ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más4 130
Suscriptores
-824 horas
+887 días
+1 19430 días
Archivo de publicaciones
የመከላከያ አመራሩ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል።‼️
፲አለቃ ጉደታ እረታ 5ኛ ሬጅመንት 2ኛ ሻንበል የነበረ ሲሆን የ201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር በከፍተኛ ሁኔታ በቂ የሆነ የመረጃ ደህንነት ስርአት በመዘርጋት ከድጎ ወረዳ ሰርገው በመግባት አፈንፍነው ይዘውት ወጥተዋል።
አዲስት ውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ
ታህሳስ 18/2018 ዓ.ም
የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
የእስልምና እምነት ተከታዩ አብዱ ሁሴን በቲሊሊ ከተማ መስቀል ተሳልሟል።
አብዱ ሁሴን የአማራን ህዝብ ለማታለልና ለማሳመን ሲባል በእምነቱ የእስልምና ተከታይ ሁኖ ሳለ መስቀል ሲሳለም ከካህናት ስር ሲንበረከክ ማየት አለም ላይ እንደዚህ ያለ አስመሳይ እና ዋሾ ሰው አለ ለማለት አያስደፍርም።
አብዱ ሁሴን ከሳምንታት በፊት በርዕሰ ርዑሳን መርጡለ ማርያም ገዳም ቤተ መቅደስ ዘሎ በመግባት የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ህግጋት በመጣስ ክብሯን ማዋረዱን ይፋ አውጥተነው ነበር ። የአማራን ብሔርተኝነት በጽንፈኝነት ፈርጀው ጥቁር ናዚዎችን አሰማርተው ወገናቸውን ሲያጭዱት የነበሩት እነ አብዱ ሁሴን ዛሬ አይናቸውን በጨው አጥበው መስጊድ መሔድ ሲገባቸው ቤተ ክርስቲያን ፣ሼህ ማግኘት ሲገባቸው መስቀል እየተሳለሙ እምነትን እያዋረዱ ይገኛሉ።
እንደ አንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብዱ ሁሴን እየፈፀመ ያለውን ፀያፍ ተግባር የሚተባበሩ ካህናትንና ቄሶችን እንደማየት የሚያሳፍረኝ ባይኖርም በንፅሁ ልቦናችን የምንማፀነው አምላክ እነዚህን ነውረኞች የምናበረክክበት ጉልበት፣ኃይል፣ልቦና ስለሚሰጠን እንደምንበቀላቸው እርግጠኛ ነኝ።
ማስታዎሻ፦ አይደለም መስቀል መሳለም የቄሱን ቀሚስ ለብሰህ አዳራሽ ብትቆም የሚያዳምጥ የአማራ ህዝብ የለም። ጆሯችን ለጠላቶቻችን አንደበት ጥጥ ነው።
+1
አንድ ሰው የጦር መሳሪያ አንስቶ እስካልተዋጋ ድረስ በሰላማዊ መንገድ የመንግስትን አሰራር በመቃወሙ ብቻ ያለ ፍትህ ታስሮ መቅረት አግባብ አይደለም👏
#ፍትህ ለወንድም ክርስቲያን ታደለ‼️
Where is Col. Aseged Mekonnen ?
Hiding a prisoner is a severe violation of international human rights law, which prohibits secret detention because it places the individual outside the protection of the law, constituting arbitrary detention and denying them their fundamental rights to liberty, security, and a fair trial.
International human rights law establishes a universal framework for lawful detention, including the right to know one is detained, the right to legal counsel, and protection from arbitrary arrest.
Concealing a prisoner's existence is an extreme form of deprivation of liberty and is never justifiable under any circumstances.
Ethiopia ratified the International Covenant on Civil and Political Rights (ICCPR) in 1993.
Article 9 of the ICCPR guarantees the right to liberty and security of person and prohibits arbitrary arrest or detention.
The country also sign Universal Declaration of Human Rights (UDHR).
The UDHR sets out the foundational principles of human rights, including the right to liberty and security.
International Humanitarian Law (IHL) also mandates the humane treatment of prisoners of war and civilian and prohibits hiding them, which would violate their rights to humane treatment and to be kept informed about their status and whereabouts.
Article 9 of the FDRE Constitution provides that all international treaties ratified by Ethiopia are integral parts of the law of the country.
Hence, On July 22, 2024, Col. Aseged Mekonnen, author and a prominent Fano leader in Shewa , has been arrested by Ethiopian government forces. Since then, his whereabouts remain unknown. The government remains silent.
So, we are asking the government of Ethiopia to respect all laws of prisoners and to give urgent clarification about Col. Aseged Mekonnen's whereabout.
Where is Col. Aseged Mekonnen ?
Ethiopian Human Rights Commission
Ethiopian Red Cross Society
Human Rights Watch
Amnesty International
International Committee of the Red Cross Ethiopia
International Rescue Committee
United Nations Human Rights
ሁለት የአገዛዙ የድማ ብተና አባላት ስጦታው እሽት እና ጌች ቀለሙ የተባሉ ከ1ኛ ሻለቃ ከ3ኛ ሻንበል ከ3ኛ ጋንታ ከባህርዳር ከተማ በመውጣት የአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር የጣና ገለውዲወስ ክፍለጦር የጣና ብርጌድን ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል!!!
በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"ጌታቸው ምረቱ የ6ኛ ዕዝ 605ኛ ኮር ኦርዲናስ ኃላፊ ከነ መሉ መረጃው የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮርን ተቀላቅሏል"
ታህሣሥ 18/2018 ዓ.ም
ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን እና ጀነራል ሶፊያ መሐመድ ድንኳን ጥለው አዳራሽ ሰይመው ማይክ ጨብጠው ሊያንበረክኩን በሚያላዝኑበት በዚህ ስዓት የ605ኛ ኮር ኦርዲናስ ኃላፊውን ከየትኖራ ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ አስወጥተን የኮሩን ሙሉ መረጃ ከጌታቸው ምረቱ ተረክበናል።
የመዋጋት አቅሙን አጦ በየ ተራራው ያነጠፍነውን የአረመኔውን ሰራዊት አስክሬን እየለቀምን በምንቀብርበት በዚህ ጊዜ ጨላማን መደበቂያ አድርጎ ከሚንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት መካከል ሌላኛውን የ605 ኮር "ኦፖ" አባል የሆነውን ደሴ ጣፈጠን ጨምሮ በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ ስናን ከምትገኘው 25ኛ ክ/ጦር፣ ደብረኤልያስ ከምትገኘው 32ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሬጅመንት ፣ ከየትኖራ ወታደራዊ ካምፕ 5 የሰራዊት አባላትና አመራሮችን አስከድተን 6ክላሽ 700 ጥይት ቦንቦችና ትጥቆችን ተረክበን ፣ብልፅግና በቃን ፋኖ መጠጊያችን ነው ያሉትን በክብር ተቀብለን እያስተናገድን እንገኛለን።
የጠላትን ሰራዊት እረፍት በመንሳት እንዲሰላች አድርጋ በቀላሉ ፍርስርሱን ያወጣችው 206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል በማቀጣጠል እጅግ ወሳኝ ድሎችን አስመዝግባ ግዳጇን በብቃት የተወጣችው ኮሯ የጠላትን ኃይል በቀላሉ ማፍረስ ችላለች ተብሏል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
በአራቱም ማዕዘን 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን።
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የወሩ ምርጥ አላለፅ በ አብደላ እድሪስ አብዱ
.
«ሲደረግ የነበረው አጋርነት ወይስ የልዩነት ስፖንሰርነት?»
"ሸዋ"ላይ ልዩነት ውስጥ በነበርንበት ወቅት ከጎናችን የቆሙ ሚድያዎች ፣ ማህበራት እንዲሁም ወንድምና እህቶች አንድነት ብቸኛ መዳኛ መንገዳችን ስለሆነ ልዩነታችንን በውይይት እና በሰጥቶ መቀበል መርህ እየፈታን የጠፉ ጥፋቶችን በምህረትና በይቅርታ በመሰረዝ ጀግኖች ሰማዕታት የተሰውለትን ዓላማ ለማሳካተ ከጫፍ ደርሰናል፣ስንል የሚከፉ ፣ የሚበሳጩ እልፍ ሲልም በተራ ስም ማጥፋ እና በሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚጠመዱ ከሆነ በልዩነቱ ወቅት «ሲደረግ የነበረው አጋርነት ወይስ የልዩነት እስፖንሰርነት » ብለን ለመጠየቅ እንገደዳለን።
!
"ጌታቸው ምረቱ የ6ኛ ዕዝ 605ኛ ኮር ኦርዲናስ ኃላፊ ከነ መሉ መረጃው የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮርን ተቀላቅሏል"
ታህሣሥ 18/2018 ዓ.ም
ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን እና ጀነራል ሶፊያ መሐመድ ድንኳን ጥለው አዳራሽ ሰይመው ማይክ ጨብጠው ሊያንበረክኩን በሚያላዝኑበት በዚህ ስዓት የ605ኛ ኮር ኦርዲናስ ኃላፊውን ከየትኖራ ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ አስወጥተን የኮሩን ሙሉ መረጃ ከጌታቸው ምረቱ ተረክበናል።
የመዋጋት አቅሙን አጦ በየ ተራራው ያነጠፍነውን የአረመኔውን ሰራዊት አስክሬን እየለቀምን በምንቀብርበት በዚህ ጊዜ ጨላማን መደበቂያ አድርጎ ከሚንቀሳቀሰው የአረመኔው ሰራዊት መካከል ሌላኛውን የ605 ኮር "ኦፖ" አባል የሆነውን ደሴ ጣፈጠን ጨምሮ በሁለት ቀናት ውስጥ ብቻ ስናን ከምትገኘው 25ኛ ክ/ጦር፣ ደብረኤልያስ ከምትገኘው 32ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሬጅመንት ፣ ከየትኖራ ወታደራዊ ካምፕ 5 የሰራዊት አባላትና አመራሮችን አስከድተን 6ክላሽ 700 ጥይት ቦንቦችና ትጥቆችን ተረክበን ፣ብልፅግና በቃን ፋኖ መጠጊያችን ነው ያሉትን በክብር ተቀብለን እያስተናገድን እንገኛለን።
የጠላትን ሰራዊት እረፍት በመንሳት እንዲሰላች አድርጋ በቀላሉ ፍርስርሱን ያወጣችው 206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል በማቀጣጠል እጅግ ወሳኝ ድሎችን አስመዝግባ ግዳጇን በብቃት የተወጣችው ኮሯ የጠላትን ኃይል በቀላሉ ማፍረስ ችላለች ተብሏል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ
የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
Baye Desta Per
+7
የአማራ እናት ብቻዋን የምታለቅስበትና ጥቁር የምትለብስበት ግዜው አልፏል በትዕቢት ተወጥረው አማራን ከወለጋ እናጸዳለን ብለው ተማምለው የመጡት ልዩ ገዳ ኮማንዶዎች ከመድረሳቸው አንድ ሳምንት ሳይሞላቸው በዝህ መልኩ ለቤተሰቦቻቸው መርዶ እዬደረሳቸው ይገኛል።
ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ሰሞኑን ከተደመሰሱት በጥቂቱ ያ በዬቀኑ ከ500-1500በነጻ ሲታረድ የነበረ አማራ በዝቅተኛ መስዋትነት እንዲህ እያነባበረው ይገኛል።
"አግማስ ኢትዮጵያ ምንድን ነው"? እውነት ከሀይማኖት እና ዘር የፀዳ የበጎ አድራጎት ድርጅት ነውን?
ከፖለቲካ፣ ከዘርና ከሃይማኖት የፀዳና ግልፅ ድርጅት ስለሆነ ከእነዚህ መርሆዎች ጋር የማይሄዱ አካሄዶችን እንደማይቀበል በይፋዊ መግለጫው ያሳወቀው አግማስ ምንድን ነው? በመጀመሪያ የድርጅቱን ምንነት እንፈትሸው እስኪ......
አራት ዓመታትን በስራ እንዳሳለፈ ተነግሯል። እርዳታ የሚሰበስበው ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው እንጅ ለራሱ ለድርጅቱም አይመስለንም።
ስለ ድጋፍ ከተነሳ አይቀር ጃል መሮ የሞጣ መስጊድ ፈርሷል ሲባል 5,000 ብር በመለገስ ቀዳሚ ነበር። ያው ለማስታወስ ነው። ጃል መሮን የተቀበለ ስብስብ ሌላውን ሲገፍ አይገርምም ወይ ?
ፖለቲከኛ አብዱሰላም ሺፋው ፦
የድርጅቱ መስራችና ዋና መሪ ነው፤ ድርጅቱን በበላይነት ከመምራት ባለፈ በየክልሉ የሚደረጉ የርዳታ ስራዎችን በግንባር ቀደምትነት የሚያስተባብረው እሱ ነው። በቅርቡ ደግሞ ወሎ አማራ አይደለም የሚል የፖለቲካ ጥያቄ ይዞ የመጣ ግለሰብ ነው።
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ :-
የቦርድ አባል ሲሆን ድርጅቱ የሚሰበስባቸውን እርዳታዎች ለህዝብ በማስተዋወቅና የገቢ ማሰባሰቢያ መድረኮችን በመምራት ይታወቃል።
ዶ/ር አብዱልሀኪም አብዱላሂ ...
የቦርድ አባል ሁኖ በጤናው ዘርፍ የሚደረጉ ስራዎችን በበላይነት የሚመራና በድርጅቱ ስትራቴጂክ አመራር ውስጥ ትልቅ ሚና ያለው ግለሰብ ነው።
አቶ ፉዓድ መሀመድ ፦
በድርጅቱ ውስጥ በተለያዩ የአስተባባሪነት ሚናዎች የሚታወቅ አመራር ነው።
አቶ ኡመር መሀመድ
በሰብአዊ እርዳታ አሰጣጥና በፕሮጀክቶች ክትትል ላይ የሚሳተፍ አመራር ነው ።
አግማስ ኢትዮጵያ በተለይ በአማራ ክልል በሚገኙ ዋና ዋና ከተሞችና አካባቢዎች ለሚያከናውናቸው የሰብአዊ ድጋፍ ስራዎች ከበርካታ አጋር ድርጅቶችና የሚዲያ ተቋማት ጋር በቅንጅት ይሰራል።
1. የሚዲያ አጋሮች (Media Partners):-
Harun Media (ሀሩን ሚዲያ)
Wollo Tube (ወሎ ቲዩብ)
Kewser Tube (ከውሰር ቲዩብ)
Redwan Hayatu Tube (ረድዋን ሀያቱ ቲዩብ)
Miftah Key (ሚፍታህ ኬይ)
Tateq Media (ታጠቅ ሚዲያ)
DMV for Dessie
Usman Abdu Media
Lila Talks
ዛውያ ቴሌቪዥን
2. የባንክና የፋይናንስ አጋሮች (Banking Partners):-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
አቢሲኒያ ባንክ (BoA)
ሂጅራ ባንክ (Hijra Bank)
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ (Coop)
ኦሮሚያ ባንክ (Oromia Bank)
አባይ ባንክ (Abay Bank)
ዳሽን ባንክ (Dashen Bank)
ዘምዘም ባንክ (ZamZam Bank)
3. ሌሎች የትብብር አካላት፦
EMAS
አንድነታችን ለዲናችን
አንድነታችን ኦንላይን የሴቶች መድርሳ ይገኙበታል።
በመግለጫቸው ላይ ከመንግስት ጋ እንዴት ፈቃድ ወስደው በትብብር እየሰሩ እንደሆን የተናገሩት ቢሆንም ይሄ ስብስብ ፖለቲካው ላይ ምን እያቦካ እንደሆነ ደግሞ በቀጣይ እንሄድበታለን። ይቀጥላል።
እንደ አዲስ የተጀመረው የአንድነት ንግግር (3)ወር አለፈው ።ዛሬም ዘጠኝ ዕዝ ላይ ነን ። ምናልባት እናንተ ዞር ብትሉ ታጋዩኮ አንድ ይሆናል ።
አረ በፈጠራችሁ አንድ ሁኑና አንድ አድርጉን?
ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ እና ልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ቃኝ አጅባር ከተማን ተቆጣጥረው የተሳካ ቀዶ ጥገና በመስራት ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ የበላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ አንድ ሻምበል እና የልጅ ርያሱ ኮር 23ኛ ክፍለ ጦር ቃኝ በጥምረት ዛሬ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ አጅባር ከተማን በመቆጣጠር እና የተሳካ ቀዶ ጥገና በማድረግ ከ15-20 ሆድ አደር ሚሊሻ በመደምሰስ ብሎም አምስት ክላሽ በመማረክ ድል ተጎናፅፈዋል::
በተጋድሎው ፋኖዎቹ መለድ ብለው ወደ አጅባር ከተማ በውጊያ ጥሰው የገቡ ሲሆን በርካታ ሚሊሻ አልጋ ይዞ እና መንደር ገብቶ በተኛበት ተደምስሷል:: በዚህም ከ15-20 የሚሆን ሆድ አደር ሚሊሻ የተደመሰሰ ሲሆን ቁጥሩ ያልታወቀም ቁስለኛ ሆኗል:: ቀሪውም ወደ ጊምባና ተንታ ሸሽቷል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ24ስዓት የተጋድሎ ውሎ
ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም
___፩
አፋብኃ ቴዎድሮስ 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር ጠላትን በመደምሰ።
ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም መነሻውን ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ቁጭ ከተማ ያደረገው የአብይ አህመድ ዘር ጨፍጫፊ ሠራዊት እኩይ የጥፋት ተልዕኮውን አንግቦ የአርሶ አደሩን ንብረት ለመዝረፍና ለመጨፍጨፍ ቅጥረኛ ሠራዊቱን ከንጋቱ 10 ሠዓት አካባቢ ጀምሮ ወደ ጭራር ቀበሌ አንቀሳቅሷል። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር አይበገሬዎቹ የ88ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 6ኛ ሻለቃ (ቃኝና መሃንዲስ) የጠላትን የእንቅስቃሴ መረጃ በማጤን ጠላትን ቀጥቅጠው እና ጉሮሮውን አንቀው 5 ክላሽኮቭ ማርከዋል።
ክ/ጦሩ በአዲስ ከተደራጀ በኃላ ለ7ኛ ጊዜ የተካሄደ ግዳጅ ሲሆን በግዳጁ 1ኛ እና 6ኛ ሻለቆች የጀግንነትን ልካቸው ያስመሰከሩበት፣ ቦታን እንደ ሁኔታው አንብቦ የመጠቀም ወታደራዊ እውቀታቸውን ያሳዩት፣ ወደፊት ተወርውረው እኔ ልቅደም እኔ እያሉ የጠላትን አፈሙዝ የነጠቁበት፣ የጠላትን አከርካሪ የሰበሩበት፣ ጠላትን ጉልበቱ እስኪርድ እያሯሯጡ ጀርባ ጀርባውን በጥይት የነደሉበት፣ በሲቃ የጣረሞት ድምፅ የተሰማበት፣ ከሞት የተረፈ ሚሊሻ ጉልበቱ እስኪዝል እሩጦ ጀኔራል ተስፋየ እረጋሳ የሚመራው የህዝብ ስብሰባ አዳራሽ ላይ ዘሎ በመግባት እናንተ ባለችሁበት አለቅን ፈጁን በማለት የእለቅሶ ሲቃ በመድረኩ የታዬበት.. ድንቅ ውሎ በወምበርማ ሠማይ ስር ተመዝግቦ ውሏል!!
በግዳጁ በርካታ የጠላት ሀይል የተደመሰሰ ሲሆን 5 ክላሽንኮብ ከእነ ተተኳሹ፣4 ቦንብ መማረክ ተችሏል።
_፪
ህግ_የማስከበር_ዘመቻው_ወደፊትም_ተጠናክሮ ይቀጥላል በ201ኛ ኮር 54ኛ ክ/ጦር ህዝባችን እና አሽከርካሪወች የሰጡንን ጥቆማ መሠረት በማድረግ በህገወጥ መንገድ ሲዘርፉ የነበሩትን 2ቱ ላይ እርምጃ የተወሰደ ።
የመልሶ ማደራጀት እና ጦሩን የማዘመን ሂደት በብቃት እየተወጣ የሚገኘው ቴዎድሮስ ዕዝ ለማደናቀፍና ከብልፅግና ተልኮ ተቀብለው ሹፌር በማስቆም የሚዘርፉትን እና ማህበረሰቡን ሲያስቸግሩ የነበሩትን እርምገጃ በመውሰድ ሕግ በማስከበርና ራሱን በማፅዳት ላይ ይገኛል።
በተመሳሳይ 109ኛ ኮርም በእንዲህ አይነት ድርጊት በሚያደርጉት ላይ ርምጃ የወሰደ መሆኑን የሚታወቅ ነው።
_፫
"ደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በቁስለኞች እንደታጨቀ ነው"
206ኛ ኮር በጠላት ላይ በተከታታይ ባደረገው ተጋድሎ፣በሉማሜ፣ስናን እና ደብረ ኤልያስ የተደቆሱ የጠላት ከባድ ቁስለኞች በደብረ ማርቆስ ሆስፒታል በድን ሁነው እየወጡ ይገኛሉ።
በጃማው ድንቅ ኦፕሬሽን የጠላት ኃይል ከተቀጠቀጠ በኋላ በርካታ ከባድ ቁስለኞች በደ/ማ ሆስፒታል መግባታቸው የታወቀ ነበር ይሁን እንጂ እስከ አሁን የሚሞቱት ቁጥር እየጨመረ ሲሆን ኢንስፔክተር መሀሪ መላክ በድን ሁኖ በቁይ ከተማ ሲቀበር ኢንስፔክተር ባምላክ ወደ አዲስ አበባ ተጉዞ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል መድረሱ ተረጋግጧል።
በደብረ ኤልያስ ወረዳ የተቀጠቀጠችው 32ኛ ክ/ጦር 5 ሬጅመንት በርካታ ቁስለኞች ደብረ ኤልያስ ሆስፒታል የሚያቃስቱት እንዳሉ ሁሉ ፻ አለቃ ፋሚ ኡመር እና ፻ አለቃ መዝገብ ካሴን ጨምሮ በርካቶች ደብረ ማርቆስ ሆስፒታልን አጥለቅልቀውታል።በስናን የተወቀጠችው 25ኛ ክ/ጦር በበኩሏ ኮተቷን ይዛ ከዕረቡ ገበያ ወጣ እነራታ ቀበሌ ተሰባስባ ቁስለኞቿን እያገላበጠች ትገኛለች።
በሉማሜ ከተማ እስከ አሁን መረጋጋት ያልቻለው የብልፅግና ስብስብ፦
1.በአዋበል ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት ሃላፊ---በድሉ ሰዋለ
2.በከተማ አስተዳድር ሰላምና ደህንነት ---ላመስግን
3.የዙሪያ ወረዳ ሰላምና ደህንነት----አዲሱ ቸሬ አማካኝነት ከሞት የተረፉ ሚኒሻዎችንና ፓሊሶችን ለማረጋጋት ሙከራ ቢያደርጉም ጥርሳቸውን የሚያንቀራጭጩት እና በቁማቸው የሚቃዮትን ድጋሚ ወደ ግዳጅ ማስወጣት ተስኗቸው ስብሰባው ያለ መግባባት ተበትኗል።
በጃማው ድንቅ ምት ሲፍረከረኩ የነበሩ 10 ሚኒሻዎች ደብዛቸው በመጥፋቱ ምክንያት ግራ የተጋባው የአረመኔው ሰራዊት በፀበል እና በገዳም አካባቢዎች ፍለጋውን እያጧጧፈው መሆኑን አረጋግጠናል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም
