ አርበኛ ወንድሙ ማሩ እና ጓዶቹ እጅ አለበት! አንድነት አቅም ነው አንድነት አሸናፊነት ነው ✊💪 ከላስታ ሰማይ ስር ተወርውሮ በጋይንት ማህል ከተማ ሲገማሸርበት የዋለው የአሳመነው ምትክ ጀብደኛው አፋብን ምኒልክ ዕዝ ም/ል ወታደራዊ አዛዥ #አርበኛ_ወንድሙ_ማሩ (ሚሳኤሉ) ሲዋጋ ውሎ ሲዋጋ አደረ ተራራው ሁሉ በደም ሰከረ ያሳመነው ልጅ አስመሰከር የላስቴቱ ልጅ አስመሰከረ💪 ወንድምየ ገራገሩ ትችላለህ አቦ❤💪

መንበር ከፍታው አልሰማም ይሆን?የንፋስ መውጫ ከተማ ከንቲባ እነ እንቶኔን ለመቀበል በፈረስ ተውበው በባህል ቀሚስ አጊጠው በአደባባይ ትርዒት እያሳዪ ፅንፈኛው እጅ ሰጠ በማለት በህዝብ ሞራል ተፀዳድተው ነበር።ጊዜ ደጉ ዛሬ በከፍያለው ደሴ ልጆች ተማርከው ፋኖ ይችላል እያሉ ነው።

በችርቻሮ መማረክ አስጠልቶናል😍 እንደዚህ ሰብሰብ እያደረጋችሁ ጠብቁን? የምርጫውንም ጉዳይ እንዳትዘነጉ😘 ዝም ብለህ ሸር ጆይን በማድርግ ይወዳጁን አለ ገና የአማራ ልጅ ፋኖ
+2
በችርቻሮ መማረክ አስጠልቶናል😍 እንደዚህ ሰብሰብ እያደረጋችሁ ጠብቁን? የምርጫውንም ጉዳይ እንዳትዘነጉ😘 ዝም ብለህ ሸር ጆይን በማድርግ ይወዳጁን አለ ገና የአማራ ልጅ ፋኖ