es
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
2 956
Suscriptores
+424 horas
+147 días
+38830 días
Archivo de publicaciones
ግንቦት 24፤ 2018 ዓም ፎቶ፦ ገርጨጭ ከተማ፣ ሜጫ ወረዳ፣ ጎጃም ከሞት የተረፉ የአብይ ወታደሮች፤
ግንቦት 24፤ 2018 ዓም ፎቶ፦ ገርጨጭ ከተማ፣ ሜጫ ወረዳ፣ ጎጃም ከሞት የተረፉ የአብይ ወታደሮች፤

በአርበኛ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ የሚመራው የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ በአገዛዙ ቅጥረኛ ሰራዊት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ሲፈፅም፣ ጀግናው የአፄ ዳዊት ክፍለጦር በአገዛዙ የጨረባ ምርጫ አስፈፃሚ ሚሊሾች ላይ የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ ቀጠናውን ከወራሪው የምርጫ ድራማ ውጭ ማድረጉን ኮሩ ገልጿል። አፋብን ሸ/ጠ/ግ/አ/ዕዝ በአለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቀው የአንባገነኑ ብልፅግና አገዛዝ የሚመራውን ህዝብ ለዳግም የባርነት ዘመን ነፃ የውል ስምምነት ለማድረግና በአንድ ፓርቲ ውድድር ውጤቱ ቀድሞ የታወቀው የብልፅግናው የይስሙላ የምርጫ ትወና ድራማ በአስተዋዩ ህዝባችንና በጀግናው ሰራዊታችን ጥረት ከ95% በላይ የሚሆነው የሸዋ ቀጠና ሙሉ በሙሉ ከምርጫ ክልል ውጭ እንዲሆን ተደርጓል። የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ በርካታ አለም አቀፍ ተቋማት በብልፅግናው የምርጫ ታዛቢነት ላይ ለመገኘት ፈቃደኛ ባልሆኑበት እና የምርጫ ውጤቱም ሆነ ፍትሀዊነቱ CNNን ጨምሮ በተለያዩ የውጭ ሀገራት ሚዲያዎች ቀድሞ የተገለፀው፣ አገዛዙ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018ዓ.ም አደርገዋለሁ ብሎ ያቀደው የጨረባ ምርጫ በመርሀቤቴ አውራጃ በሚዳና ሬማ ወረዳ ዙሪያ በሁሉም ቀበሌዎች በሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ፅዮን ኮር በጀግናው የአፄ ዳዊት ክፍለጦር አሃዶች ባደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን ሙሉ በሙሉ መክሸፉን ኮሩ በመረጃው ገልጿል። የአገዛዙ ምርጫ አስፈፃሚ ጥምር ጦር በተንቀሳቀሰበት ሁሉ አናበስቶቹ የአፄ ዳዊት ክፍለጦር ባደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን በሬማ ከተማና አካባቢው፣በጠባቢት፣በአፈር ባይኔ፣በሬማ ድሬ ቀበሌዎች እንዲሁም በሚዳ ወረዳ ዙሪያ በተጎራ፣በምናዜ፣ በደባይ፣በደንጎሬ፣በሽንብራ ሜዳ፣ በበኸራ፣ በተድላ ጊዎርጊስ ቀበሌዎች የአገዛዙን የጨረባ ምርጫ ሙሉ በሙሉ ያከሸፈ ሲሆን፣ በምርጫ አስፈፃሚው 101ኛ አየር ወለድ ክፍለጦር ላይ ድል በመጎናፀፍ በርካታ ሚሊሾች ላይ የማያዳጋም እርምጃ መውሰዱን ኮሩ በላከው የግንባር መረጃ አስታውቋል። ኮሩ በተሰጠው የግዳጅ ቀጠናዎች እንዲሁም የአገዛዙ ወራሪ ሰራዊት ባለበት አንዳንድ የወረዳ ከተሞች ትላንት ከዋዜማው ጀምሮ የአገዛዙን የይስሙላ ምርጫ በፊትአውራሪነት ለማስፈፀም በተሰለፉ የአገዛዙ የሰራዊት ካዲሬዎች ላይ እርምጃ በመውሰድ ያከሸፈ ሲሆን የኮሩ ቃኝን ጨምሮ ጀግናው የራንቦ ክፍለጦር፣ የ7ለ70 ክፍለጦር፣ የራስ አበበ አረጋይ ክፍለጦር፣ የምኒሊክ ክፍለጦር እንዲሁም የንጉስ ሳህለ ስለሴ ክፍለጦር ይሕን ታሪካዊ ሃላፊነት ከሌሎች የዕዙ ኮሮች ጋር በመናበብ በሚገባ ከመወጣት ረገድ የአንበሳውን ድርሻ መውሰዱን ኮሩ በመረጃው ገልጿል። ''ክብር ለትግሉ ሰማዕታት'' ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ግንቦት 24/2018ዓ.ም

አገዛዙ በሸበል በረንታ ህዝብ ላይ አረ***መኔዊ ተግባሩን በተግባር አሳይቷል። ግንቦት 22/2018 ዓ.ም አገዛዙ በሸበል በረንታ ሸበል ቀጠና መድፍ፣ ዙ-23፣ ታንክ፣ BM-107፣ ዲሽቃ 04፣ ሞርታር፣ ስናይፐር እና ብሬን በመያዝ ያቀና ቢሆንም ጀግኖች የሽፈራው ገረባው ልጆች የጠላትን መካናይዝድ ጦር በመቆቋም እና በመፋለም ወደ መጣበት ቦታ እንደ አመጣጡ መልሰውታል። በጀግኖች የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ልጆች ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት የአገዛዙ ሐይል በንፁሃን አርሶ አደሮች ሀብት ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድረሶል። ጉዳት ከደረሰባቸው ንፁሃን አርሶ አደረሮች ውስጥ:- 1ኛ.ደምስ አቢ አብረ ቁይ ቀበሌ 2ኛ.ሞሳ አ ቢ አብረ ቁይ ቀበሌ 3ኛ.ብዙአየን አብየ አብረ ቁይ ቀበሌ 4ኛ.አብየ ገረመው አብረ ቁይ ቀበሌ 5ኛ.አቤው ያዜ አብረ ቁይ ቀበሌ 6ኛ.አፍኔ ደጉ አብረ ቁይ ቀበሌ 7ኛ.ሙሉቀን ተፈራት አብረ ቁይ ቀበሌ 8ኛ.ተሾመ አቢ አብረ ቁይ ቀበሌ 9ኛ.ጌታው መኮነን የተባሉ የአብረቁይ ቀበሌ ኖሪ ሲሆኑ  ቤተሰብ ያስተዳድሩበት የነበረው መኖሪያ ቤት ሙሉ በሙሉ በከባድ መሳሪያ ወድሟል። 10ኛ.አልማው ሀይሉ አብረ ቁይ ቀበሌ 11ኛ.አያወይ ደጓለ አብረ ቁይ ቀበሌ 12ኛ.ይግረም  አብርሀም አብረቁይ ቀበሌ ኖሪ የሆኑ በአገዛዙ ከባድ መሳሪያ የቀንድ ከብት ተገሎባቸዋል። 13ኛ.አበበ ተሾመ ወፍትማ ቀበሌ ኖሪ 50,000 ብር እና ሞተር ሳይክል ተዘረፎል። 14ኛ.ያሳቡ አየለ ወፍትማ ቀበሌ ሸቀጣ ሸቀጥ 15ኛ.አቢወት አረጋ ወፍትማ ቀበሌ 2,000 ብር ተዘረፈዋል። 16ኛ.ዳምጤ ተሻለ አብረቁይ ቀበሌ የቤት ዕቃ፣ ልብስ በማውደም እና በማቃጠል ቀሪው ልብስ በመዝረፍ ለህዝባችን አረ***ረመኔዊ መሆናቸውን አሳይተዋል። 64ኛ ክ/ጦር ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የተደረገውን ተገሃድሎ ይዘን እንመለሳለን። አማራነት ወይም ሞት! ላናሸንፍ የጀመርነው ትግል የለም!! ወጥር አማራ🔥🔥🔥 አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!             ግንቦት22/2018 ዓ.ም አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት

ወለጋ (ቢዛሞ) አንሻ ሰይድ ዕዝ 🔸በጃርቴ ወረዳ:- ጃርዴጋ፣ ደርጌ፣ ኮቲቻ ፣ ጨካ እና ሀሮ ሀቦ ከተሞች 🔸ሰቀላ ወረዳ:- እሁድት፣ ሀርቡ ፣ ሲደን፣ ሀረጎ እና ሲደን፤ 🔸ኪረሙ ወረዳ:- ጨቢ፣
ወለጋ (ቢዛሞ) አንሻ ሰይድ ዕዝ 🔸በጃርቴ ወረዳ:- ጃርዴጋ፣ ደርጌ፣ ኮቲቻ ፣ ጨካ እና ሀሮ ሀቦ ከተሞች 🔸ሰቀላ ወረዳ:- እሁድት፣ ሀርቡ ፣ ሲደን፣ ሀረጎ እና ሲደን፤ 🔸ኪረሙ ወረዳ:- ጨቢ፣ ውልማይ፣ አሹ፣ ሲሬዶሮ፣ ዋስቲ እና ሌሎችም አካባቢወች ላይ ከአነጋግ ጀምሮ ትንቅንቅ እያደረገ ነው። ይቀጥላል...

የሞት ክብር የረከሰባት ኢትዮጵያ አማራ ምድር፡ በለቅሶተኞች ትከሻ ላይ የተጫነችው የዴሞክራሲ እረግጣ! ​ይህ በአለም የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ፣ የሰውን ልጅ የሞራል እሴትና ባህላዊ ክብር እንጦጦ ያወረደ አስነዋሪ ድርጊት ነው! ​በአማራ ክልል በሚገኝ አንድ የገጠር መንደር ውስጥ፣ ማህበረሰቡ በታላቅ ሀዘን ውስጥ ወድቆ፣ የሬሳ ሳጥን ከፊቱ አስቀምጦ፣ ማቅ ለብሶና ነጠላ አዘቅዝቆ ባለበት ሰዓት በጠመንጃ አፈሙዝ የተደገፈ አስገዳጅ ትዕይንት ተፈፅሟል። ​ባለፉት በእኔ እድሜ ሰላሳ አመታት ውስጥ አለማችን በርካታ መንግስታትንና የምርጫ ድራማዎችን አስተናግዳለች። ነገር ግን በብልፅግና አብይ አህመድ መሪዎችና በአቶ ተመስገን ጥሩነህ በሚዘወረው የክልሉ ወንበር አስጠባቂ ሚሊሻ የተፈጸመው የዛሬው ድርጊት፣ የታሪክ ጥቁር ጠባሳ ሆኖ የሚያልፍ ነው። ከሬሳው ፊት ለፊት ምርጫ!" ​"ሰው ሙቶብን፣ እንባችን እንኳን ሳይደርቅ፣ በጦር መሳሪያ ተገደን ወደ ምርጫ ጣቢያ እንድንሄድ ተደረግን። ይህ በባህላችንም፣በሀይማኖታችንም፣በሰብአዊነታችንም ላይ የተፈጸመ ታላቅ ውርደት ነው!" ​የታጠቁ የመከላከያ አባላትና የአማራ ሚሊሻዎች የሀዘኑን ድንኳን በመክበብ፣ ለቅሶተኞቹ ምርጫውን ካልመረጡ ከባድ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ዝግጅታቸውን አጠናቀው ነበር። ይህ ሰባተኛው ሃገራዊ ማጭበርበር ተብሎ የተጠራው ሂደት፣ የምርጫ ወረቀት ሳይሆን የአንድን ማህበረሰብ ክብርና ህልውና ከምድር ገፅ ለማጥፋት ያለመ አረመኔያዊ ስራ ገፅታን ይዟል። ​ይህ የፖለቲካ ፉክክር ሳይሆን የሰብአዊ መብት ረገጣ ጥንቆላ መሆኑን በግልፅ ያሳያል። በአንድ ቤተሰብ ይቅርና በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ የሰው ልጅ ሞት ታላቅ ክብር በሚሰጠው ስፍራ፣ ይህን መሰል የጭካኔ ድርጊት መፈጸሙ የአብይ አህመድን ስርዓት አምባገነንነት ደረጃ ለአለም ያጋለጠ ነው። ​ህዝቡ በግፍ በተጫነበት መመሪያ መሰረት ድምፅ እንዲሰጥ ቢደረግም፣ በልቡ ውስጥ ግን የገዢውን መደብ ወራዳ ስራና የታሪክ ክህደት ለዘላለም እንዲመዘገብ አድርጎታል። ​ይህ ድርጊት ዴሞክራሲን ሳይሆን የባህልና የሞራል ክስረትን ያሳየ፣ የዘመኑ ታላቅ አስነዋሪ ትዕይንት የንፁሃንን ህመም እና የስርዓቱን አረመኔያዊ ገፅታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለብልፅግና #Dawit Amhara ከንጉሶች መንድር ከግንባር!!

👉 የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ይፍት ቀጠና በወረዳ ደረጃ ያለው ወቅታዊ መረጃ ። 1.ኤ/ግድም ወረዳ የቀበሌ ብዛት =27 በፋኖ ቁጥጥር ስር ያለ ቀበሌ ብዛት =24 ብልፅግና ምርጫ ሙከራ ያደረገበት ቀበሌ ብዛት=3 አፈፃፀም ውጤታችን =88.9% 2.አፆኬያ ወረዳ ያለው ቀበሌ ብዛት =12 ፋኖ የተቆጣጠረው =11 ብልፅግና ምርጫ ሙከራ ያደረገበት ቀበሌ ብዛት=1 አፈፃፀም ውጤታችን =91.67% 3.ቀወት ወረዳ ያለው ቀበሌ ብዛት =18 ፋኖ የተቆጣጠረው =18 ብልፅግና ምርጫ ሙከራ ያደረገበት ቀበሌ ብዛት=0 አፈፃፀም ውጤታችን =100% 4.ጣርማበር ወረዳ ያለው ቀበሌ ብዛት =19 ፋኖ የተቆጣጠረው =17 ብልፅግና ምርጫ ሙከራ ያደረገበት ቀበሌ ብዛት=2 አፈፃፀም ውጤታችን =89.5% 👉 የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ይፍት ቀጠና በከተማ አስተዳደር ደረጃ ያለው ወቅታዊ መረጃ ። 1.ደብረሲና ከተማ አስተዳደር የቀበሌ ብዛት =3 2.ሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር የቀበሌ ብዛት =9 በፋኖ የሚመራ ቀበሌ ብዛት =4 ብልፅግና ምርጫ የሞከራ የተደረገበት ቀበሌ ብዛት =5 አፈፃፀማችን =44.4% 3.አጣዬ ከተማ አስተዳደር የቀበሌ ብዛት =3 ፋኖ ያቋረጠው ቀበሌ ብዛት =1 ምርጫ የተሞከረበት ቀበሌ ብዛት =2 አፈፃፀማችን =33% ማሳሰቢያ ፦ በሁሉም ቦታ ሙሉ ለሙሉ ህዝብ ወቶ አልመረጠም ሙከራ ነው እጂ ውጤታማ ሆኖ ምርጫውን አላስመረጠም።

ምርጫ ወይስ ሩጫ!! ያለህዝብ ይሁንታ የሚደረጉ መፍጨርጨሮች መቋጫቸው ውርደት ሁኗል።""ምርጫ ወደ ሩጫ" የተቀየረበት ሁነት። ህዝቡ ከቤት ባለመውጣት ደህንነቱን እንዲጠብቅ መልዕክት በተደጋጋሚ ተላልፏል።በመፍረስ ላይ የሚገኘው ተስፋ ቆራጭ አገዛዝ ጉዳት እንዳያደርስ ። 👉👉👉 እስከ አሁን በተረጋገጠ መረጃ ሰራዊታችን ውጊያ የከፈተባቸው የጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ጥምር የውጊያ ግንባሮች ከታች የሰፈሩት ሲሆኑ ተጨማሪ ውጊያ የተጀመረባቸውን በቀጣይ እናሳውቃለን። በሁሉም ግንባሮች ✅ እብናት በለሳ ግንባር ➧እብናት ከተማ ➧ አዲዘመን ከተማ ➧ ጓሃላ ጨውጯዊት ➧ ሚካኤል ደብር ✅ ደብረታቦር ግንባር ➧ደብረ ታቦር ከተማ ➧እሥቴ መካነ ኢየሱስ ከተማ ➧ሥማዳ ወገዳ ከተማ ➧ፎገራ ወረታ ከተማ ➧ፎገራ ዓለም በር ከተማ ➧አንዳ ቤት ወለሽ ከተማ ➧እሥቴ ግንዳ ጠመም ከተማ ➧ደራ ሐሙሲት ➧ደራ አምበሳሜ ➧ንፋስ መውጫ ➧ሳሊ ➧ ታች ጋይንት ➧ክምር ዲንጋይ ✅ ጎንደር ግንባር ➧ ጣቁሳ ➧ሳንካሳ ➧ አይምባ ➧ጉምብሪት ➧ድኩላርባ ➧ጭልጋ ➧ጫንድባ ➧አምባጊዮርጊስ ➧አጣጥ አዘዞ ➧ኳክ ➧ጎርጎራ ➧ጫንድባ ➧ደንቢያ ሮቢት ➧ጅሃ ቀበሌ ላይ አርማጭሆ ➧ ፈንጠር ✅ ሻውራ፣ቋራና መተማ ግንባር ➧ሻውራ ➧ሽንፋ ➧ ነጋዴ ባህር ✅ ጠገዴ ፣አርማጭሆና ወልቃይት ግንባር ➧ሰጋሉ ➧ ጅሃ ➧ዳዋ ዳንጉራ ➧ጃንሱማ ➧ ታጉር ➧ቅራቅር ➧ አብርሃጅራ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

ምርጫ ወይስ ሩጫ!! ያለህዝብ ይሁንታ የሚደረጉ መፍጨርጨሮች መቋጫቸው ውርደት ሁኗል።""ምርጫ ወደ ሩጫ" የተቀየረበት ሁነት። ህዝቡ ከቤት ባለመውጣት ደህንነቱን እንዲጠብቅ መልዕክት በተደጋጋሚ ተላልፏል።በመፍረስ ላይ የሚገኘው ተስፋ ቆራጭ አገዛዝ ጉዳት እንዳያደርስ ። 👉👉👉 እስከ አሁን በተረጋገጠ መረጃ ሰራዊታችን ውጊያ የከፈተባቸው የጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ጥምር የውጊያ ግንባሮች ከታች የሰፈሩት ሲሆኑ ተጨማሪ ውጊያ የተጀመረባቸውን በቀጣይ እናሳውቃለን። በሁሉም ግንባሮች ✅ እብናት በለሳ ግንባር ➧እብናት ከተማ ➧ አዲዘመን ከተማ ➧ ጓሃላ ጨውጯዊት ➧ ሚካኤል ደብር ✅ ደብረታቦር ግንባር ➧ደብረ ታቦር ከተማ ➧እሥቴ መካነ ኢየሱስ ከተማ ➧ሥማዳ ወገዳ ከተማ ➧ፎገራ ወረታ ከተማ ➧ፎገራ ዓለም በር ከተማ ➧አንዳ ቤት ወለሽ ከተማ ➧እሥቴ ግንዳ ጠመም ከተማ ➧ደራ ሐሙሲት ➧ደራ አምበሳሜ ➧ንፋስ መውጫ ➧ሳሊ ➧ ታች ጋይንት ➧ክምር ዲንጋይ ✅ ጎንደር ግንባር ➧ ጣቁሳ ➧ሳንካሳ ➧ አይምባ ➧ጉምብሪት ➧ድኩላርባ ➧ጭልጋ ➧ጫንድባ ➧አምባጊዮርጊስ ➧አጣጥ አዘዞ ➧ኳክ ➧ጎርጎራ ➧ጫንድባ ➧ደንቢያ ሮቢት ➧ጅሃ ቀበሌ ላይ አርማጭሆ ➧ ፈንጠር ✅ ሻውራ፣ቋራና መተማ ግንባር ➧ሻውራ ➧ሽንፋ ➧ ነጋዴ ባህር ✅ ጠገዴ ፣አርማጭሆና ወልቃይት ግንባር ➧ሰጋሉ ➧ ጅሃ ➧ዳዋ ዳንጉራ ➧ጃንሱማ ➧ ታጉር ➧ቅራቅር ➧ አብርሃጅራ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

ይሄው ነው! ገዳይህ ራሱን እየመረጠ ነው!
+4
ይሄው ነው! ገዳይህ ራሱን እየመረጠ ነው!

ደብረብረሃን በዚ ሰአት እንቅስቃሴ ቆሟል
+1
ደብረብረሃን በዚ ሰአት እንቅስቃሴ ቆሟል

ከቀኑ 5:20 ደብረ ማርቆስ ከተማ እንኳን ወፍ ዝር አይልም። ይሔ ህዝብ ያኮራኛል እጅግም ይደንቀኛል በአንድ የሚተነፍስ የአማራነት ልክ ተናት ተንከባክቦ ባሳደጋቸው ልጆቹ፦ በ ንጉስ ተክለሃይማኖት ሻ
+5
ከቀኑ 5:20 ደብረ ማርቆስ ከተማ እንኳን ወፍ ዝር አይልም። ይሔ ህዝብ ያኮራኛል እጅግም ይደንቀኛል በአንድ የሚተነፍስ የአማራነት ልክ ተናት ተንከባክቦ ባሳደጋቸው ልጆቹ፦ በ ንጉስ ተክለሃይማኖት ሻለቃ በ ጀበላ ሙተራ ሻለቃ በ የቦቅላ አባይ ሻለቃ በደባይ ጮቄ ልጆች ጠላት ሲቀጠቀጥ ቤቱን ጥርቅም አድርጎ የደብረ ማርቆስ ከተማ አውራ ጎዳናዎችና መናኸሪያ ጭር ብለዋል። የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ግንቦት 24፤ 2018 ዓም ሳንከራ ከተማ፣ ሰሜን አቸፈር ወረዳ፣ ጎጃም ✅ 105ኛ ኮር፣ 55ኛ ክፍለ ጦር 🫡🫡🫡
+1
ግንቦት 24፤ 2018 ዓም ሳንከራ ከተማ፣ ሰሜን አቸፈር ወረዳ፣ ጎጃም ✅ 105ኛ ኮር፣ 55ኛ ክፍለ ጦር 🫡🫡🫡

ሰሜን አቸፈር ላይ የmላት ሀይል ካምፑን እየለቀቀ እየመጣ ለ55ተኛ ክ/ጦር እጅ እየሰጠ ነው ይቀጥላል
+1
ሰሜን አቸፈር ላይ የmላት ሀይል ካምፑን እየለቀቀ እየመጣ ለ55ተኛ ክ/ጦር እጅ እየሰጠ ነው ይቀጥላል

አፋብን የብልጽግናን ሰራዊት ( መከላከያ፣ ሚልሻ፣ ፖሊስ እና አድማ ብተና) እየገረፈው ነው። ጎጃም፦ ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛው ኮር በሰከላ፣ አዲስ ቅዳም፣ ቲሊሊ፣ ኮሶበር፣ ዳንግላ፣ ዱርቤቴ፣ ይስማላ፣ ዲላሞ፣ ወርቅ ሜዳና ዳዊ ፈንድቃ (10 ቦታዎች)፤ 102ኛው ኮር በአዴት፣ ቆቀር፣ ጋላ ወልዴ፣ ገርጨጭ፣ ብራቃት፣ ፒኮሎ፣ አንዳሳ፣ ጭስ አባይ፣ ሮቢት፣ ደናማርያም፣ ጎንጂ፣ ቋሪና ወይበይኝ (13 ቦታዎች)፤ 109ኛው ኮር በደንበጫ፣ እንቡሊ፣ ፍኖተሰላም፣ ሆንዳንሽ፣ ሽንዲ፣ እሁዲትና ጁቤራ (7 ቦታዎች)፤ 201ኛው ኮር በሞጣ፣ ግንደወይን፣ ፈለገብርሃን፣ መርጦለማርያም፣ ደብረወርቅ፣ ቢቸና፣ ወራ፣ የድሃና የትመን (9 ቦታዎች)፤ እንዲሁም 206ኛው ኮር በየቦቅላ፣ እነራታ፣ ረቡዕ ገብያ፣ ኮርክና ወጀል (5 ቦታዎች) ላይ ውጊያ እያካሄዱ ይገኛሉ። ጎንደር፦ በላይ ዕዝ ዛሬ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በእብናት፣ ጓሀላ፣ አንበሳሜ፣ ሀሙሲት፣ ማክሰኝት፣ አርባያ፣ ወረታ፣ ማሰሮ፣ አርብ ገበያ፣ አንዳ ቤት፣ ስማዳ፣ ጃንሱማ፣ አብርሃጅራ፣ ደብረ ታቦር፣ እስቴ፣ ሻውራ፣ አዲስ ዘመን፣ ሚካኤል ደብር፣ ሽንፋ፣ ነጋዴ ባህር፣ ሳሊ፣ ክምር ድንጋይ፣ ቅራቅር እና ሌሎችም ከተሞች ላይ ከባድ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። የወገን ሰራዊት በምርኮ ተንበሽብሿል። ቤተአማራ፦ ምኒልክ ዕዝ ቀዩ ጋሪያ፣ ጮቢ በር፣ ሆርማት፣ መንጀሎ፣ ሮቢት፣ ጎብየ፤ ላሊበላ ዙሪያ፣ ድብኮ፣ ብልባላ፣ ይባር-ወንዳች፤እስታይሽ፣ ደላንታ-ፀሀይመዉጫ፣ መቄት፣ ዳዉንት፣ ዋድላ፤ ኩታበር፣ ግሸን፣ ተንታ፣ ጎሽ ሜዳ፣ ደሴ ዙሪያ አልብኮ፣ ሀብሩ ጊራና፤ መቅደላ-ደብረዘይት፣ መካነሰላም፣ ሳይንት ደንሳ፣ ሳይንት አጅባር፣ ወግዲ፣ ከላላ-ልጓማ፣ መቅደላ ቢሊ፣ ወርቅ ማዉጫ ሸዋ፦ አሳምነው ዕዝ ደብረብርሃን ዙሪያ በሁሉም አቅጣጫ፣ ሸዋሮቢት ከተማ፣ መርሐቤቴ ዙሪያ ፣ ደብረሲና ከተማ ፣መኮይ ፣ ሚዳ ሬማ ፣ አጣዬ ፣ምንጃር አረርቲ ፣ ግሼ ራቤል ፣ መንዝ ሞላሌ፣ አገረ ማሪያም፣ በረኸት፣ ሞረትና ጅሩ፣ ሞጃና ወደራ፣ እንሳሮ መረጃው-፦ አፋብን ህዝብ ግንኙነት