es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 383
Suscriptores
+724 horas
+2667 días
+1 44330 días
Archivo de publicaciones
ከሹምሽሃ አየር ማረፊያ ወደ ገለሶት ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ሁለት የአገዛዙ ክፍለጦሮች ላይ በተከፈተ ውጊያ ከ35 በላይ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ! በውጊያው ከተገደሉት በተጨማሪ 40 የአገዛዙ ወታደሮች ቆስለው ለሕክምና ወደ ላሊበላ ከተማ መወሰዳቸው ታውቋል። በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በግዙፉ ላስታ ጄነራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር ከሚገኙ ክፍለጦሮች የተወጣጡ አሃዶች ትናንት ህዳር 17/2018 ዓ/ም በላሊበላ ከተማ ዙሪያ ባካሄዱት ከባድ ትንቅንቅ ታላቅ ድል መቀዳጀታቸውን የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል። በመስከረም ወር ላይ ተካሂዶ በነበረው ዘመቻ አባናደው አከርካሪውን በተሰበረው ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ውስጥ ከሌሎች ዕዞች የተወጣጣ ኃይል ተጨምሮላቸው ዳግም የክፍለጦር ቁመና ይዘው የተደራጁት 65ኛ እና 61ኛ ክፍለጦሮች መነሻቸውን በላስታ ወረዳ ሹምሽሃ አየር ማረፊያ አድርገው በወረዳው ወደ ገለሶት ቀበሌ በመጓዝ ላይ እንዳሉ ከባድ የሆነ ድንገተኛ ውጊያ ተከፍቶባቸው ውሏል። በላስታ አሳምነው ኮር ስር ከሚገኙ ክፍለጦሮች የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች ድንቅ መናበብ አሳይተውበታል በተባለው በዚህ ውጊያ፡ ከ35 በላይ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሲገደሉ በቁጥር 40 የሚሆኑት ደግሞ ቆስለው ለሕክምና ወደ ላሊበላ ከተማ መወሰዳቸውን ምኒልክ ዕዝ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ገልጿል። በዚህ ውጊያ በኮሩ ስር ከእሸተ ክፍለጦር የተወጣጡ ጥቂት የፋኖ ሻለቃዎች ልዩ ስማቸው ተካይ መንደር፣ ማዶ ራንባና እርፋ ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች ላይ ማጥቃት ሲያደርጉ፡ ከውባንተ አባተ ክ/ጦርና አዲስ እየተደራጀች ከምትገኘው ከራስ አንችም ክ/ጦር እንዲሁም ከነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ የተወጣጡ የፋኖ ኃይሎች ተጨማሪ የጠላት ኃይል እንደይመጣና ቀድሞ የገባውም እንዳይወጣ ዙሪያ ገባውን በመዝጋት ልዩ መናበብ የታየበት አስደናቂ ተጋድሎ አድርገው ውለዋል። ትናንት ህዳር 17/2018 ዓ/ም ከረፋድ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ለተከታታይ አራት ሰዓታት በዘለቀው በዚህ ውጊያ፡ እንደነገሩ የክፍለጦር ቁመና እንዲይዙ ተደርገው ዳግም ተደራጅተው የነበሩት ሁለቱ የጠላት ክፍለጦሮች ለሁለተኛ ጊዜ አከርካሪያቸው ተሰብሮ ብትንትናቸው መውጣቱን ነው ጣቢያችን ከዕዙ ለማረጋገጥ የቻለው። በውጊያው በፋኖ ተከቦ አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣ ለነበረው ሁለት ክፍለጦር ሙሉ ሰራዊት የመውጫና ማምለጫ በር ለማስገኘት ሹምሹሃ አየር ማረፊያ አከባቢ አጥምዶት በነበረው ሞርተርና መድፍ የዘፈቀደ ድብደባ ሲፈፅም የዋለው የአገዛዙ ኃይል፡ በእርፋ እና ተካይ መንደር በንፁሃን ወገኖች ላይ ጉዳት አድርሷል።

#ፋኖ_ከትግሉ_ጎንለጎን_የመሰረተ_ልማት_ስራወችን #ድጋፍ_እያደረገ_ነው‼️ የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር የማህበረሰብ አነልግሎት ሰጭ ተግባራትን ጥበቃና ድጋፍ እያከናወነ ይገኛል። ዛሬ ህዳር 17/2018 ዓ/ም በእናርጅ እናውጋ ወረዳ #ከአጉላች_ገደብያለውን_የጠጠር_መንገድ ልዩ ጥበቃ በማድረግ የጥገና ስራ ያስጀመረ ሲሆን ብልፅግና አንዳንድ ሰርጎ ገቦችን በማደራጀት የመንገድ ስራው እንዲቋረጥ፣ ሹፌሮች አንዲገደሉ እና መኪኖች እንዲቃጠሉ ፀረ ልማት ቡድኖችን አዋቅሮ የመንገድ ስራውን ለማቋረጥ ሞክሯል። ይህ የፀረ-አማራና የፀረ ልማቱ ብልፅግና ስውር ክንፍ በመለየት የ74ኛ ክፍለጦር ፋኖወች እና የእናርጅ እናውጋ ወረዳ ጊዜያዊ አስተዳደር ፀጥታ ዘርፍ አመራሮች አነፍንፈው አፍራሽ እና የብልፅግና ተላላኪዎችን አየለቀሙ በቁጥጥር ስር በማዋል የመንገድ ሠራተኞችን በማበረታታት እና ከጎናችሁ ነን በማለት ስራውን እንደደከናውን በትብብር እየሰራን እንገኛለን። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስተስፋ የቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዞብ ግንኙነት ህዳር 18/2018 ዓ.ም

ሰበር ረፍት አልባው ምኒሊክ ዕዝ ፋሽስታዊ ስብስቡን የመደምሰስና ተከታትሎ የመልቀም ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ምኒሊክ ዕዝ የደጋዉ መብረቅ ኮር የንጋት ጮራን ተከቶሎ የፋሽስቱን ሰራዊትሙትና ቁስለኛ አድርጎታል!! ህዳር 18/2018 ዓ/ም ፅናት ክፍለ ጦር ተሪ ድልድይ ላይ ባደረጉት የደፈጣ ጥቃት በጥላት ሰራዊት ላይ ከባድ ጉዳት ማድረስ ችሏል ።የጥላት አብሪ ሰራዊቶችን ወደ ሞት ምድር ስቦ በማስገባትና የአብሪዎቹን ሰላም ማለፍ አይቶ ተግተልትሎ በገፍ የገባዉ የምርኮኛዉ ብርሀኑ ጁላ ሰራዊትን ከበባ በማድረግ በርካታ የጥላት ሀይሎችን ክፍለ ጦሯ የደመሰሱ ሲሆን የተተኳሽና የነፍስወከፍ መሳሪያን ከመማረክ ባሻገር በህይዎት የተረፉ የጥላት ሰራዊቶች ተበታትነዋል። የጥላት ሰራዊት አስክሬንም በገበሬዎች ማሳ ውስጥ ተረሽርሿል።ያልታሰበ ጥቃት የደረሰበት የብልፅግናዉ ሰራዊት በርካታ የቁስና የሰበአዊ ጉዳትን ያስተናገደ ሲሆን ከሞት መንጋጋ የአርባ ቀን እድሉ ያተረፈው የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት አለት ለአለት ተበታትኖ እየተሯሯጠ ተንታ ወረዳ ሸሽቶ ገብቷል። የክፍለ ጦሯ ዋነሠ ዘመቻ መምሪያ በሆነዉ ሲሳይ ተሾመ (ጨልጤ) የደፈጣዉ ኦፕሬሽን የተመራ ሲሆን ጥቁሩ እስናይፐር ከትከሻዉ የማይለየዉ አርበኛ የጥላትን ሰራዊት የድሀ ልብስ አስመስሎታል። ግንባር ግንባሩን በእስናይፐር የተቀነደሸው የጥላት ሰራዊት ጅብ እንደገባባቸዉ በጎች ብትንትኑ እስኪወጣ ድረስ አርበኛዉ ሲያራግባቸዉ ዉሏል።አስክሬኑን ሳያነሳ የፈረጠጠዉ የብልፅግና ተከፋይ ሰራዊት ለጊዜዉ ተንታ ወረዳ ላይ ከጉሮሮዉ ዘልቃ የተሰነቀረች ሳንባዉን እያስታመመ ይገኛል ። መዳረሻዉ ድልና ነፃነት የሆነዉ የአማራ ህዝብ የህለሸዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋዉ መብረቅ ኮር ህ/ግ መምሪያ ህዳር 18/2018 ዓ.ም

ከሹምሽሃ አየር ማረፊያ ወደ ገለሶት ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ሁለት የአገዛዙ ክፍለጦሮች ላይ በተከፈተ ውጊያ ከ35 በላይ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ! በውጊያው ከተገደሉት በተጨማሪ 40 የአገዛዙ ወታደሮች ቆስለው ለሕክምና ወደ ላሊበላ ከተማ መወሰዳቸው ታውቋል። በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በግዙፉ ላስታ ጄነራል አሳምነው ፅጌ ኮር ስር ከሚገኙ ክፍለጦሮች የተወጣጡ አሃዶች ትናንት ህዳር 17/2018 ዓ/ም በላሊበላ ከተማ ዙሪያ ባካሄዱት ከባድ ትንቅንቅ ታላቅ ድል መቀዳጀታቸውን የዕዙ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ አስታውቋል። በመስከረም ወር ላይ ተካሂዶ በነበረው ዘመቻ አባናደው አከርካሪውን በተሰበረው ሰሜን ምስራቅ ዕዝ ውስጥ ከሌሎች ዕዞች የተወጣጣ ኃይል ተጨምሮላቸው ዳግም የክፍለጦር ቁመና ይዘው የተደራጁት 65ኛ እና 61ኛ ክፍለጦሮች መነሻቸውን በላስታ ወረዳ ሹምሽሃ አየር ማረፊያ አድርገው በወረዳው ወደ ገለሶት ቀበሌ በመጓዝ  ላይ እንዳሉ ከባድ የሆነ ድንገተኛ ውጊያ ተከፍቶባቸው ውሏል። በላስታ አሳምነው ኮር ስር ከሚገኙ ክፍለጦሮች የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች ድንቅ መናበብ አሳይተውበታል በተባለው በዚህ ውጊያ፡ ከ35 በላይ የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት አባላት ሲገደሉ በቁጥር 40 የሚሆኑት ደግሞ ቆስለው ለሕክምና ወደ ላሊበላ ከተማ መወሰዳቸውን ምኒልክ ዕዝ በሕዝብ ግንኙነት መምሪያው በኩል ለመረብ ሚዲያ በላከው መረጃ ገልጿል። በዚህ ውጊያ በኮሩ ስር ከእሸተ ክፍለጦር የተወጣጡ ጥቂት የፋኖ ሻለቃዎች ልዩ ስማቸው ተካይ መንደር፣ ማዶ ራንባና እርፋ ተብለው በሚጠሩ አከባቢዎች ላይ ማጥቃት ሲያደርጉ፡ ከውባንተ አባተ ክ/ጦርና አዲስ እየተደራጀች ከምትገኘው ከራስ አንችም ክ/ጦር እንዲሁም ከነብሮ ኮማንዶ ብርጌድ የተወጣጡ የፋኖ ኃይሎች ተጨማሪ የጠላት ኃይል እንደይመጣና ቀድሞ የገባውም እንዳይወጣ ዙሪያ ገባውን በመዝጋት ልዩ መናበብ የታየበት አስደናቂ ተጋድሎ አድርገው ውለዋል። ትናንት ህዳር 17/2018 ዓ/ም ከረፋድ 5:00 ሰዓት ጀምሮ ለተከታታይ አራት ሰዓታት በዘለቀው በዚህ ውጊያ፡ እንደነገሩ የክፍለጦር ቁመና እንዲይዙ ተደርገው ዳግም ተደራጅተው የነበሩት ሁለቱ የጠላት ክፍለጦሮች ለሁለተኛ ጊዜ አከርካሪያቸው ተሰብሮ ብትንትናቸው መውጣቱን ነው ጣቢያችን ከዕዙ ለማረጋገጥ የቻለው። በውጊያው በፋኖ ተከቦ አይቀጡ ቅጣት ሲቀጣ ለነበረው ሁለት ክፍለጦር ሙሉ ሰራዊት የመውጫና ማምለጫ በር ለማስገኘት ሹምሹሃ አየር ማረፊያ አከባቢ አጥምዶት በነበረው ሞርተርና መድፍ የዘፈቀደ ድብደባ ሲፈፅም የዋለው የአገዛዙ ኃይል፡ በእርፋ እና ተካይ መንደር በንፁሃን ወገኖች ላይ ጉዳት አድርሷል።

#የእነማይ_ወረዳ_ጊዚአዊ_መንግስት_ህዝባዊ_ውይይት_እንደቀጠሉ_ነው። ህዳር 18/2018 ዓ.ም የአፋብሃ ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር የእነማይ ወረዳ ጊ/መንግስት በእነማይ ወረዳ ዲማ ከተማ እና ዙሪያ ቀበሌ የሆላ ደጀን ህዝባችን ጋር ሰፊ ውይይት አካሂዶል።በውይይት መድርኩ:- ➤የቀበሌ እሮንድ ጥበቃ በተመለከተ ➤የቀበሌ ፅጥታ በተመለከተ ➤የቀበሌ መሰረተ ልማት ስራዎችን በተመለከተ የሆላ ደጀኑ ህዝባችን በቅርብ ቀን በተዋቀረው የጊ/መንግስት  አደረጃጀቶች በመካተት የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ላይ ዛሬም እንደትላንቱ እንዲሳተፍ ተደረጓል። ህዳር 18/2018 ዓ.ም በእነማይ ወረዳ የቀበሃና ቀበሌ ከማህበረሰቡ ጋር ሰፊ ውይይት ተካሂዶል። በውይይት መድርኩም የአጉል ባህልን/የተንዛዛ ድግስን ለመከላከል ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ ተገልፆል። የአማራ ህዝብ ወቅታዊ የትግል እንቅስቃሴ ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ሰፊ የፖለቲካ ግንዛቤ ተሰጥቷል። በመጨረሻም ማህበርሰቡ የሚያምንባቸው ሰዎችን ከታች በተጠቀሱ አደረጃጀቶች ተዋቅሯል። ➤ የቀበሌ ሊቀመኖበር ➤የቀበሌ ም/ሊቀመንበር ➤የቀበሌ ፀሀፊ ➤የቀበሌ ፍርድ ሸንጎ (3) ➤የቀበሌ ገቢና ሀብት አሰባሰብ ➤የቀበሌ ፀጥታና ምክትል ➤የቀበሌ የወጣት ጉዳይ ➤የቀበሌ የጎጥ ሽማግሌ (3) ➤የቀበሌ የሀገር ሽማግሌ በቀበሌ (7) ጨምሮ በህዝብ ይሁንታ ምርጫ በማድረግ ለቀበሌው ይመጥናሉ የተባሉ ሰዎችን በመሞረጥ ተዋቅሯል። አዲስ ትውልድ፣አዲስ ተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ!              ህዳር 18/2018 ዓ.ም ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር  ሕዝብ ግንኙነት

ከፋኖ ደፈጣ ጥቃት ለማምለጥ በተሽከርካሪ ተሳፍረው ሲሸሹ በነበሩ የአገዛዙ ወታደሮች ላይ ከባድ የሆነ የተሽከርካሪ አደጋ መድረሱ ተሰማ! በአደጋው፡ የዋድላ ወረዳ ሚኒሻ አስተባባሪ ኮማንደር ሰይድ ስጦታውና የመቶ አለቃ ማዕረግ ያለው አንድ የመከላከያ ሰራዊት አዛዥን ጨምሮ 12 የአገዛዙ ወታደሮች ሕይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል። ለዚህ ፀረ አማራ አገዛዝ ስርዓት ተላላኪ የሆኑ ባንዳዎችና ዙፋን ጠባቂ ወታደሮች በየእለቱ ከሚፈጃቸው የፋኖ አፈሙዝ በተጨማሪ የበደሉት ሕዝብ እምባ ጎርፍ ሆኖ ጠራርጎ እያጠፋቸው ነው። የዋድላ ወረዳ ሚኒሻ አስተባባሪውን ጨምሮ የመከላከያ ሰራዊት አመራሮች በበርካታ ሰራዊት ታጅበው እየተጓዙ ባለበት በቀጠናው የሚገኘው ፋኖ ደፈጣ ጥቃት ይፈፅምብናል በሚል ፍራቻ በፍጥነት ሲያሽከረክሩ ከባድ የተሽከርካሪ አደጋ እንደደረሰባቸው መረብ ሚዲያ ከአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ስር የደጋው መብረቅ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ለማረጋገጥ ችሏል። በአደጋው የዋድላ ወረዳ ሚኒሻ አስተባባሪ ኮማንደር ሰይድ ስጦታውና የመቶ አለቃ ማዕረግ ያለው አንድ የመከላከያ ሰራዊት አዛዥን ጨምሮ 12 የመከላከያ ሰራዊትና የሚኒሻ አባላት ሕይወታቸው ሲያልፍ፡ ስምንት ወታደሮች ደግሞ ክፉኛ መቁሰላቸው ታውቋል። በፀረ አማራው አገዛዝ ኃይሎች ላይ አደጋው የደረሰው የዋድላ ወረዳ መቀመጫ ከሆነችው ከኮን ከተማ በቅርብ ርቀት ልዩ ስሙ የዶጌት ሚካኤል በተባለ ቦታ ላይ መሆኑን መረብ ሚዲያ ከደጋው መብረቅ ኮር ለማረጋገጥ ችሏል። የአደጋው መንስኤ፡ በቀጠናው የሚገኘው በቅርቡ በኮር ደረጃ የተዋቀረው በምኒክ ዕዝ ስር የደጋው መብረቅ ፋኖ የደፈጣ ጥቃት ይፈፅምብናል በሚል ፍራቻ በፍጥነት ሲያሽከረክሩ መሆኑ የታወቀ ሲሆን፡ የአገዛዝ ኃይሎች በየእለቱ ከሚፈጃቸው የፋኖ አፈሙዝ በተጨማሪ የበደሉት ሕዝብ እምባ ጎርፍ ሆኖ ጠራርጎ እያጠፋቸው ነው ሲሉ ለመረብ ሚዲያ አስተያየታቸውን የሰጡ የአከባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል። (ምስል፦ ከማህደር)

‎የአፋብሀ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሀንዲስ ጋር የ105ኛ ኮር ም/ሰብሳቢ ደመላሽ አንድነውና ወታደራዊ አዛዥ አምሳለቃ ስማቸው ቢሻው አማካኝነት ውይይት አደረጉ። በውይይቱም ከ
+4
‎የአፋብሀ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሀንዲስ ጋር የ105ኛ ኮር ም/ሰብሳቢ ደመላሽ አንድነውና ወታደራዊ አዛዥ አምሳለቃ ስማቸው ቢሻው አማካኝነት ውይይት አደረጉ። በውይይቱም ከደጋፊ ኮር አመራሩ ጋር የ66ኛ ክ/ጦር አመራሮች አብሮ በመሆን ከክፍለጦሩ ቃኝና መሃንዲስ ጋር ደማቅ ውይይት ተደርጓል። ‎በውይይቱም የድርጅቱን ቁመና፤ የማንኛውም ድርጅት አባል መብቶች፤ ግዴታዎችና መሠረታዊ ክልከላዎች እንዲሁም በግዳጅ አፈጻጸም ዙሪያ ሰፋ ያሉ ውይይቶች ተደርገዋል። ከበረሃው ቋያ ተወርዋሪ ሀይሎች ጋርም የቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ አስፈሪ የወታደራዊ ቁመና ተዘርግቷል። 18/03/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር ደጀን ጀብደኛዋ ዛበራ ብርጌድ ታሪክ እየሰራች ትገኛለች!! እንኳንም ነክተው ነካክተውን ድሮም የበላይ ልጅ አመል አለበት የተባሉት የበርሃማዋ የዛበራ ብርጌድ ጉበያ ሻለቃ የቴዎድሮስ አናብስቶች በዚህ ቀን በደጀን ምጅ ቀበሌ ዘሎ የደፈራቸውን አረመኔያዊ ሰራዊት እንዲህ ነበር ያዝርከርኩት ይህ በእንዲህ እንዳለ በኔትወርክ ምክናያት መረጃው ዘግይቶ የደረሰን ነው።አብይ አህመድ ስልጣን ከያዘበት ማግስት ጀምሮ አማራን ለማጥፋት ያላደረገው ያላለመው ስራ የለም ነበር ሆኖም ግን የአማራ እናት በወለደቻቸው ልጆቻቸው በአራቱም ማዕዘን እየቀጡት ይገኛል። ሁኖም እኛ የአማራ ፋኖዎች ለህዝባችን ነፃነት የማንከፍለው መስዋት የለም ከእኛ ፊት ህዝባችን በማስቀደም የማይቀረውን የአብይን አህመድ ወንበር አስጠባቂ ቅጥረኛ መከላከያ ሰራዊት አባቶች እንደ  ንስር ተወርዋሪ አድርገው በአሰለጠኑን ጥበብ አፍጫ አፍጫውን አዳፍተን የደፈሩንን የኦሮሞምማውን ስራት ከአራት ኪሎ ቤተመንግሥት ነቅለን ለመጣል በአደረግናቸው አውደ ውጊያዎች ዶሎችን እያስመዘገብን እንገኛለን። ሁኖም የ206ኛ ኮር ደጀን ላይ የተጠና ኦፕሬሽን ካደረገ በኋላ በከተማው የመሸገው የአረመኔው ሰራዊት ፍርስርሱ እየወጣ ነው። ም/ኢንስፔክተሩን ጨምሮ በተደመሰሱበት ኦፕሬሽን የተደናገጠው ጠላት ፍርስርሱ እየወጣ ከ30 በላይ ሚኒሻዎች የከዱ ሲሆን ይህንን መቋቋም አልቻልክም በሚል ምክንያት አሰተዳደር ፀጥታ የነበረው ዳኘ ደነቀው ዘብጥያ ካወረዱት በኋላ ከኃላፊነቱ ተነስቷል።  ዛበራ ብርጌድ ጉበያ ሻለቃ በቀን ህዳር 04/03/2018 ዓ.ም የአረመኔው አብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ጡት ቆራጩን አረመኔያዊ ኃይል የበላይ ትንፋሾች ከላይ እንደምታዩት እንደዚህ ነበር ያዝርከርኩት። በመጨረሻም የአብይ ወንበር አስጠባቂ የሰፈር ውሻ ሆድ አደሩ ከዛ ከህዳር 04/3/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየከዳና ወደ በላይ ትንፋሾች እየተቀላቀለ ይገኛል በዚህም መሰረት  32 ሚንሻ ወደ አዲስ አበባ ፈርቶ የሸሸ ሲሆን 5 ሚኒሻ ደግሞ ከጀግኖች የቴዎድሮስ ልጆች ተቀላቅለዋል። ይህን ተከትሎ ትርምሱን መቋቋም ያልቻለው የደጀን ካድሪ  ውጥረት ውስጥ ሲገኝ ፈርሰው ከከዱ የጠላት ኃይሎች መካከል 1 በላይ አየለ 2 ንፁህ ግዛቸው 3 አባትህ ሙንየ 4 ሀብቴ ታደለ 5 ከፌ ሙንየ 6 ፀሀይነህ ማናየ 7 ሀውልቱ አያሌው 8 ብርሌው ብሬ 9 ተሜ አበባው 10 እንደግ ጤናው 11 ደመቀ ሙሉ  12 አሳቤ ተዋዶ 13 ብርሌው አሻግሬ  14 ጌታቸው አብነህ 15 ቀስቅስ አስማረ 16 ጐዴ አድማሱ 17 ደጓላ ማናየ 18 አማረ መንገሻ 19 ተሾመ አዳነ 20 ደባስ አባተ 21 ጥላሁን ዘውዱ 22 ጌትሽ ደመቀ 23 ደመላሽ ደርሰህ 24 አላምኔ አወቀ 25 ብዙነህ ግዜ 26 ስላምሰው አሻግሬ  27 አላምረው ማማሩ 28 ማሟሽ ደሳለኝ 29 ይደግ አደመ 30 ምስና አፍራሽ 31 ተመስገን ውዱ 32 በልስቲ ሀብታሙ ፣መሆናቸው  ተረጋግጧል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነ ህዳር 18/03/2018 ዓ.ም በአራቱም ማዕዘን የፋኖን አውደ ውጊያዎች እየተከታተለ 24 ስዓት እየሰራን እንገኛለን ከታች ባለው ቴሌግራም ሊንክ ጆይን በማድርግ ይወዳጁን። https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ዞብል አምባ ያስተፋል ሳንባ የተባለለት ጀብደኛዉ ክፍለጦራችን ዛሬ አምባሰል ላይ ሰርጎ በመግባት ጉረሯቸዉን አንቆ ካወጣቸዉ አመራሮች መካከል 👇👇
ዞብል አምባ ያስተፋል ሳንባ የተባለለት ጀብደኛዉ ክፍለጦራችን ዛሬ አምባሰል ላይ ሰርጎ በመግባት ጉረሯቸዉን አንቆ ካወጣቸዉ አመራሮች መካከል 👇👇

ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች ለህዝብ እርዳታ የመጣ ገንዘብ በወረዳ የብልጽግና አመራሮች መዘረፉ ታወቀ!      በደቡብ ጎንደር ዞን በመና መቀጣዋ ወረዳ ህዝብን ለመርዳት በሚል ከተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የመጣ የእርዳ ገንዘብ በበልጽግና አመራሮች እየመዘበረ የግል ኪሳቸውን እያደለቡበት መሆኑ ታውቋል።       ከመዘበሩ የአገዛዙ አመራሮች መካከል 1 - ምስጋናው ሆነ ➢ የመቀጣዋ አስተዳዳሪ የነበረ በሚስቱና በራሱ  ከ2 መቶ ሺ ብር በላይ ዘርፏል። 2 - አሰፋ ➢ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ 230 ሺ ብር ዘርፏል። 3 - በርየ ደምሴ ➢የብልጽግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ 200 ሺ  ብር በሚስቱና በራሱ መዝብረዋል። 4 - አደራጀው ጌትነት ➢ የግብርና ጽ/ቤት ኃላፊ                ለልማት የመጣን የህዝብ አፈር መዳበሪያ በይፋ በመሸጥ  ድብረታቦር ላይ በ12 ሚሊዮን ብር የመኖሪያ አፓርትማ / ቅንጡ መኖሪያ ቤት / ገዝቷል።     ከዚህም ጋር ተያይዞ በምስራቅ በለሳ ወረዳም በሴፍትኔት ስም የሚመጣን የእርዳታ ገንዘብ ለብልጽግና ወታደራዊ መሪዎች እጅ መንሻ እየተጠቀሙበት እንደሆነም ታውቋል።     በዋነኛነት ይህን የእርዳታ ገንዘብ ከታለመለት ዓላማ ውጭ ተግባር ላይ እንዲውል እያደረጉት ያለው የወረዳ አስተዳዳሪዎች መሆናቸው ታውቋል።       ይህ የእርዳታ ገንዘብ የሚሰጥበት ዓላማም ወረዳችንን አንድም የፋኖ አባል በከተማችን ተኩስ እንዳይከፍት ነቅታችሁ ጠብቁልን የሚል የእጅ መንሻ እንደሆነም ተገልጿል።       እጅ መንሻው ከተሰጣቸው ወታደራዊ መኮንንኖች መካከል ማዘዣ ጣቢያዋን ደጎማ ላይ ያደረገችው 57ኛ ክ/ጦር አዛዥ ኮሎኔል ኃይሉ ግንባር ቀደም ሆኖ ይጠቀሳል።             ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ  ኃላፊ                                     አብነት ሞላ                                  ህዳር 18 /2018 ዓ.ም

የአገዛዙ ስረዓት በመክዳት የፋኖን አደረጃጀት እየተቀላቀሉ ይገኛሉ! 1ኛ. አለወንድ ተሜ የሸበል በረንታ ተወላጅ 6ኛ ኮር 3ኛ እሪጅመንት 3ኛ ሻንበል ሰሜን ሽዋ ደራ ወረዳ ሰለልኩላ ቀበሌ የሚገኜው
+2
የአገዛዙ ስረዓት በመክዳት የፋኖን አደረጃጀት እየተቀላቀሉ ይገኛሉ! 1ኛ. አለወንድ ተሜ የሸበል በረንታ ተወላጅ 6ኛ ኮር 3ኛ እሪጅመንት 3ኛ ሻንበል ሰሜን ሽዋ ደራ ወረዳ ሰለልኩላ ቀበሌ የሚገኜው የአገዛዙ ሰራዊት አባላት የነበረ ሲሆን በአገዛዙ ስረዓት ተስፋ በመቁረጥ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላለቀለ። 2ኛ. ታዘብ ሞገስ 6ኛ እዝ 602ተኛ ኮር 75ኛ ክፍለ ጦር ዲሽቃ ተኳሽ የነበር ከእነማይ ወረዳ ማህበረብረሃን ቀበሌ በመውጣት 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀለ። 3ኛ.አበበ አበዛ ..ምኒሽር በመያዝ 74ክፍለ ጦርን ተቀላቅሏል።   << አዲስ ትውልድ >> << አዲስ አስተሳሰብ >> << አዲስተስፋ >> አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 18/2018 ዓ.ም

206ኛ ኮር በሻፎ ጉዳለማ ግምባር ጠላትን ሲረፈርፈው አርፍዷል። ህዳር 18/ 2018 ዓ.ም የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ተከታታይ ተጋድሎውን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በዛሬ ዕለት የተቀናጀ ጥቃት በመክፈት የ34ኛ ክ/ጦር አሃዶች በሻፎ ጉዳለማ ግምባር ከአምበር ከተማ በቅርብ እርቀት ጠላትን የተናነቁት መብረቁ ሻለቃ፣ ተድላ ጓሉ ሻለቃ እንዲሁም የ34ኛ ክ/ጦር ቃኝና መሐንዲስ በመቀናጀት በፈፀሙት ገድል አኩሪ ድል ተመዝግቧል። በዚህ የተጠና ኦፕሬሽን ድል የተቀናጀው 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ያደረሰ ሲሆን አስፓልቱን በአስክሬን ሞልተው ግዳጃቸውን በብቃት በመወጣት ውጊያውን በአሸናፊነት ቋጭተዋል።  ጠላት ቁስለኞቹን ወደ ሆስፒታል እያጋዘ ይገኛል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

መከላከያ ሰራዊቱ በጤና ተቋሙ በጀምላ ተቀበሩ!! የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ተብየው በማቻከል ወረዳ ኃይሉ ፋኖ ሲመታበት መከላከያውን በጤና ተቋማት  በጅምላ መቃብር ቀብሮ ፈረጠጠ።

206ኛ ኮር በሻፎ ጉዳለማ ግምባር ጠላትን ሲረፈርፈው አርፍዷል። ህዳር 18/ 2018 ዓ.ም የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ተከታታይ ተጋድሎውን አጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በዛሬ ዕለት የተቀናጀ ጥቃት በመክ