es
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
3 712
Suscriptores
+2624 horas
+3797 días
+1 10930 días
Archivo de publicaciones
ቀብራሮቹ ይህ ነው አማራነት ይሄ ነው ጎንደሬት ስንናፈቀው የነበረው ይህን አንድነታችሁን ነበር 👌 አድነት ሀይል ነው አድነት ነፃ የምንወጣበት ብቸኛው አማራጭ ነው ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ
+3
ቀብራሮቹ ይህ ነው አማራነት ይሄ ነው ጎንደሬት ስንናፈቀው የነበረው ይህን አንድነታችሁን ነበር 👌 አድነት ሀይል ነው አድነት ነፃ የምንወጣበት ብቸኛው አማራጭ ነው ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ💪💪💪 በአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እቴጌ ጣይቱ  ክ/ጦር ፣  ጀኔራል ፈንታ በላይ ክ/ጦር እና በበላይ ዘለቀ ዕዝ አፄ እያሱ ክ/ጦር፣ ዞዝ አምባ ንጉሱ ክ/ጦር ዛሬ የካቲት 03/2018 ዓ/ም እውነተኛና ፍፁም ወንድማዊ እንዲሁም ጓዳዊ አንድነታቸውን ዳግም በአለት ላይ አፅንተዋል።

ስቦ ማስከዳቱ እንደቀጠለ ነው የአረመኔው የአገዛዙ የብልፅግና ወታደር እየፈለሰ የፋኖ ኃይሎችን እየተቀላቀለ ይገኛል የካቲት 03/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር በአማራ
+3
ስቦ ማስከዳቱ እንደቀጠለ ነው  የአረመኔው የአገዛዙ የብልፅግና ወታደር እየፈለሰ የፋኖ ኃይሎችን  እየተቀላቀለ ይገኛል     የካቲት 03/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር   በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር ከሜዳ ላይ የፊት ለፊት አውደ ውጊያ ጎን ለጎን በተጨማሪ ጠላትን ስቦ በማስከዳት በከፍተኛ ሁኔታ የጠላትን ኃይል የማፍረስ ስራ እየተሰራ ይገኛል። በዛሬው ዕለት የካቲት 02/2018 ዓ.ም የአብይ ዙፋን አስጠባቂ አረመኔ ወታደሮች መካከል ከ602ኛ ኮር 75ኛ ክፈለ ጦር  የክፍለ ጦሩ ቃኝና መሀንዲስ አባል የነበሩት   ፲ ጊዜው አዲስ እና  መሰረታዊ  ወታደር አባይነህ ማማር የተባሉ የአረመኔውን ሰራዊት በቃን በማለት በክብር 24ኛ ክ/ጦር ደባይ ጮቄ ሻለቃን ተቀላቅለዋል!!!!   አዲስ ትውልድ አዲስ ተስፋ አዲስ አስተሳሰብ አፋብን ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር  የህዝብ ግንኘነት ኃላፊ

ሮይተርስ ዛሬ ይዞት በመወጣው ዘገባ ላይ የዚህ ጨቅላ አብይ አህመድ አገዛዝ የሱዳንን የእርስበርስ ጦርነት ለማፋፋም በኢትዮጵያ ውስጥ ለሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RFS) ሚስጥራዊ ወታደራዊ ካምፕ አቋ
ሮይተርስ ዛሬ ይዞት በመወጣው ዘገባ ላይ የዚህ ጨቅላ አብይ አህመድ አገዛዝ የሱዳንን የእርስበርስ ጦርነት ለማፋፋም በኢትዮጵያ ውስጥ ለሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (RFS) ሚስጥራዊ ወታደራዊ ካምፕ አቋቁሞ ስልጠናዎችን እየሰጠ እንዳለ ገልጿል።

#የአማራ_ሚሊሻ_ከስማዳ_ተማሩ‼️ ወደ ማንነታቹህ ተመለሱ የጭንቅ ጊዜ ጥሎህ ነው መከላከያ እየፈረጠጠ ያለው...👇👇👇👇

👉እውነቱ ይህን ይመስላል!!! "የአማራ ባንዳ አለበት ዕዳ" ! ​በዛሬው ዕለት በጎንደር፣ በጎጃም፣ በሸዋ እና በወሎ ግንባሮች የተመዘገበው ወታደራዊ ድል የትግሉን አቅጣጫ የቀየረ ሆኗል። ቀደም ሲል የቀረበውን "ሚሊሻ ወደ እርሻ" ጥሪ ችላ በማለት በትግሉ ላይ እንቅፋት ለመሆን የሞከሩ የጠላት ኃይሎች ላይ ከባድ እርምጃ ተወስዷል። በተለይም በስማዳ ፣ ጋይንትና በፓዊ ግንባሮች የተከናወነው ጥንቅቅ ያለ ወታደራዊ ግዳጅ በታሪክ የሚዘከርና የጠላትን ዕቅድና የኃይል ሚዛኑን ያዛባ ክስተት ሆኗል ። አሁንም የተረፉት እጃቸውን በመስጠት ወደ እርሻቸው ይመለሳሉ ወይስ የጀመሩትን ውርደትና የውሻ ሞት ይቀጥሉበታል የሚለውን የምናየው ይሆናል። ምርጫው የእነሱ ነው !

‎የአማራ የደም ሰነድ ‎ እስከመጨረሻዉ አንብቡት ጀግናም ብትሆኑ እንባ ይተናነቃችኋል። ‎ ከ2011 ወዲህ የተፈጸሙ የዘር ማጥፋት (Genocide) ወንጀሎች ‎​ይህን መረጃ ከሰባዊ መብት ተሟጋቾች እና በገለልተኛ አካላት ከታወቀዉ ብቻ ነዉ ያገኘሁት። ‎ሌላዉን እና ጅብ በልቶት አልጮህ ያለዉን፤ የምዕራብ ኦሮሚያ ናኖ አሎ/ጉዲና  እናም የተማሪዎችን ነገር ማንም አያዉቀዉም። ከዚህ ቁጥር ጋር የማልደምረዉ። ‎የተበላዉ አማራ ከ10 ሚሊዮን ይበልጣል። ‎ይህ ግን ‎የማንነታችን ዋጋ በደም የተከፈለባቸውን መርዶዎች ይዟል። ቆመን የምንሟገትላቸው ወገኖቻችን ቁጥር ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ፣ ዛሬ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ በመጠለያ ካምፕ ይገኛሉ። ‎ ‎የጥቃቱ ቦታ ቀን (በኢ.አ) የሟቾች ቁጥር (ግምት) የቆሰሉና የተፈናቀሉ (ግምት) አጭር መግለጫ ይሄዉላችሁ ‎👉 መተከል (ቡለን) መስከረም 2013 ‎120+ በሺዎች የሚቆጠሩ በቤታቸው ውስጥ እያሉ በጅምላ ተጨፍጭፈዋል። ‎👉 ጉሊሶ (ጋዋ ቆንቃ) ጥቅምት 2013 ‎54+ መላው መንደር በትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ በጅምላ ተረሽነዋል። ‎👉 መተከል (በቆጂ) ታኅሣሥ 2013 ‎207+ 40,000+ ተፈናቃይ እጅግ ዘግናኝ የሆነ የጅምላ ጭፍጨፋ። ‎👉 አሙሩ (ሆሮ ጉድሩ) መጋቢት 2013 ‎100+ ከፍተኛ ቁጥር ቤትና ንብረት ወድሟል፤ ሕዝቡ ተሰዷል። ‎👉 አጣዬና ከሚሴ መጋቢት 2013 ‎300+ 250,000+ ተፈናቃይ ከተሞች ሙሉ በሙሉ ወድመው አመድ ሆነዋል። ‎👉 ቶሌ (ጊምቢ) ሰኔ 11/2014 ‎400 - 600 መላው ቀበሌ "አማራ አልሆንም" ያሉ ሕፃናት የታረዱበት። ‎👉 ሀዋ ገላን ሰኔ 27/2014 ‎150+ በሺዎች የሚቆጠሩ አማራ በመሆናቸው ብቻ ተለይተው ተረሽነዋል። ‎👉 ጃርደጋ ጃርቴ ነሐሴ 2014 ‎100+ 50,000+ ተፈናቃይ ለአሰቃቂ ስደትና ሞት ተዳርገዋል። ‎👉 አንገር ጉትን ኅዳር 2015 ‎80+ በሺዎች የሚቆጠሩ አምራች ገበሬዎች ከነማረሻቸው ተገድለዋል። ‎👉 መተከል (ጋሊላ) 2013 (ተደጋጋሚ) 150+ በመቶ ሺዎች "መሬቱን ልቀቁ" በሚል በየቀኑ የሚፈጸም ጥቃት። ‎👉 ጊዳሚ (ቄለም) ሰኔ 2014 ‎150+ ከፍተኛ ቁጥር በጅምላ የመረሽን ጥቃት ተፈጽሟል። ‎👉 ቆሬ (አርሲ) ጥቅምት 2016 ‎50+ በሺዎች የሚቆጠሩ የሃይማኖት አባቶችና ሕፃናት በቤታቸው የታረዱበት። ‎👉 አሙሩ (ዳግም) ነሐሴ 2014 ‎60+ ከፍተኛ ቁጥር አማራዎች ተለቅመው የተገደሉበት ጥቃት። ‎👉 ሜቲ (ደንቢ ዶሎ) ጥቅምት 2013 ‎34 - ከአውቶቡስ ወርደው በማንነት ተለይተው ተረሽነዋል። ‎👉 ሜታ አቦ (ወሎ) 2013 ‎በመቶዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ተከታታይ በሆኑ ጥቃቶች ሕዝብ ተፈናቅሏል። ‎👉 ኪራሙ (ወለጋ) 2015 ‎100+ 100,000+ ተፈናቃይ መላው አማራ ከአካባቢው እንዲጸዳ ተደርጓል። ‎ድምር ከ16 በላይ ቦታዎች 2011 - 2016 ከዚያ ወዲህም መፈናቅሉ እና ስደቱ ሞቱ እስከዚች ሰዓት አለ። ‎ከ 2,500 በላይ ከ 3 ሚሊዮን በላይ የዘር ማጥፋት (Genocide) ጥቃት ‎ ‎​ዛሬ ላይ ሆነን ስናሰላው፣ ከ2,500 በላይ ንጹሐን አማራዎች በግልጽ የተሰረዙበት፣ ከ3 ሚሊዮን በላይ ወገኖቻችን ሀገር አልባ ሆነው በመጠለያ የሚማቅቁበት እውነት ፊታችን ላይ ተደቅኗል። ‎​ያች ሕፃን "ወላሂ... አማራ አልሆንም!" ብላ ስትማፀን የዝምተኞችን አማራ ሀጢያት የመዘገበችበት ነዉ። ‎ ‎ይህ ነገር ያልተሰማህ የሠዉ ልጅ እስከሰባት ትዉልድህ የመከነ ይሁን። ‎ ‎የአማራ ምሁራን ዝምታ፣ የተማሪዎች ዳተኝነት እና የነጋዴው ቸልተኝነት ታሪክን ለገዳዮች አሳልፎ መስጠት ነው። ‎​ይህ ጥሪ ነው! ‎ይህ ዝርዝር በየቀኑ በጸሎታችሁ፣ በውይይታችሁና በድርጊታችሁ ውስጥ ይኑር። ‎ዝምታችንን በሰላና በበሰለ እውቀት እንስበረው። ለወገናችን ነፃነት፣ ለአማራ መሸማቀቅ፣ ለመጠለያ ካምፕ ስቃይ ማክተሚያ በአንድነት መስራት አለብን ለሁሉም ሼር በማድርግ እንድታደርሱልኝ በአማራ ስም እጠይቃችኋለሁ። ‎❤Dawit fano አፋብን የመኖር ነፃነት ድርጅታዊ ቤታች የቴሌግራም ገፃችን👉 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ከየ አቅጣጫው ወደ ጦርነት ሊገባ መሆኑን የተገነዘበው ሰራዊቱ እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 58ኛ ክፍለ ጦር ዲሽቃ ተኳሽ
+1
ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና ከየ አቅጣጫው ወደ ጦርነት ሊገባ መሆኑን የተገነዘበው ሰራዊቱ እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ይገኛል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 58ኛ ክፍለ ጦር ዲሽቃ ተኳሽ የሆኑ አባላት ከኦህዴድ ብልፅግና ጋር ሆነን ወገናችንን አንወጋም በማለት ምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል:: ክፍለ ጦሩም አቀባበል አድርጎላቸዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ትግላችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የካቲት 3/2018 ዓ.ም

ደቡብ ጎንደር 95% በፋኖ ቁጥጥር ገብቷል። ነፋስ መውጫ-ጋይንት፣ እስቴ መካነየሱስ እና ስማዳ እንዲሁም አለምበርና ሌሎች ከተሞችን ፋኖ ይዟል:: አሁን ደብረታቦር ላይም ከባድ ውጊያ አለ። በዞኑ ስር የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ  ከ15 በላይ ወሳኝ አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል‼️

➧ ቅንጭሪት አያሌው መንበሩ የከርሷ መናኝ ሰምታ ይሆን !!! ቅንጭሪት አያሌው መንበሩ ምንም እንኳን ደቡብ ጎንደርን እንደ ጋሽ መንበሩ ማሳ እያየች እኔ ጎልጉዬ ካልዘራሁበት መሬት እያፈራም ወደማለቱ ደርሳ ነበር። ይህች ቅንጭራም ከአርብ ገበያ አፈርናዋት ቀበሌ ተንደርድራ የወልቃይትን ሰሊጥ መዝገንን የመጨረሻ ህልሟ ያደረገች የከርሷ መናኝ ሰምታ ይሆን! ደቡብ ጎንደር የቅንጭሪትን አለቆች አርባ አለንጋ እየተገረፉለት ነው። እንግዲህ እሪሪሪ በየ ቅንጭሪት! ➧ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ባደረገው ተጋድሎ ብዛት ያለው ምርኮኛ ገቢ ተደርጓል። ➧ 05 ብሬን ➧ 02 ሥናይፐር ➧ 02 ዲሽቃ ➧ አንድ ፓትሮል ሙሉ ክላሽ ➧ አንድ ፓትሮል ሙሉ የክላሽና ብሬን ተተኳሽ ➧ 03 ሲኖ ትራክ ምርኮኛ ታጣቂ ➧ ብዛት ያለው ታጣቂ የተደመሰሰ ➧ 87 የፖለቲካ እሥረኞች ከግዞት ነጻ ሆነዋል። ➧ መካነ ኢዬሡሥ ከተማ ከአገዛዙ ነጻ ወጥታለች። አፋብን ይችላል !!!

#የድል_ዜና‼️ አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ በምሽት ጠላት ላይ ጥቃት በመፈፀም ድል አስመዘገቡ:: አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ የተወሰኑ አባሎች የካቲት 2/2018 ዓ.ም
#የድል_ዜና‼️ አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ በምሽት ጠላት ላይ ጥቃት በመፈፀም ድል አስመዘገቡ:: አሳምነው ክፍለ ጦር 2ኛ ሻለቃ የተወሰኑ አባሎች የካቲት 2/2018 ዓ.ም ምሽት 2:00 ራያ ቆቦ ጎብየ ከተማ በመግባት ጠላት ካምፕ ካደረገው ጎብየ 2ኛ ደረጃ ትምርት ቤት ሰርገው በመግባት የብልፅግና መከላከያ ሰራዊት ሻምበል አመራሩን ጨምሮ ሁለት ጓድ ጠላት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል አስመዝግበዋል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት የበቀል አፈሙዙን ወደ ንፁሃን በማዞር እዛው ጎብየ ከተማ ጦር መሳሪያ ያልታጠቀ ግለሰብ በግፍ ረሽኗል:: ንፁሃኖችን በመግደል ያልረካው የአገዛዙ ሰራዊት ግመልና በሬዎችን ጭምር በጥይት ደብድቦ ገድሏል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ትግላችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብን ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 03/ዐ6/2018 ዓ.ም

በሰሜን አማራ ቀጠና ደቡባዊው ክፍል ማለትም በደቡብ ጎንደር ዞን ስር ከሚገኙ አከባቢዎች መካከል 95% የሚሆነው አከባቢ በፋኖ ቁጥጥር ገብቷል። ከትናንት የካቲት 02/2018 ዓ/ም ጀምሮ በዘለቀው ተ
በሰሜን አማራ ቀጠና ደቡባዊው ክፍል ማለትም በደቡብ ጎንደር ዞን ስር ከሚገኙ አከባቢዎች መካከል 95% የሚሆነው አከባቢ በፋኖ ቁጥጥር ገብቷል። ከትናንት የካቲት 02/2018 ዓ/ም ጀምሮ በዘለቀው ተጋድሎ የወረዳ መቀመጫ የሆኑት ነፋስ መውጫ-ጋይንት፣ እስቴ መካነየሱስ እና ስማዳ እንዲሁም አለምበርና ሌሎች ከተሞች ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር የገቡ ሲሆን፡ በዛሬው እለትም ከደብረታቦር ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ከባድ ውጊያ ሲደረግ ውሏል። በዞኑ ስር የወረዳ ከተሞችን ጨምሮ ከ15 በላይ ወሳኝ አከባቢዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር መግባታቸውን ነው ፍኖተ-አማራ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች ለማረጋገጥ የቻሉት

ከይልማና ዴንሳ ወረዳ አባት አርበኞች ጋር የተደረገ ውይይት ። የአፍብን ቴወድሮስ እዝ 102ኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር አመራሮች እና የይልማና ዴንሳ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስተዳደሮች ከይልማና ዴንሳ ወረዳ አባት አርበኞች ጋር በሰፌው የተወያየን ሲሆን ፦ 1. በፍኖ ስም መንግስት ያሰማራቸውን ሌቦች እና ዘራፌወች በጋራ በመሆን ህግ የምናስከብር መሆኑን ፣ 2. ከአሁን በፌት ሲያደርጉት የነበረውን የገንዘብ እና የሎጀስቲክ ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ፣ 3. የአብይ ዙፍን ጠባቂ እና የብርሃኑ ጁላ ጦር በህዝባችን ላይ እያደረሰው ያለውን የንፁሀን ጭፍጨፍ እና ዘር ማጥፍት አጥብቀው እንደሚያወግዙ እና ከፍኖ ጎን ሁነው እንደሚታገሉ፣ 4. ጊዚያዊ መንግስቱ መዋቀሩ እና ወደ ደስራ በመግባቱ ደስተኛ መሆናቸውን 5. አባት አርበኞች " የፍኖ አንድነት" መመስረቱን ፣ አርበኛ ዘመነ ካሴ የድርጅቱ ዋና ሊቀመንበር እና ጀነራል ተፈራ ማሞ (ሸማቂው ኮማንዶ ) ወታደራዊ አዛዥ በመሆናቸው በጣም ደስተኛ መሆናቸውን ፣ 6. በመድረኩም ከአባት አርበኞች ለተነሱ ጥያቄወች (ብዥታወች) በክ/ጦሩ እና በጊዚያዊ መንግስቱ አመራሮች ሰፌ ማብራሪያ ተሰጥቷል ፣ 7. በመጨረሻም ከድርጅቱ (ከአፍብን) የሚወርዱ ማንኛውንም ግዳጅ እና ድርጅታዊ ተልኮዎች እንደሚፈፅሙ ቃል ገብተውልን አቅጣጫ ተሰጣጠን ተለያይተናል ። የነአንሙት ሀገር ይልማና እና ዴንሳ ታጠረ በወንዝ ማን ይሆን ልብ ያለው ደፍሮ የሚጓዝ ትጥቅ ያስፈቱ አይደለ ሽና እና ሽገዝ እኛም ከመድረኩ የታዘብናቸውን (የተገነዘብናቸው ) ድንቅ የሆነ ህዝብ ፣ ትግሉን መተንተን የሚችል ህዝብ፣ ትክክለኛ ደጀን የሆነ ማህበረሰብ ፣ የአማራን ህዝብ ስቆቃ ፣ ብሶት የተረዳ እና አማራዊ ወኔ የተላበሰ ማህበረሰብ በተግባር ያየንበት መድረክ ነበር ። ክብር ለትግሉ ሰማዕታት !! ድል ለአፍብን !! ድል ለተገፍው አማራ ህዝብ !! ድል ለኢትዮጽያ ህዝብ !! Amare Mengie Ayalew

የአረመኔው አብይ አህመድ ኃይል አሁን በሙሉ ኃይሉን ወደ ~> ጠላት ኃይሉን ወደ አዲስ አበባ መግቢያ በሮች እንዲያሰባስብ ተገዷል ❗️ አራት ኪሎ የሚኒሊክ ቤተመንግሥት ደስተና ጭንቀት ተደበላልቀው እየታዩ ነው ። ወለጋ የነበረው የጠላት ኃይል አንድ ኮር የሚገመት መከላከያ በጎጃም ወለጋው መስመር ፣ እንዲሁም ከአንድ ኮር በላይ በአምቦ መስመር ወደ አዲስ አበባ እያመራ ሲገኝ መዳረሻውም ሸዋ እንደሚሆን ተገልጿል‼️

ማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ ማሰሮ ደምብ ከተማ ከዓብይና ከዝናሽ ታያቸው ቅጥረኞች ነፃ ወቷል። የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቁ በላይ ዐዝ 4ኛ ደጃዝማች ኮር በቀን 02/06/2818 ዓ.ም ጧት ከባድ ዉጊያ በማሰሮ ከተማ ተካሄደ ። የኮሩ ልዩ ተልኮ እና የጎቤ ክፍለ ጦር አዉራንባ ብርጌድ እና ሰሜን ብርጌድ የሳተፉ ሲሆን አርበኞች ክፋለ ጦር ከብርጌዶች የተዉጣጣ ሃይል ተሳትፋል በዚህ በነበረዉ ዉጊያ በፋሽሽቱ የብልፅግና ጥምር ሃይል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል # የሞተ ከ 13 በላይ ሲሆን # 2 አንቡላስ ቁስለኛ ወደ ጎንደር ተልኳል # የምንሻ ፅ/ቤት ኃላፊዉ ሻለቃ ናቃቸዉም አቸነፍ ቆስሏል ወደ ጎንደር ሪፈር እንደተባለ እንደማይተርፍ እየተገለፀ ነዉ። ሙሉ በሙሉ ማሰሮደንብ በቁጥጥር ስር ሁኗል። ሚሊሻ የሚባል በዲናር ብኩርናውን የለወጠ ወደ ሌላ ወረዳና ወደ ጎንደር እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።ሆኖም መሸሸጊያ ቦታ የላችሁም እጅ እየሰጣችሁ ነብሳችሁን አትርፉ እንላለን!! አርበኝነት የነፃነታችን ክንድ ነው!! @ዮሐንስ_ንጉሱ ሙጨ