ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más4 486
Suscriptores
+3524 horas
+997 días
+94030 días
Archivo de publicaciones
+3
የጅጋ ሻለቃ ሪፎርም እና የአስፓልት ላይ የብልጽግና ተላኪ ዘራፊዎች ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ።
------------------------------------------------------
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቴዎድሮስ ዕዝ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ፭ኛ ክፍለ ጦር
🌻🌻🌻🌻
በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ስር ካሉ ግዙፍና ተርብ ተዋጊ ጦር ካለባቸው አንዷ የሆነችው የነፍጠኞቹ ጅጋ ሻለቃ የ፭ኛ ክ/ጦር አመራሮችና የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አመራሮች በጋራ በመሆን የጅጋ ሻለቃ አመራር፣ የጅጋ ከተማ አስተዳደር የነጻ ወረዳ አመራሮች፣ የአካባቢው ተሠሚ የሀገር ሽማግሎችና ሙሉ አባላት በተገኙበት ጥልቅ የሆነ ውይይት በማድረግ የስራ አቅጣጫ ማስቀመጥና በተጓደለ የሻለቃ አመራርም ማሟለት ተችሏል።
በዚህም መሠረት ፦
የጅጋ ሻለቃ አዛዥ ዋለ በየነ
ኦርዲናንስ ፶/አለቃ ማናየ በላይ ተመርጠዋል።
ከዚህም በመነሳት የብልጽግና ተልእኮ በመያዝ ፋኖን ከሕዝብ ለመነጠል የሚሰራው አገዛዙ ይህን ለማሳለጥ የስም ፋኖዎች አስፓልት ላይ ዘረፋ የገቡ ሰዎች ላይ በተገኙበት የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ውሳኔ ተሰጥቷል። መረጃውን የዘገበው የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ሕዝብ ግንኙነት ፍሥሓ አደራው ነው።
🌻( መስከረም 15/2018ዓ.ም) 🌻
፲/አ ኢ/ር ዘመኑ አማረ
የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሓላፊ
#ዝክረ_ሰማዕታት🕯️
🕯🕯 "#የአሳምነዉ_ልጅ_አባይ"🕯🕯
(የወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት መመሪያ መስከረም 14/2018 ዓ.ም )
❖❖❖❖❖❖❖✣✤✣✢❖❖❖❖❖❖
የቀድሞዉ ልዩ ሀይል አባል አባይ አንዱዓለም በአማራ ህዝብ ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ ላይ የመጣዉን የዉስጥም ሆነ የዉጭ ሀገር አፍራሽ ተልዕኮ የያዘ ቡድን ለመመከት በራስ ተነሳሽነት በተለያዩ አወደ ዉጊያዎችና ግምባሮች በመሳተፍ ለተቋሙ እንዲሁም ለሚወዳት ሀገሩ የራሱን ድርሻ ተወጥቷል፣ ደማቅ ታሪክ ፅፏል።
ከዚያም የአማራ ህዝብን እንደፈለገ ለመግደልና ለመበዝበዝ ይመቸዉ ዘንድ የልዩ ሀይል ተቋሙን የአገዛዙ ሥርዓት ካፈረሰዉ በኃላ የስርዓቱን ተልዕኮና በደል ቀድሞ በመረዳት በወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ ላይ ከሌሎች ጓዶቹ ጋር በመሆን ወባስ ሜዳ ላይ ወጣቱን ወታደራዊ ሳይንስ በማሰልጠን እና በማደራጀት ቀዳሚ ነበር ።
ለስልጠና እና ስለትግሉ አጫጭር ስልጠናዎችን ከድርጅት አመራሮቾ ሲወስድ ከቆየ በኃላ ወደ ሽንዲ ተመልሶ የስበር ወምበርማ ሻለቃ ተወርዋሪ ሀይል በመሆን ከሌሎች አባላት ጋር ነሐሴ ወር 2016 ዓ.ም ማርቁማ ላይ ለረጅም ሰዓት ደፈጣ በመያዝ በመኪና እየተንቀሳቀሰ ያለዉን የሥርዓቱ አገልጋዮች ላይ አስደማሚ ኦፕሬሽን በመፈፀም ከ63 በላይ ሙት እና ቁስለኛ አድርጓል።
መስከረም 20/2017 ዓ.ም የወምበርማ ፋኖ አደረጃጅት ወደ አንድ ብርጌድ ሁኖ ከተመሠረተ በኃላ የቆምጠዉ ሻለቃ መሪ በመሆን ብዙ ግዳጆችን እና ጀብዶዎችን ፈፅሟል ።
ከብዙ በጥቂቶቹ ታህሳስ 23 /04/2017 ዓ.ም ሻምብላ ቀበሌ ዋርኪ ተራራ ላይ ከቲሊሊ የመጣውን የአገዛዙን በርካታ ሎሌዎች የተደመሰሱበት ከድምሰሳ የተረፉት በእብደት አንዲት መነኩሴ እና 11 ንጹሃኖችን በግፍ የረሸኑበት ውጊያ አካሂዷል።
ጥር 11/2017 ዓ.ም ዋዝ ተራራ ላይ ከሌሎች ጓዶች ጋር ሀይለኛ ተጋድሎ አድርጓል።
የካቲት 06/2017 ዓ.ም ሽንዲ ከተማ የመሸገዉን የአገዛዙ አገልጋይ ከሌሎች ብርጌድ አባላት ጋር በመሆን ቆምጠዉ ሻለቃን በአባይ አንዱአለም መሪነት በተሠለፈበት አዉደ ግምባር የጠላትን ሻለቃ መሪ የተገደለበት እና አንድ ነብሮ ክላሽ የተማረከበት እንዲሁም የተደመሰሰበት ግምባር በእሱ መሪነት ብዙ ጀብድ የተፈፀመበት ነበረ።
የካቲት 14 /2017 ዓ.ም በቁጭ ከተማ ከሌሎች ጓዶቹ ጋር በመሆን ቁጭ ከተማ በመግባት ጠላትን ደምስሶ የጠላትን ንብረት በመማረክ ለሎጂስቲክ አድርጓል ።
የካቲት 19/2017 ዓ.ም ቆጥላን እና ያይሻል ግምባር ላይ ሀይለኛ ተጋድሎ አድርጎ 15 ሎሌዎችን የደመሰሰ ጀግና ነዉ ።
ሚያዚያ 22/2017 ዓ.ም ተምዘግዛጊዋን ቆምጠዉ ሻለቃ አባላት ከፊት በመሆን ሽንዲ ከተማ ሰርጎ በመግባት ለሶስት ሰዓት ተጋድሎ አድርጎ 7 ሎሌዎችን ደምስሷል ፣ 10 ሎሌዎችን አቁስሏል።
ግንቦት 16/2017 ዓ.ም ወምበርማ ብርጌድ እያሰለጥናቸዉ ያለዉን ሠልጣኞች ለመበተን አቅዶ የመጣዉን ሎሌዎች ወይንማ ቀበሌ ላይ ከሌሊቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ ሰባት ሰዓት ክንደ ፈርጣማዎችን የቆምጠዉ ሻለቃ አባላት ከፊት በመምራት ጠላት ላይ ፈርጣማ ክንዱን በማሳረፍ 15 ሙት ፣ ከሀያ በላይ ሎሌዎችን ማቁሰል ተችሏል።
ግንቦት 29/2017 ዓ.ም ተስፋ የማይቆርጠዉ ሥርዓት ሠልጣኙን ለመበተን ከወይንማ አሰስ በሚወስደዉ መንገድ ላይ ሲንቀሳቀስ ደፈጣ በመያዝ ተጋድሎ አድርጓል ሠልጣኙንም ሊበትን የመጣው ኃይል የሽንፈት ፅዋን ተጎንጭቶ ተመልሷል ።
ሰኔ 27/2017 ዓ.ም በተመሳሳይ ሠልጣኙን ለመበተን ወደ ጎመር ሲንቀሳቀስ ተምዝግዛጊዋ ቆምጠዉ ሻለቃ አባላትን ከፊት ሁኖ በመምራት ቁርን ግምባር ላይ ሲረፈርፉት ከዋሉ በኃላ በመጣበት እግሩ ሽንፈትን ተቀብሎ ተመልሷል ።
ሰኔ 30/2017 ዓ.ም የአገዛዙ አገልጋዩች እንቅልፍ የነሳቸዉ ሰልጣኙን ጉዳይ ለመበተን በድጋሜ ወደ ኮሊ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ ከሌሊቱ 12:00 እስከ ቀኑ ዘጠኝ ሰዓት በሶስት ግምባር ተጋድሎ አድርጓል ፦
1ኛ ባናይ ግምባር
2ኛ አድክም ተራራ ግምባር
3ኛ አሮጌዉ ቤተ ክርስትያን ግምባር
ተምዘግዛጊዋን ቆምጠዉ ሻለቃ ከፊት ሁኖ በመምራት በሶስቱም ግምባሮች ጠላትን ሲደመስስ ዉሏል ፣
በአጠቃላይ ሠልጣኙን ለመበተን ለሚያደረገዉ እንቅስቃሴ በክንደ ፈርጣማዎቹ ቆምጠዉ ሻለቃን ከፊት ሆኖ በመምራት ሳይሳካለት ቀርቶ አስመርቀናል ፣ ታጥቀዋል ነበልባልም ተብለዉ ተደራጅተዋል ።
በሽንዲ ከተማ መሽጎ የተቀመጠውን ሰውበላ ስርዓት የአብይ ወምበር አስጠባቂዎችን በዛሬው ዕለት መስከረም 13/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 4:00 ሰዓት ከጠላት ጋር ሀይለኛ ተጋድሎ በማድረግ የወምበርማ ብርጌድ ጠላትን የሬሳ ክምር ከምረዋል ።
መስዋዕትንትን የተቀበለው በጀግንነቱ የሚታወቀው ''ሻለቃ አባይ አንዷለም'' የጠላትን ኃይል እሬሳ በሬሳ አድርጎ ከፍተኛ ድልን ለወገን አቀዳጅቶ ውድ ህይወቱን ምንም ሳይሰስት ለአማራ ህዝብ መስዋት አድርጓል።በዚህም አውደ ውጊያ
13 የመከላከያ አባላት
4 የመከላከያ አመራር
1 የፓሊስ አመራር
5 አጥቦ አይለብስ ሚሊሻ
በጠቅላላ 23 የአገዛዙ ሎሌዎች ተደምስሰዋ።
ጠላትን እንደተርብ የሚናደፈው ተምዝግዛጊዋ ቆምጥ ሻለቃ መሪ ሻለቃ አባይ እና የነበልባል ሻለቃ ም/ዘመቻ መመሪያ የቀድሞዉ የኮማንዶ አሠልጣኝ በርካታ ተላላኪ ባንዳዎችን እና ግፈኛ ሰራዊቶችን እረፍርፈዉ የጀግናው የበቀለ ካሳ ልጅ መሆናቸዉን አስመስክረዉ በጀግንነት ተሰውተዋል ።
(መስከረም 14/2018ዓ.ም)
፲/አ ኢ/ር ዘመኑ አማረ
የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ሓላፊ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ያረጀ የትግል ስልት ላይ አትዘፍዘፉ!!
• የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሰልፍ አይመለስም።ይህ ተረጋግጧል
• የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በፓርቲ" አይመለስም።ይህም ተረጋግጧል
• የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ" አይመለስም። ይህም ተረጋግጦ ያደረ ነው
የአማራ ህዝብ ጥያቄ የሚፈተው "በነፍጥ_በሃይል-በፋኖ" …ነው
ዛሬም
እከሌ ይፈታ፣እከሌ የታለ ፣ እከሌ ይታከም እያሉ ከጠላት መልስ ለማግኘት "መጠየቅ"…የክፍለ ዘመኑ ድንቁርና ተብሎ በታሪክ መመዝገብ አለበት።
ለታመመውም፣ለታሰረውም ፣ለጠፋውም አማራ የምድርስለት
በፍጥነት :- ማጥቃት፣ማጥቃት፣ማጥቃት ነው።ሁሉም የፋኖ ሃይል በፍጥነትና በተጠና መንገድ ጠላት ላይ ጥቃት ካደረሰ ሁሉም ጥያቄዎቻችን በፍጥነት መልስ ያገኛሉ።
እና ትግሉን "ባረጁ እና ለውጥ በማያመጡ ስልቶች ላይ አትቸንክሩት" ለማለት ነው
አጀንዳችን የአማራ ፋኖ አንድነት ላይ፣መሪ መረጣ ላይ፣ጊዜ የለምና ማጥቃት ላይ ብቻ ይሁን።
ጠላት :- አንድ ቀን በሰጠነው ቁጥር ምን ያክል እንደሚጠነክር ብትረዱት ኖሮ…………
………ዳዊት ተመስገን ከትግል ሚዳ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ያረጀ የትግል ስልት ላይ አትዘፍዘፉ!!
• የአማራ ህዝብ ጥያቄ በሰልፍ አይመለስም።ይህ ተረጋግጧል
• የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በፓርቲ" አይመለስም።ይህም ተረጋግጧል
• የአማራ ህዝብ ጥያቄ "በማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ" አይመለስም። ይህም ተረጋግጦ ያደረ ነው
የአማራ ህዝብ ጥያቄ የሚፈተው "በነፍጥ_በሃይል-በፋኖ" …ነው
ዛሬም
እከሌ ይፈታ፣እከሌ የታለ ፣ እከሌ ይታከም እያሉ ከጠላት መልስ ለማግኘት "መጠየቅ"…የክፍለ ዘመኑ ድንቁርና ተብሎ በታሪክ መመዝገብ አለበት።
ለታመመውም፣ለታሰረውም ፣ለጠፋውም አማራ የምድርስለት
በፍጥነት :- ማጥቃት፣ማጥቃት፣ማጥቃት ነው።ሁሉም የፋኖ ሃይል በፍጥነትና በተጠና መንገድ ጠላት ላይ ጥቃት ካደረሰ ሁሉም ጥያቄዎቻችን በፍጥነት መልስ ያገኛሉ።
እና ትግሉን "ባረጁ እና ለውጥ በማያመጡ ስልቶች ላይ አትቸንክሩት" ለማለት ነው
አጀንዳችን የአማራ ፋኖ አንድነት ላይ፣መሪ መረጣ ላይ፣ጊዜ የለምና ማጥቃት ላይ ብቻ ይሁን።
ጠላት :- አንድ ቀን በሰጠነው ቁጥር ምን ያክል እንደሚጠነክር ብትረዱት ኖሮ…………
………ዳዊት ተመስገን ከትግል ሚዳ
ሲዋጋ ዉሎ ሲዋጋ አደረ ተራራዉ ሁሉ በደም ሰከረ የአሳምነዉ ልጂ አስመሠከረ 🔥🔥🔥🔥
ወሎ ተራራ ነው ተራራ ነው በጣም በቅጭላት እንጅ በግር አይውጣም✊✊✊
ኮማንዶ ፍቅሩ ሙኑዬ ከግንባር
ለግልፅነት፦
በመጀመሪያ ፍፁም በቁጥጥር ውስጥ መዋሉን ማረጋገጥ ባልተቻለበት እና ተጨባጭ ያልሆነ መረጃ ላይ በመመስረት በተደረገ የሚዲያ ገለፃ ችኩልነት የጠላት ካድሪ መያዙን የሚዲያ ሽፋን ተሰጠ።
፤
ቀጠለና ትግሉን በምስር ወጥ የሸጡ ድውያን፣ ማሰብ ባልቻለ አዕምሯቸዉ በገንዘብ ተደራድረው የጠላትን ካድሪ ለቀቁት። “እነማንና እንዴት? በምንስ አግባብ?” የሚለውን በቀጣይ ለሰራዊታችንና የትግሉ አካላት ሁሉ የሚብራራ ነገር ቢሆንም ለተፈጠረው ትልቅ ጥፋት በተዋረድ ለመቀጣት ዝግጁ ነን። በአባልነትም ይሁን በአመራርነት ተሰይሞ ‘በትግላችን ላይ ግልሙትናን ለፈፀሙ ሁሉ’ የሚራራ ልብም አይኖረንም።
፤
በግሌ በትግሉ ላይ እንዳለ አንድ አባልም ሆነ አመራር በተፈጠረው ነገር አንገታችሁን ላስደፋናችሁ ሰራዊታችን፣ ህዝባችንና የማህበራዊ ገፅ ደጋፊዎቻችንን ሁሉ ይቅርታ እጠይቃለሁ!
@ Manchilot
እየገቡ ነው ጨብጭቡላቸው
ሲዋጋ ዉሎ ሲዋጋ አደረ
ተራራዉ ሁሉ በደም ሰከረ
የአሳምነዉ ልጅ አስመሠከረ
ቀን 14/01/2018 ታሪካዊ ቀን
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ በሶስት ግንባር ተጋድሎ በማድረግ ድል ተጎናፀፈ::
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ መስከረም 12/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ በሶስት ግንባር በጓሜዳ ከተማ፣ መለስ ሳንቃ በር፣ እና እዋ ከተማ ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ተጋድሎው በተደረገበት ሶስት ግንባር በጓሜዳ ወንድም መልኬነው ሻለቃ፣ ያምረው አለሙ ሻለቃ አንድ ሻምበል፣ እና የብርጌድ ቃኝ በጥምረት አንድ ፓትሮል የጠላት ሃይል ሲደመስሱ ከዚህ በተጨማሪም 15 ሚሊሻ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዲሁም ሶስት ክላሽ በመማረክ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል::
በሌላኛው እዋ ከተማ ግንባር ሳተናው ሻለቃ እና ነብሮ ሻለቃ በጥምረት ከተማው ላይ መሽጎ የነበረ አድማ ብተናና ሚሊሻ ጋር ከባድ ትንቅንቅ በማድረግ በርካታ ሆድ አደር በመደምሰስና ቀሪውን በመበታተን ከተማዋን ተቆጣጥረዋል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም ጠላት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን እስካሁን አስከሬኑን በማንሳት ላይ ይገኛል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
መስከረም 13/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እየገቡ ነው ጨብጭቡላቸው
ሲዋጋ ዉሎ ሲዋጋ አደረ
ተራራዉ ሁሉ በደም ሰከረ
የአሳምነዉ ልጅ አስመሠከረ ✊🏽✊🏽✊🏽
የአፋብኃ ምሥራቅ አማራ ቀጠና ምንሊክ ዕዝ
በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ስም ባደረጋችሁት ታላቅ ተጋድሎ እና ላስገኛችሁት ታላቅ ድል ኩራት የተሰማን መሆኑን እየገለጽን፤ ደጀንነታችን ሁሌም እንደ ተጠበቀ ነው።
ድል ለአፋብኃ !
ድል ለአማራ ሕዝብ!
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት!!
©ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው የቴዎድሮስ ዕዝ ጦር አዛሽ
#ዝምብዬ_አልሞትም_አነደዋለሁ‼️
#አርበኛ_ዋርካው_ምሬ_ወዳጆ‼️
እኔ መንግስት 50 ሺህ ብር በወር ደሞዝ ቢከፍለኝ አልፈልገውም ቢገለንም ዝም ብለን አንሞትም #እየነደድን እዛው ነው #ምናነደው💪
ዋርካውና ልጆቹን ስለሰጠኸን እናመሰግናለን፣ ምስጋናችን ይድረሳችሁ ምኒሊካውያን🙏
ንግግሩ በአንድ ወቅት የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒሊክ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) ከተናገረው የተወሰደ
እስኪ ከታች በኮሜት ትችላለህ በሉት ዋርካውን
14/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሌላ ሰበር .የአመሻሽ ድል ዜና !
ወደ አፋብኋ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ በቅርብ ቀን የተቀላቀለዉ የደጋው መብረቅ ክፍለ ጦር አመሻሽ ላይ የጋዞ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው እስታይሽ ከተማን ተቆጣጥሯል።
ሰበር ዜና!
የሰሜን ወሎ ዞን አመራሮች ወልድያ ከተማ አናድርም በሚል ምሽቱን ወደ ሐራና ጭፍራ መጓዛቸው ተሰምቷል።
አመራሮቹ፡ ዛሬ በፋኖ ከመማረክ የተረፉ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ወታደሮችንና የጦር መሣሪያዎችን ከእያሉበት በመለቃቀም ታጅበው ነው የተጓዙት ተብሏል።
አመራሮቹ፡ ፋኖ ዛሬ አዳሩን ወልድያ ከተማን ሊቆጣጠር ይችላል በሚል ስጋት ነው ከተማዋን ለቀው እየወጡ የሚገኙት ሲሉ ምንጮቻችን ገልፀዋል።
በተያዘ ዜና!
የሰሜን ምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጄነራል አሰፋ ቸኮል የቁም እስረኛ መደረጉ ተሰምቷል።
ሌተናል ጄነራሉ ከሳምታት በፊት በአፋር ሰመራ ከተማ ምክትል ኢታማዦር ሹሙ በተገኙበት የግምገማ መድረክ ላይ ከፍተኛ የሆነ ትችት አስተናግዶ እንደነበር መረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ መዘገቡ አይዘነጋም።
በግምገማ መድረኩ ነሐሴ 03/2017 ዓ/ም ራያ ቆቦ ላይ በፋኖ ስለተማረከው ዙ23 ጉዳይ ተነስቶ ኢታማዦር ሹሙ አበባው ታደሰ፡ ፀያፍ ቃላቶችን በመጠቀም ጭምር አሰፋ ቸኮልን በስድብ እንደወረፉት ነው በዘገባችን አካትተን የነበረው።
በዛሬው ውጊያ ደግሞ በፋኖ የተገደለውንና የተማረከውን የዕዙን ጦር መሣሪያ እና ሰራዊት ውለድ ተብሎ ምሽቱን የቁም እስረኛ ተደርጓል ሲሉ የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል።
ሌ/ጄነራሉን የሚዘውሩት በስሩ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ የበታች አመራሮች "ማዕረግህን በሳንጃ ቆርጠን እንጥልልሀለን" በሚል ቃል በቃል እንደተናገሩት ነው የተሰማው።
"አሰፋ ቸኮል ምሽቱን የቁም እስረኛ ተደርጓል፡ ነገ ወደ አዲስ አበባ ይወሰዳል እዛ ከደረሰ በኋላ ወይ ማዕረጉን ተነጥቆ ይታሰራል አልያም ሊረሸን ይችላል" ሲሉ ነው መረጃውን ያደረሱን ምንጮቻችን የገለፁት።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ባቆምናትና በቆምንባት ሀገር ዳግም በነፃነት እንኖራለን!
የአብይ አህመድ ስርዓት የአማራን ሕዝብ ከኢትዮጵያ ምድር ለማጥፋት ትናንታችንን በተረት ተረት፣ ዛሬያችንን በጦርነት፣ ነጋችንን ደግሞ በባርነት ለመደምደም እየታተረ ይገኛል።
ምንም እንኳ ጦርነት ሕዝባችን የማይፈልገው ጉዳይ ቢሆንም፤ የፋሽስቱ ስርዓት የሰጠን አማራጭ ግን ሁለት ብቻ ነው። ለነፃነት መሰዋትን ወይም ባርነትን።
ከባርነትና ከነፃነት አንዱን እንድንመርጥ ስለተገደድን ለነፃነታችን በክብር መቆምን ወይም በክብር መስዋዕትነት መቀበልን ምርጫችን አድርገናል!!!
በዛሬው እለት የምስራቅ አማራው ቀጠና የአፋብኃ ምንልክ እዝ ሰራዊት ጀብዱም በባርነት ከመሞት ይልቅ ለነፃነት በክብር መሰዋት በመረጠው ሰራዊታችን የተገኘ አስገራሚ የውጊያ ድል ነው። የምንልክ እዝ የጦርነት ጠበብቶች ለነፃነቱ ሲል በተሰዋው በጀግናችን በአርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ስም የጀመሩት ዘመቻ የቁጭትና የአልበገር ባይነት ማሳያ ሲሆን ለነፃነቱ የሚታገለውን የሰራዊታችንን የማድረግ አቅምም ያሳዩበት ነው።
በዚህ አጋጣሚ ለጀግኖቹ የጦር ጠበብቶችና ለጀግናው ሰራዊታችንም፤ በሕዝባችን ብርቱ ተጋድሎ በሰራዊታችን ጀግንነትና አማራዊነት፤ አባቶቻችን ጠብቀው ባቆዩልን፤ ባቆምናትና በቆምንባት ምድር ዳግም በነፃነት እንኖራለን።
በስኬት የጀመርነው ዘመቻም ሌሎች ዘመቻዎችን በመውለድ በነፃነት ይደመደማል!!!
የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ ምድር ከሰማይ በታች የሚታወቅ ያላየው እና ያልቀመሰው የበደል አይነት የለም። ይህንን በደል የምንገረስሰው ደግሞ በኛ በልጆቹ የተባበረ ክንድ ነው።
እያንዳንዱ ሰራዊታችን በያዘው አፈ ሙዝ እያንዳንዱ ሰራዊታችን በታጠቀው ሕዝባዊነት፤ እያንዳንዱ ሰራዊታችን ባሰመረው አማራነት፤ ትግላችን የአማራን ሕዝብ የሕልውና አደጋ በመቀልበስ፤ በኢትዮጵያ ሰማይና ምድር ለአማራ ሕዝብ ሕልውና ዳግም ስጋት የማይሆን ስርዓትን በመትከል ይቀጥላል...
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
አርበኛ ሄኖክ አዲሴ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ማዕከላዊ ኮማንድ አባል
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
👉 የድል ዜና
የአማራ እናት እምባዋና ደሟ እየፈሰሰ አንገቷን ደፍታ የምትኖርበት ጊዜዉ ያበቃል።
ሁሌም የድለ ባለቤት ነን ስንል በምክናየት ነው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የጠላት ኃይል ዛሬ ማለትም በቀን 14/02/2018 ዓ/ም በሰባት ለሰባ ክፍለጦር ቃኝወች እና በካራለጎማ ቀበሌ አባት አርበኞች ማምሻውን ድባቅ ተመታ❗
እንደ ንስር በጦር ጠበብት የምትመራዋ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፂ ዘራያቆብ ኮር ውስጥ የሆነችው የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ቃኝወች እና አባት አርበኞች በጋራ በመሆን በካራለጎማ ቀበሌ በዋለው ውጊያ የጠላት ኃይል በአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች አይቀጡ ቅጣትን ተቀጣ!!
ወደፊት መግፋት የሚታሰብ አልሆነም።አሁንም ፔምፒኤ እንዲሁም ዙ23 እየተሸከመ ቢመጣም ጠላት የፋኖን በትር መሸከም አልቻለም።ሬሳ እያመላለሰ የዋለው የጁላ ጦር ዛሬም በሚኒልክ መንደር በእነ አየደፈሬ የሰባት ለሰባ ቃኝወችና በካላረጎማ አባት አርበኞች ተገርፎ ውጥቷል።
ሆኖም አገዛዙ በዚህ ሁለት ሶስት ቀን ያለ የሌለውን ሃይል በአምስት ግንባሮች በጀግኖች ፋኖ ቁጥጥር ውስጥ የነበረችውን ማጀቴን ከተማ ለመቆጣጠር በአደረገው ጥርት ከተለያዩ ቦታዎች102ኛ ኮማንዶን እና ሚሊሻወችን በማሰለፍ የውጊያ ግንባር ለመፍጠር ቢሞክር በአናብስቶቹ እንደትናትናው በነብሮች ተመቶ ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደ መጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
👉አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአፂዘራያቆብ ኮር ህዘብ ግኑኝነት ኃላፊ አርበኛ አማረ ታዘዘ
14/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#ቪዲዬውን_ይመልከቱ💪
ጀግናው ምኒልክ ዕዝና ዋርካው ይችላል በማለት ዩቱዩብ ኮሜንት አንጫጩት ገባ ገባ በሉ💪
https://youtu.be/j78PCe_XkOs?feature=shared
+1
እውነትም ዓለም ሲሰለጥን ወሎዬን ይመስላል። ቤተ አማራ መንፈሱም መሳሪያውም የሰለጠነ ህዝብ።
አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ድፍን አማራን አኩርታችኋል።
ዋርካው ወታደራዊ ሰላምታዬ ባለህበት ይድረስህ።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
ሕልውናችን በክንዳችን!
ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!
አንድ አማራ እስከ ምፅአተ አማራ!
አርበኛ ዘመነ ካሴ
14/01/2018 ዓ.ም
