es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 406
Suscriptores
+1324 horas
+277 días
+1 21530 días
Archivo de publicaciones
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የመቄት ወረዳ ጊዜያዊ የሲቭል አስተዳር መዋቅር የዘረጋን ሲሆን ወረዳውን ያሉትን 36 ቀበሌዎች በሶስት ንዑስ ወረዳዎች በማዋቀር
+1
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የመቄት ወረዳ ጊዜያዊ የሲቭል አስተዳር መዋቅር የዘረጋን ሲሆን ወረዳውን ያሉትን 36 ቀበሌዎች በሶስት ንዑስ ወረዳዎች በማዋቀር እና በቀጠናው የሚገኙ የፋኖ ሀይሎችን ስንቅና ትጥቅ በሟላተ እንዲሁም የወረዳውን ሕዝብ የፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮችን በበላይነት የሚመራ ሰባት (7) አብይ ኮሚቴዎችን ማዋቀር ተችሏል‼️ 1ኛ ዋና አስተዳደር....መ/ር በሪሁን ደምሌ 2ኛ ም/አስተዳደር .... 50 አለቃ መንግስቱ ካሳ 3ኛ ሰላምና ደህነት....ወታደር መንግስቱ ያለው 4ኛ ፖለቲካ ዘርፍ....ጌታሁን ባዬ 5ኛ ማህበራዊ ዘርፍ...ወታደር አዳነ መንግስቴ 6ኛ ፋይናስ ኃላፊ......ቢራራ ፀጋነው 7ኛ ሎጅስቲክ ኃላፊ....ሳሙኤል አያሌው ማስታወሻ:- ከላይ በአብይ ኮሜቴነት በተቀመጡት ስር የሚሟሉ ነገር ግን በዝርዝር ያልተቀመጡ ኮሚቴዎች በድርጅቱ የሲቭል መመሪያ መሰረት የሚሟሉ አሉ:: የንዑስ ወረዳ መዋቅሮችን በተመለከተ ከላይ የተቀመጠው አብይ ኮሚቴ የሚያደራጀው ሲሆን ከማህበረሰቡ ጋር በጋራ የሚሰራ ይሆናል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) 13/ዐ2/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር ናደው ክፍለ ጦር ህዝባዊ ውይይቶችን አድርጓል። እንመክራለን፣እንወያያለን፣እንደራጃለን በሚል በሚያስዳድሯቸው ቀበሌዎች ህዝባዊ መድርኮች በማዘጋጀት በመርሓቤቴ አውራጃ ከሞረትና ጅሩ የወሎ ጋን ማርያም ቀበሌ ህዝብ ጋር ሰፊ ውይይቶችን ተደርገዋል። በውይይቱ መድረክ ላይም የናደው ክፍለ ጦር ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አርበኛ አበባው ፍሰሃ የናደው ክ/ጦር ድርጂታዊ ጉዳይ ሀላፊ አርበኛ ፀጋው ታፈሰ እንዲሁም የናደው ክ//ጦር አስተዳደር ጉዳይ ዘርፍ ሀላፊ አርበኛ  እዮብ ጌታወይ ሌሎችም የክ//ጦሩ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አርበኛ ሸዋንግዘው በተገኙበት ጥልቅ ውይይቶችንና የትግሉን መነሻና መዳረሻ እንዲሁም ወቅታዊ የፖለቲካ ትንታኔዎችን ላይ ሰፊ ማብራሪያና አስተምህሮ ተሰጥቷል ። ከማህበረሰቡም ብዙህ ገንቤና ጠንከር ያሉ ለፋኖ መሰረታዊ ይዘት ያላቸው ሰፊና ጥልቅ የሆኑ ለትግሉ የሚጠቅሙ ለነገ አሻጋሪና ገነቢ ሀሳቦች የተነሱም ሲሆን ህዝቡ እንደ እስከ ዛሬው ከሁል ጊዜውም በላይ በነቂስ ተነስቶ ይሄንን ጡት ቆራጭና ፀረ አማራ ስራዓት ከስር መሰረቱ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት አብሮ ከፊት ተሰልፎ የትግሉ ፊትአውራሪ ሆኖ ትግሉን በንስር እይታ እየጠበቀ እስከ መጨረሻው ለሚመጡት ማንኛውም የትግል የግዳጅ አውድ ላይ ከፊት ተሰልፎ እንደሚታገል መግባባት ላይ ተደርሷል ። ድላችን በተባበረ ክንዳችን ድል ለአማራ ህብዝ! በቀን 12//02//18 ዓ ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የዓፄ ይኩኑአምላክ ክፍል ጦር፣የኮር እና የአሳምነው እዝ አመራሮች በተገኙበት የማህበረሰብ አደረጃጅት ስራ ተሰራ!! ብልፅግና መራሹ አገዛዝ አሁን ላይ በመውተርተር ላይ ያለ መንግስት ነው የምንለው በምክንያት ይሁንና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ አንደኛ ኮር የዓፄ ይኩኖአምላክ ክፍል ጦርና የኮሩ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አርበኛ ያሬድ በተገኙበት በተለይም ማህበረሰብ ሁሌም ፍትህ ከአሳምነው ዕዝ ልጆቹ መጠበቅ ሳይሆን እንደ አማራ የመጣብን አረመኔያዊ ስራት ለአንዲና ለመጨረሻ ከአራት ኪሎ ቤተመንግሥት ነቅሎ ለመጣል በገተም ጎጆውሃ ቀበሌ የማህበረሰብ አደረጃጀት ስራ የፋኖን ስራት በሚመጥን መንገድ ከትግል ጎን ለጎን ፋኖ በተቆጣጠርው ቀጠና የቀበሌ መዋቅር ማደራጀት እና ወቅታዊ የሀገራችን ፓለቲካ ሁኔታ በተመለከተ እና የፋኖ አቋም ላይ ሰፊ ውይይት አካሂደናል። በአደረጃጀቱም የአማራ ህዝብ እንደ ኢትዮጵያ ተወልደን እንደ አማራ ደግሞ ተለይተን አንዳችም የምንቀበርባት ኢትዮጵያ አትኖርም ከማለትም አልፎ በተለያዩ ዘርፎች ውይይት ተደርጓል በውይይቱ ከታች ሰፋ ያለ የመወያያ ነጥብ ተነስቷል። 1. ፋኖነት የአሁኑ ትውልድ 2. ሰለ ድርጅቱ አፋብኃ እውቅና 3. ፋኖነትና ማህበረሰብ 4. የህዘብና የፋኖ ትስስር እነዚህና የመሳሰሉት የመወያያ ነጥቦች የተነሱም ሲሆን የፋኖ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ማህበረሰቡ እራሱን በእራሱ ማስተዳደር እንዳለበትም ሰፋ ውይይት ከተደረገ በኃላ ድላችን በአራቱም ማዕዘን የሚደረጉት የፋኖ ውጊያዎች ከቀን ወደ ቀን ትግሉ እራሱን ከፍ እያደረገ እያሳደገ በመሆኑ በጣም ተደስተናል እንደ አማራ የመኖር ነፃነት የተነፈግንባትን ኢትዮጵያ አብረን እንገነባታለን በርቱ ልጆቻችን የሚል ከማህበረሰቡ የማበረታቻ አስተያት ከማህበረሰቡ ከተሰጠ በኃላ መድረኩ ትህትና በተሞላበትና ፋኖዎች ለነፃነት ለሚያደርጉት ትግል እኛም ባለቤት ነን እኛም የትግሉ ባለቤትም ነው ለዚህም ከዛሬ በኃላ ለህዝባችን በፍቅርና በታማኝነት ለማገልገል ቃል እንገባለን በማለት ቃለ ማህላ ተፈፅሟል። በመጨረሻም ከትግል ጎን ለጎን ለምታደርጉት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖዎች ክበርና ምስጋና ለእናንተ ይገባል በርቱ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን በአደረጃጀት በጣም ተደስተናል የብልፅግና አገዛዝ መንግስት በሚያስተዳድረው ግዜ እንደዚህ አይነት ፍትሐዊ ምርጫ ተደርጎ አይተንም አናቅም በማለት እኛም እንበርታለን እናንተም በርቱል በማለት መድረኩ በጥበብ ተቋጭቷል። መረጃዎን ያደረሰን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ 1ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አማረ ታዘዘ ነው። " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ‎       ጥቅምት 13/ዐ2/2018 ዓ.ም

🔥Statement from the Amhara Fano National Force East Amhara Zone - Menelik command October 23,2025 (Tikimite 13,2018 E.C)‼️ O
+1
🔥Statement from the Amhara Fano National Force East Amhara Zone - Menelik command October 23,2025 (Tikimite 13,2018 E.C)‼️ Operation Aba Nadew: A Triumph For Humanity ©Fano Abebe Fentaw Head of Public Relations ,ANFN Menelik Comman 13/ዐ2/2018 ዓ.ም

አዲስ አበባ ላይ ከአማራ ክልል የሚገቡ ምርቶችን አረቄና መሰል ነገሮችን መሸጥ ተከልክሎ እንዲህ ወጥተው እንዲደፉ እየተደረጉ ነው። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግን
+2
አዲስ አበባ ላይ ከአማራ ክልል የሚገቡ ምርቶችን አረቄና መሰል ነገሮችን መሸጥ ተከልክሎ እንዲህ ወጥተው እንዲደፉ እየተደረጉ ነው። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ደብረማርቆስ ከተማ ውስጥ የአድማ ብተና አዛዡን ኢላማ ያደረገ ጥቃት ሲፈፀም ፖዊ ፖሊስ ጣቢያው ላይም ጥቃት ተፈፅሟል። በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ማርቆስ ወንቃ አካባቢ በሁለት ፖትሮል ላይ
ደብረማርቆስ  ከተማ ውስጥ የአድማ ብተና አዛዡን  ኢላማ ያደረገ  ጥቃት ሲፈፀም ፖዊ ፖሊስ ጣቢያው ላይም ጥቃት ተፈፅሟል። በረኸኛው ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ደብረ ማርቆስ ወንቃ አካባቢ በሁለት ፖትሮል ላይ ሆነው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የፖሊስ አባላት ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም የአድማ ብተና  አዛዥ ኢንስፔክተር እንዳለው አላምርን  ጨምሮ በርካታ ፖሊሶችን ማቁሰልና መደምሰስ ተችሏል። ሁለቱን ፖትሮሎችም  በተካሄደው ማጥቃት ከጥቅም ውጪ ማድረግ ተችሏል። እኒህ ፖሊሶች ማታ ማታ  ጨለማን ተገን አድርገው የደብረማርቆስ እና አካባቢውን ማህበረሰብ ስልክና ገንዘብ የሚዘርፉ፣ የሚደበደቡና የሕዝብን ጥቅም አሳልፈው የሰጡ  እና ሆዳቸው በሕዝብ ገንዘብ የሞሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ ችለናል። በትናንትናው ዕለት  ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር አባይ መተከል ብርጌድ የፋኖ አባላት መተከል አዉራጃ ወደ ፓዊ ከተማ ሰርገዉ በመግባት በጠላት ላይ ኪሳራ አድርሰዋል። ተወርዋሪ ኮከቦቹ ፓዊ ከተማ በመግባት ፖሊስ ጣቢያው ላይ በፈፀሙት የቦምብ ጥቃት በርካታ የአብይ ተላላኪ ፖሊሶችን መግደል እና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በተመሳሳይ በትናንተናው ዕለት  አስር ዓለቃ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ችጓሊ ከተማን ተቆጣጥረዋል። ችጓሊ ከተማ የሚገኘዉን የአረመኔዉን ጡት ቆራጭ ካንፕ ሙሉ በሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር  የጠላትን ሎጅስቲክ ሙሉ በሙሉ መማረክ የተቻለ ሲሆን ቀንደኛ የስርዓቱ የጭን ገረድ ባንዳ በቁጥጥር ስር ዉሏል።ብዛት ያለዉ  አድማ ብተና እና ሚሊሻ መደምሰስና ማቁሰል ተችሏል። ፎቶ  :- ኢንስፔክተር እንዳለው አላምር የ4ኛ ፖሊስ ጣቢያ አድማ መከላከል አዛዥ  ቆስሎ ደብርማርቆስ ሆስፒታል የሚገኝ። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ   ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም

የምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ከአራት ወረዳ የተውጣጣ አድማ ብተናና ሚሊሻ እንዲሁም ከብልፅግና መከላከያ ጋር ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ:: ከደሴ ከተማ ከደሴ ዙሪያ ወረዳ ከኩታበርና ተንታ አጅባር ወረዳዎች የተውጣጣ አድማ ብተናና ሚሊሻ ከብልፅግና ከመከላከያ ጋር በመጣመር በመደራጀት ላይ ያለው በላጎ ሻለቃ ነፃ ያወጣቸውን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ቀጠናዎች ማለትም ፅዲ ገበያ፣ አያታ፣ በፋላ እና በሙሚ አካባቢዎች የፋኖን ይዞታ ለማስለቀቅ ማጥቃት ቢያደርግም ባግባቡ በመመከትና መልሶ ማጥቃት በማድረግ ሙትና ቁስለኛውን አሸክመው ወደመጣበት በመመለስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል:: ተጋድሎው ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ እስከ ምሽት 1:00 የተደረገ ሲሆን የበላጎ ባለታሪኮቹ የመጣውን ጠላት ባግባቡ በማስተናገድ በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ቀጠናቸውን አስከብረው ድል ተጎናፅፈዋል ሲል የምኒልክ ዕዝ ምክትል ህዝብ ግንኙነት አርበኛ ኑረዲን አበበ ገልፀጿል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጥቅምት 13/2018 አ.ም

የአገዛዙ ስረዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመው ያለውን አረመናዊ ተግባር ማስረዳቱ እንደቀጠለ ነው!! አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 8ኛ በለይ ዘለቀ ክፍለጦር ስር የሚገኙት ሽፈራው ገርባው ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ህዝባዊ ውይይቶች እንደቀጠሉ ነው። ሽፈራው ገረባው ብርጌድ በሸበል በረንታ ወረዳ በየጁ ባይሌ ቀበሌ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላትግን ወረዳ የከባባት ቀጠና ከገሜ ቀበሌ ማህበረሰብ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የብርጌድ አመራሮች እና የሻለቃ አመራሮች በተገኙበት ውይይቶች ተደርጓል። በህዝባዊ ውይይቱም ➤የቀበሌ የጎበዝ አለቃ የሰራ ግምገማ በማካሄድ ➤ የቀበሌ የጎበዝ አለቃዎችን በአዲስ በማዋቀር ➤ የማህበራዊ ፍትህ አሰጣጥን በመፈተሽ የአረመኔው አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ያለው አፀያፊ ተግባር በማስረዳት ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!      ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም

ጎንደር አንድነት ከተጀመረ ጀምሮ ጠላት እያጨነቁት ነው የውባንተ ልጆች በርቱልን❤️❤️❤️ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እን
ጎንደር አንድነት ከተጀመረ ጀምሮ ጠላት እያጨነቁት ነው የውባንተ ልጆች በርቱልን❤️❤️❤️ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የወርቅ አባይ ብርጌድ የተሳካ ኦፕሬሽን ፈጽመዋል... አፋብኃ ምዕ/ አ/ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም የምድር ድሮኗ የወርቅ አባይ ብርጌድ ከአዘና በቅርብ ዕርቀት በምትገኘዋ ቻላ ላይ አንድ የአረመኔው የጡት ቆራጩ ስርዓት ተላላኪ የሚሊሻ አመራር አልጋነህ አየን እና ቁጥራቸው ያልታወቀ ቅጥረኛ ባንዳዎች ተደምስሰዋል። በኦፕሬሽኑም 2 ክላሽ የተማረከ ሲሆን ጠላት የተከፈተበትን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም ሲያቅተው ወደ ሌማ ፈርጥጠው መግባታቸውን የወርቅ አባይ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት መረጃውን አድርሰውናል። ድል ለአማራ ፋኖ 📢📢   ፲ አ/ ኢ/ር ዘመኑ አማረ 5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ መምሪያ ሓላፊ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

#በፋኖ_ስም_አማራን_የመጨፍጨፍ_እቅድ‼️ እንቅፋት ሲመታቸውም ፋኖ ነው... ስቅ ሲላቸውም ፋኖ ነው... ሲያስነጥሳቸውም ፋኖ ነው... እነዚህ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ነው? ተመልከቱ...እነ ሽመልስ አብ
#በፋኖ_ስም_አማራን_የመጨፍጨፍ_እቅድ‼️ እንቅፋት ሲመታቸውም ፋኖ ነው... ስቅ ሲላቸውም ፋኖ ነው... ሲያስነጥሳቸውም ፋኖ ነው... እነዚህ ሰዎች ወዴት እየሄዱ ነው? ተመልከቱ...እነ ሽመልስ አብዲሳ...በተጠቀሰው በአከባቢው የሚገኙ የአማራ ተወላጆችን በፋኖ ስም የጅምላ ጭፍጨፋ ለመፈፀም እየሄዱበት ያለውን ርቀት👉 13/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

#የፕሮፓጋንዳ_ዝግጅት_በባህርዳር‼️ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እራሱን ብልጽግና ብሎ የሚጠራው ስብስብ በባህርዳር ከተማ #መሰል አንባገነናዊ መሪዎችን ጣና ፎረም (የአፍሪካ ፎረም) የሚል ስያሜ በሰጠው ስብሰባ ለዜጎቻቼው እና ለሀገራቸው እዚህ ግባ የማይባል የጸጥታ እና ደህንነት ምክክር  እንመክራለን የሚሉ መሪዎችን ጠርቶ ሽርጉድ ላይ ነው። እናም በዚህ ቅድመ ስብሰባ  የተመለከትሁት፦ 1) መደበኛ ፖሊስ እና አዲስ ከገቡት ፖሊሶች ውጭ ነባር አድማ ብተናል እና መከላከያ የተባለው ስብስብ ከተማ ላይ የለም ማለት ይቻላል ። 2) ከበላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ክልል ምክር ቤት(ስብሰባው የሚካሄድበት)  ድረስ ያለው መንገድ በሴፍትኔት ሰራተኞች- ፏ -ተብሎ  ጸድቷል። 👁👁👁👁👁👁👁 የታሰበው ፕሮፓጋንዳ :- 1)ፋኖ የሚባለውን የሰፈር ዘራፊ (እነሱ እንደሚሉት) አጥፍተናቸዋል።በየ ሸለቆውና ገዳማቱ ነው ያሉት፤ እነሱንም እናጠፋቸዋለን። መከላከያ የሚባል የለም። ክልሉ የሚጠበቀው በራሱ በክልሉ ፖሊስ ነው። ክልሉን በሰላም እየመራሁት- አህጉር እና አለማቀፍ ስብሰባም በሰላም እያካሄድኩ ነው። እኔም ሆነ መሰል መሪወች በተደጋጋሚ በሰላም ደርሰን እየተመለስን ነው የሚል መልዕክት #ለአምባገነን የአፍሪቃ መሪወች እና ለሌሎች መንግስታት ለማሳዬት ነው። 2) ከኤርፖርት እስከ አባይ ድልድይ ያለው መንገድ ሳር መተከሉና ቀለም መቀባቱ  #መንግስቴ_ብልጽግና እንጅ ድህነት እና ርሀብ የለም- አያውቅም። እኛ እንደሚባለው ድህነት ሳይሆን ልማት ላይ ነን።ማሳያውም ይሄው ድሮ ስትመጡ  ያላያችሁት እንዲህ እስዋብኩት እናም የኢኮኖሚ ችግር አለ የሚባለው ውሸት ነው። ህዝቡ አልተራበም ለማለት ነው።😄😄😄   #የፕሮፓጋንዳው_ማፍረሻ‼️ አስፈላጊ ነገሮች ተደርጎ ይህንን ነገር ማስተጓጎል ከተቻለ ፋኖም  #አለም_አቀፋዊ ትኩረት ያገኝበታል በአንጻሩ ወንበዴው መምራት አለመቻሉን #ለአምባገነን መሪወች በተግባር ያረጋግጥላቸዋል። አፋብኃ ዝግጁ❓❓❓ ©ኢንጅነር እያደረ አዲስ 13/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

#ለቀይ_ባህር_ዘመቻ_ዝግጅት_በጎንደር‼️ ለወጣቶች የስራ እድል(ሜዳ) ሳይሆን (#የጦር_ሜዳ) እየፈጠረ ያለው አሸባሪው የብልጽግና ስርዓት #ለቀይ_ባህር_ትዘምታላችሁ በማለት ጎንደር ከተማ ላይ የግል መሳሪያ ያለው ወደ ስልጠና እንዲገባ ለሁሉም ባለመሳሪያ ትዕዛዝ  ሰጥተዋል። ስልጠና የማትወስዱ ከሆነ መሳሪያችሁን አስረክቡ የሚል ትዛዝ ተላልፏል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች አረጋግጠዋል። አዲስ አበባ አትገባም የተባለ ህዝብ #ቀይ_ባህር ምኑም ነው። ስለሆነም መሳሪያን ማስረከብ ሆነ መዝመት ደግሞ ሁለት ሞት ነውና ከህልውና ታጋዩ (#ከ4_ኪሎ_ዘማቹ) ፋኖ ጋር በመቀላቀል ጦርነት ጠማቂውን አሸባሪ ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንቅበር ሲሉ የፍኖተ- አማራ  መዲያ ምንጮች ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል‼️ 12/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

🔥#ለቀይ_ባህር_ዘመቻ_ዝግጅት_በጎንደር‼️ ለወጣቶች የስራ እድል(ሜዳ) ሳይሆን (#የጦር_ሜዳ) እየፈጠረ ያለው አሸባሪው የብልጽግና ስርዓት #ለቀይ_ባህር_ትዘምታላችሁ በማለት ጎንደር ከተማ ላይ የግል መሳሪያ ያለው ወደ ስልጠና እንዲገባ ለሁሉም ባለመሳሪያ ትዕዛዝ  ሰጥተዋል። ስልጠና የማትወስዱ ከሆነ መሳሪያችሁን አስረክቡ የሚል ትዛዝ ተላልፏል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች አረጋግጠዋል። አዲስ አበባ አትገባም የተባለ ህዝብ #ቀይ_ባህር ምኑም ነው። ስለሆነም መሳሪያን ማስረከብ ሆነ መዝመት ደግሞ ሁለት ሞት ነውና ከህልውና ታጋዩ (#ከ4_ኪሎ_ዘማቹ) ፋኖ ጋር በመቀላቀል ጦርነት ጠማቂውን አሸባሪ ስርዓት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንቅበር ሲሉ የፍኖተ- አማራ  መዲያ ምንጮች ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል‼️ 12/ዐ2/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ምክትል ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ አርበኛ ፍኖ ኤፍሬም ባዩ አሰደማሜ ንግግር ከሽዋ ሰማይ ስር ሽዋ የአገር ካስማ የአሳምነው ልጆች!! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ግንባር ልዩ ስሙ አካምባ የተባለ ቦታ ላይ በፈፀሙት የደፈጣ ትቃት ከ50 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ሆነ:: አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ልዩ ዘመቻ ለወረራ የመጣውን የፋሽስቱ ብልፅግና ሰራዊት ሰሞኑን በበርካታ ግንባሮች በሚደረጉ ተጋድሎዎች ከባድ ምት በማሳረፍ እያፈረሱት ይገኛሉ:: ከዚህ ጋር ተያይዞም ዛሬ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ረፋድ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ግንባር በተሽከርካሪ ይንቀሳቀስ የነበረ የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ልዩ ስሙ አካምባ የተባለ ቦታ ላይ የደፍጣ ጥቃት በመፈፀም አንድ ኦራል ሰራዊት ሲሸሽ በመገልበጥ እና በጥቃቱ አጠቃላይ ከ50 በላይ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል:: ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም በነበረ ተጋድሎ አካምባ ላይ በተመሳሳይ አንድ በዲሽቃ የሚታጀብ ከፍተኛ አመራር ከሰባት አጃቢዎቹ ጋር ከነ ተሽከርካሪው በአሳምነው ክፍለጦር መካናይዝድ ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱ የሚታወቅ ነው:: በሌላኛው ተጋድሎ በተመሳሳይ ዕለት ጥቅምት 6/2018 ዓ.ም ጮቢ ግንባር ከፍተኛ የመከላከያ አመራርና የሬድዮ ኦፕሬተሮች በሐውጃኖ ክፍለጦር መካናይዝድ በሞርተር ጥቃት ሙሉለሙሉ ተደምስሰዋል:: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ተኩለሽ ግንባር የዞብል አምባ ክፍለጦር መካናይዝድ ምሽግ የያዘ በርካታ የጠላት ሰራዊት ላይ ከባድ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጥቅምት 12/2018 አ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ አመራሮች ምርከኞችን ጉብኝት አደረጉ‼️ በሰሜን ወሎ ዞን በሃብሩ ወረዳ በውርጌሳ ከተማ በቀን 08/02/2018 ዓም በተደረገ ኦፕሬሽን የተማረኩ አዲስ የተቋቋመችው 11ኛ ዕዝ 35ኛ ዋሊያ ክፍለ ጦር አባላት እና በተንታ የተማረኩ ሚሊሾች ዛሬ በቀን 12/02/2018 ዓም በልጅ እያሱ ኮር ከፍተኛ አመራሮች እና በድርጅቱ አመራሮች ጉብኝት ተደረገላቸው። በጉብኝቱም በዕለቱ ስለነበረው የውጊያ ውሎ እና በምርከኛ አያያዝ እንዲሁም በወቅታዊ የሃገሪቷ የፖለቲካ ጉዳይ ሰፊ ውይይት የተደረገ ሲሆን መከላከያ ውስጥ እያሉ ይነገራቸው የነበረው እና በፋኖ ተማርከው ከመጡ በኋላ በህዝቡም በሠራዊቱም በኮሩ አመራሮችም የተደረገላቸው እንክብከቤ እጅግ አስደሳች እና ያልጠበቅነው ነው በማለት ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል፡፡ በመጨረሻም ለጓዶቻቸው ያሉበቱ ሁኔታ እጅግ ሰላም እንደሆነ እና በአገኙት አጋጣሚ በአቅራቢያቸው ለሚገኝ የፋኖ አደረጃጀት እጅ እየሰጡ ህይወታቸውን ቢያተርፉ መልካም ነው ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) 12/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9