ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más4 482
Suscriptores
+1124 horas
+887 días
+88530 días
Archivo de publicaciones
እንዲህ ጨከን ማለት ያስፈልጋል በጠላቶቻችን መቃብር ላይ ሆነን ነጻነታችንን እናረጋግጣለን።
ጠላት ጠላት ነው ግደለው።
የትም ቦታ ያለን ጠላት መደምሰሱ ይቀጥላል።
እምሽክክክ ነው💪💪💪
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ክሪስ ገብርዬ የእኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
~ ከዚህ አገዛዝ ፍትህ ባንጠይቅም፥ የሕዝብ ተመራጭ የሆነው ጀግና ታሞ ህክምና ሲከለከል "ስለ ፍትህ እንሞግታለን" የሚለው ዓለም፥ ከወዴት አለ?
ለ 70 ሚሊዮን ዐማራ አንደበት ለሆነው ለጀግናው ገብርዬ፥ ብዙ ሆነን ለአንዱ ስለምን ድምፅ መሆን አቃተን?
ሕክምና አይለመንም!
አለም የአገዛዙን ጭካኔ ይመልከት!
ሕክምና ለተከበሩ ክርስቲያን ታደለ (ገብርዬ)!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር
መሥከረም 08/2017ዓ.ም
ከባሕር ዳርና ሐሙሢት መሐከል ልዩ ሥሙ ይዘብ የተባለ ቦታ ላይ ሹፌሮችንና ተሳፋሪዎችን ሲዘርፍ የነበረ ዘራፊ ቡድን ጣና ብርጌድ በዘራፊዎች ላይ የታቀደ ርምጃ ወሥዷል። ይህ ድርጊት ከቀኑ 05:00 ላይ ሲሆን ለሌባው ኃይል ሽፋን ለመሥጠት የአገዛዙ ኮንዶም የሆነው አድማ ብተና ከሐሙሢትና ከቦምባት መጥቷል።
ከሐሙሲትና ቦምባት የመጣው አድማ ብተና(አማራ በታኝ) ጋር ለ01:00 የተኩሥ ልውውጥ ተደርጓል።
ይህ ድርጊት የሚያሳዬው አገዛዙ ለራሱ ዕቅድ ያዘጋጀው ኃይል እንዳለ እና በተዘዋዋሪ ሳይሆን አንዱ ለአንዱ ደራሽ እንደሆነ እማኝነታቸውን የገለጡበት ነው።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
ሕዝባዊ ውይይት በንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ!
በመዋጋት ጠላትን ከማፅዳት ጎን ለጎን ህዝብን ማወያየት፣ማደራጀትና ማስተዳደርን አጠናክረን ቀጥለናል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ የብርጌዱ አመራሮች በተገኙበት ከመሊትና ሜራ ማህበረሰብ ጋር ሰፊ የሆነ ህዝባዊ ውይይት አደረገ።
በውይይቱም የጀመርነውን የሕልውና ትግል ከዳር ለማድረስ ከህዝብ ምን ይጠበቃል ፣ የትግሉ አሁናዊ ቁመና ምን ይመስላል እና መልካም አስተዳደርን በተመለከተ በሰፊው ተወያይተናል: መክረናል።
በውይይቱም:- የብርጌዱ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ይታያል ጌታ ፣የብርጌዱ ም/ሰብሳቢ ፋኖ ምንይዋብ አንበሉ፣ የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ባዬ ሽፈራው ፣ የብርጌዱ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ አንሙት አባቴነህ ፣ የብርጌዱ ህግና ስነስርዓት ጉባኤ ኃላፊ ፋኖ ቅናው ታምር ተገኝተዉ ከማህበረሰቡ የተሰጡ አስተያየቶችን በመቀበል በተነሱ ጥያቄዎች ላይም አስፈላጊውን ምላሽ ሠጥተዋል።
አዲሰ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
መስከረም 08/2018 ዓ.ም]
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
"ትክክለኛዉ መሳሪያ ለትክክለኛዉ ተኳሽ" በሚል ጥልቅ የእሳቤ መፎክር የአፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 6ኛ ክ/ጦር በሜካናይዝድ መሳሪያ ማለትም ሞርተር፤ ላዉንቸር(RPG)፤ዲሽቃ፤ታንክ እና ፀረ-ታንክ በተባሉ የቡድን መሳሪያዎች ለወራት ያሰለጠናቸዉን ሰልጠኞች በዛሬዉ ዕለት አስመረቀ።
ከዚህ በኃላ ያለምንክናያት በእንዝላልነት የሚተኳስ መሳሪያ የሚፈነዳ ጥይትም የለንም።እንበርታማ ጎበዝ።ከሴራ ስራ ይበልጣል💪
© Zewdalem Adugnaw
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በሜካናይዝድ መሳሪያ ያሰለጠናቸውን የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች አስመረቀ።
የአፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር በሜካናይዝድ መሳሪያ ያሰለጠናቸውን የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
በጥቂት የነፍስ ወከፍ መሳሪያ የተጀመረው ከመሳሪያ ይልቅስ የስነ ልቡና ትጥቅን አንግቦ በተፈጥሮ የአማራነት የጀግንነትና የድል አድራጊነት ልዩ ስጦታ ታጅቦ ድቡልቡል ድንጋይ እየወረወረ እስከ አፍንጫው የታጠቀውን የጅል ስብስብ መሳሪያውን ከነፍስ ወከፍ እስከ ሜካናይዝድ መሳሪያ እየተረከበ ዛሬ ላይ የደረሰበት የግዝፍና እና የኃይልነት ደረጃ ደርሷል።
በሁለት ሳምንታት ውስጥ እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን እንዲያወልቅ በድቡልቡል ደናቁርቶች የተዛበት ጀግናው የአማራ ፋኖ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ አያሌ የጁላን ሠራዊት በመደምሰስ፣አያሌዎቹንም በመማረክ ሌሎችንም በመሳብ ጨፍጫፊው ሠራዊት አለኝ የሚለውን የጦር መሳርያ ከጥቂት ሜካናይዝዶች በስተቀር በመረከብ ሕልውናውን ከማከበር አልፎ አጠቃላይ በቀጠናው ተጽዕኖ ፈጣሪ ኃይል ወደሆነበት ደረጃ ከፍ ብሏል።
ዛሬ ላይም ዘመናዊ ሠራዊት በመገንባት፣ ለሠራዊቱም በየዘርፉ ሥልጠናዎችን በመስጠት ግዙፍ የሆነ ተቋም እየመሠረተ ይገኛል።
ከዚህም ውስጥ የትግላችን የጀርባ አጥንት የሆነው ለወደፊትም የድርጅታችን አፋብኃ የትኩረት ነጥብ የሆነው የሚካናይዝድ ጦር ስልጠናና ግንባታ ይገኝበታል።
በዚህም መሠረት የአፋብኃ ምዕራብ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ለዘርፉ ትኩረት በመስጠት ከየብርጌዱ የተውጣጡ የመጀመሪያ ዙር የሚካናይዝድ መሳርያ ሰልጣኞችን በበቂ ሁኔታ በማሰልጠን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በስልጠና መርሐ ግብሩ የሞርተር፣ የአርፒጅ፣ የጸረ ታንክና ሌሎችም የቡድን መሳሪያ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን ተመራቂዎች በቂ እውቀት እንዳገኙ የክፍለ ጦሩ ስልጠና መምሪያ ኃላፊ ፶ አለቃ ቁሜ አዲስ ገልጿል። በምረቃው የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ አመራሮችና የክፍለ ጦሩ አመራሮች የተገኙ ሲሆን በተለይም ይህ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የስልጠና ፕሮግራም ተሳታፊ በመሆናቸው ለሰልጣኞቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ቀጣዩ የትግል ምዕራፋችን የሚካናይዝዱን ክንድ የሚፈልግ መሆኑን የጠቀሱት አመራሮቹ ስልጠናው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ገልጸው ሰልጣኞቹ በስልጠና ቆይታቸው ባካበቱት ልምድ አደራቸውን እንዲወጡና ለሌችም እንዲያካፍሉ ገልጸዋል።
ድል ለአማራ ፋኖ
መስከረም 08/218 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጣና ሞገድ ሻለቃ ጉባና ላይ የጠላትን ኃይል ድል መንሳታቸው ተገለጸ!
ትናንት 07/ 2018 ዓ.ም ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ ከአዲስ ዘመን ንና ከይፋግ በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ጉባና ቀበሌ ላይ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር መብረቅ ክ/ጦር ሳይንቲስት ዶ/ር ኢ/ር ቅጣው እጅጉ ቋላ ብርጌድ አካል የሆነችው ጣና ሞገድ ሻለቃ ጠላት ጥምር ኃይል ብሎ ከሚጠራውን ወንበር አስጠባቂ ኃይል ጋር ለሰዓታት ያህል የፈጀ ውጊያን አካሂደዋል።
ነባልባል ፋኖዎቹ የጠላትን ምሽግ በመስበር በፍጥነት ካምፓቸውን በመቆጣጠር ለማገዝ ከአዲስ ዘመን የመጣውን የጠላት ተጨማሪ ኃይል በመመከት ወደመጣበት እንዲመለስ ማድረግም ችለዋል።
በውጊያው 8 የመከላከያ የሚሊሻና አድማ በትን አባላት የተገደሉ ሲሆን ቁጥሩ በእውን የማይታወቅ የብልጽግና አገልጋዮችም ክፋኛ መቁሰላቸውን ለማወቅ ተችሏል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ➤አብነት ሞላ
መስከረም 08/ 2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
ጀብደኛው የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ የጨረቃ ላይ ታሪክ ሠርቷል።
አፋብኃ ምዕራብ አማራ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ክ/ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ የጨረቃ ከተማ ላይ በአረመኔው የብልጽግና ስብስብ ላይ ጥቃት ፈጽሟል።
እንደ ከፋ ውሻ እዚያም እዚያም የሚልከፈከፈው የብልጽግናው የሙታን ስብስብ በዛሬው ዕለት የጨረቃ ከተማ ላይ ማሕበረሰቡን ሰብስቦ የገረጀፈ የፖለቲካ ቅርሻቱን ሊያቀረሽ ያሰበውን እቅድ ጀግኖቹ የኢንጅነር ክበር ተመስገን አናብስቶች እንደ ክረምት መብረቅ ድንገት ተከስተው በጠላት ላይ ከባድ ጥቃት በመፈጸም በታትነውት እቅዱን አክሽፈውታል።
ጀግኖቹ በወሰዱት እርምጃም ስብሰባውን ከመበተን ባለፈ ነበልባላዊ ክንዳቸውን በጠላት ላይ በማሳረፍ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።
ድል ለፋኖ!
መስከረም 08/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
~ ከወራት በፊት ታቅዶ የነበረው "አርበኛና ደራሲ አሰግድ መኮንን የት ነው?" የተሰኘው የማሕበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ወደ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም ተዛውሯል።
ዘመቻው ከሁሉም ቀጠና በተሰባሰበ ግብረ-ሐይል የሚመራ ሲሆን በግፍ በማጎሪያ ቤት በግዞት የሚገኙት የተከበሩ አቶ ክርስቲያን ታደለ በደረሰባቸው ህመም ምክንያት እየተደረገ ካለው ዘመቻ ጋር መጋጨቱን አንዳንድ የትግሉ ተሳታፊ አካላት ጥቆማ ሰጥተውናል።
ስለሆነም ዘመቻው ወደ መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም እንዲዛወር የዘመቻው አመቻች ግብረ-ኃይል መወሰኑን ስንገለፅ በቀጣይም ግብረ-ኃይሉ ለሌሎች በግዞት ለሚገኙ ወገኖቻችንም ተመሳሳይ ዘመቻ እንደሚያደርግ ስምምነት ላይ ተደርሷል።
የዘመቻው አመቻች ግብረ-ኃይል
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ብቸኛ ለአማራ ህዝብ ድምፅ መሆኑ!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ፊታውራሪው ግዮን ብርጌድ ጠላት ላይ ጥቃት አደረሰ
======================
ከፋግታ ወደ ሰከላ ወረዳ ሱርባ ቢፈታ ቀበሌ የተንቀሳቀሰው አሻባሪው ቡድን አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ጎጃም አገው ምድር ክፍለ ጦር በፊታውራሪው ግዮን ብርጌድ ክንደ ነበልባሎቹ ሀይሌ አድማሱ ሻለቃ በተሰነዘረበት ጥቃት አከርካሪውን ተመትቶ ወደ መጣበት ፋግታ እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
በዛሬው አውደ ውጊያ ክንደ ነበልባሎቹ ሀይሌ አድማሱ ሻለቃ ከጠላት ጋር በነበረው ፍልሚያ ከጥዋቱ 2:00-6:00 የተደረገ ሲሆን፤ ጠላት የአይበገሬዎቹን ምት መቋቋም ሲያቅተው መሰረት ወንዴ የተባለች ነፍሰጡር አርሶ አደር እናት በአሰቃቂ ሁኔታ በመረሸን ወደ ፋግታ ፈርጥጧል ። ይህ ወንበዴና ዘራፊ ሀይል ሱርባ ከተማ የነጋዴዎችን ሱቅ ዘርፏል፣የሴቶችን የአንገት ሀብል(ብራስሌት)ዘርፏል፣ በሞርተር ገበርማ ቀበሌ ላይ በግ እና ከብት ሲጠብቁ የነበሩ ህጻናትን በግፍ ጨፍጭፏል።
በዛሬው ውሎ :-
3 የጠላት ሀይል ወዳ ላይኛው የተሸኘ(የተደመሰሰ) ሲሆን 4 የጠላትን ሀይል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
ግዮን ብርጌድ ህ/ግንኙነት
መስከረም ፰/፳፻፲፰
ጎጃም-ዓምሓራ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🚨 URGENT HUMAN RIGHTS ALERT – ETHIOPIA 🚨
Christian Tadele, a respected member of Ethiopia’s parliament and a vocal advocate for justice, is now fighting for his life behind bars.
After undergoing major surgery, Christian was rushed back to Kaliti prison against medical advice, denied proper post-operative care, and left in critical condition. His family reports persistent bleeding, blocked access to medicine and food, and a complete suspension of visits. Doctors have urgently recommended radiation therapy abroad—but the authorities refuse to act.
This is not just medical neglect. It is political punishment.
We call on:
🔹 International human rights organizations
🔹 Global media outlets
🔹 Diaspora communities
🔹 Concerned citizens worldwide
📢 Raise your voice. Demand urgent medical attention and justice for Christian Tadele and all political prisoners suffering in silence.
#UNHumanRights #amnesty #hrw #RedCross #ICRC and your local representatives.
#FreeChristianTadele #EthiopiaHumanRights #JusticeForAmhara
Telegram Channel Joy, and our addresses we win
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ቢዛሞ!
አማራን ለመጨፍጨፍ ከየቦታው ተስብስቦ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ የገባው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ ጥምር ጦር በወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ) ይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክፍለ ጦር ሙሉ ለሙሉ የተደመሰሰ ሲሆን ሽፋን ለመስጠት ከዞኑ ዋና ከተማ ነቀምቴ ወደ ኪረሙ ወረዳ የተንቀሳቀሰው ጨፍጫፊ በወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ) መዳሎ ክ/ጦር ዶግ አመድ ሁኖ ቀርቷል።
በትናንትናው ዕለት ከሻምቡ ከተማ በመነሳት ወደ ኪረሙ ወረዳ የገባ ጨፍጫፊ በ 4 ግንባሮች በይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክፍለ ጦር የተደመሰሰ ሲሆን ክፍለ ጦሯ አሹ፣ ቂልጡ አቦ፣ ሀሮ አዲስ አለም እና ሶምቦን ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረ ሲሆን በዛሬው ዕለት ተጨማሪ ከጊዳ አያና እና ከሊሙ ገሊላ ተሰብስቦ ወደ ኪረሙ ወረዳ ከገባው ወራሪና ጨፍጫፊ ጋር በ5 ግንባር ውጊያ እየተደረገ ሲሆን ልዩ ስሙ "ኖሌ" የሚባል ቦታ ላይ ሞት አይፈሬዎቹ የይበልጣል መኮነን አዲስ አለም ክ/ጦር አናብስቶች የብልፅግናን ወንበር ጠባቂ እየገረፉት ነው።
"ቃል በተግባር"
የወለጋ ክ/ሃገር ፋኖ ዕዝ (ቢዛሞ)
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
እንደመውጫ፦ ለአራት ተከታታይ ዓመታት የተመዘገበው የ12ኛ ክፍል እጅግ በጣም ዝቅተኛ ውጤት በዋናነት የሚያሳየው የልጆቻችን ውድቀት ሳይሆን የትምህርት ስርዓቱን ውድቀት ነው። ይህ ስር የሰደደ ችግር መዘዙ ትውልድ ተሻጋሪ ሲሆን፣ እንደ ሀገር የትምህርት ዘርፋችንን በጥልቀት እንድንገመግም እና አስቸኳይ እርምጃ እንድንወስድ የሚያስገድድ ችግር መሆኑንና የታዳጊ ልጆቻችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ማድረግ አለብን።
መንግስት፣ የትምህርት ሚኒስቴር፣ መምህራን፣ ወላጆች፣ ተማሪዎች፣ ሲቪል ማህበራት እና አለምአቀፍ አጋሮቻችን በአንድነት በመሆን የኢትዮጵያን የትምህርት ስርዓት ለመታደግ እና ለቀጣዩ ትውልድ ብሩህ ተስፋ ለመፍጠር እንዲሰሩ በዚህ አጋጣሚ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
©ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
Washera press:
ኩረጃን በመከላከል ሰበብ የታፈነው የትምህርት ስርዓት ውድቀት !
ባለፈው ሰኞ መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከጠቅላላ ተፈታኝ ተማሪዎች መካከል ዩኒቨርሲቲ ለመግባት "ብቁ" ሆነው ያለፉት 8.4% ብቻ መሆናቸውን እና 91.6 በመቶዎቹ ደግሞ "መውደቃቸውን" ይፋ አድርገዋል።
ከመግለጫው ውስጥ የገረመኝና ጥያቄ የቀሰቀሰብኝ ሚኒስትሩ "የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ካለፉት ዓመታት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ መሆኑን" መናገራቸው ነው።
ሚኒስትሩ አማካይ ውጤት መጨመሩን እንደ አዎንታዊ ለውጥ ቢያቀርቡትም፣ እውነታው ግን የትምህርት ስርዓቱ ከባድ ችግር ውስጥ መውደቁን ነው። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱት 585,882 ተማሪዎች መካከል ወደ 530,000 የሚሆኑት ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት አልቻሉም። ይህ ቁጥር ባለፉት አራት ዓመታት ብቻ ፈተና ከወሰዱት 3,011,607 ተማሪዎች መካከል "ያላለፉትን" ቁጥር ወደ 2,869,093 ያደርሰዋል። ይህ አስደንጋጭ አኃዝ ዘንድሮ የታየውን 3% የማይሞላ የአማካይ ውጤት ጭማሪ ብቻ በማንሳት ሊሸፈን የማይችል ትልቅ ችግር ነው።
የአንድ ትምህርት ስርዓት ስኬት የሚለካው በጥቂት ተማሪዎች ሳይሆን፣ በአጠቃላይ ለስኬት በሚበቁ ተማሪዎች ቁጥር ነው። በዚህ ሁኔታ፣ ሚኒስትሩ የ8.4% የማለፊያ ምጣኔን እንደ ስኬት ማቅረባቸው ከተመዘገበው ዝቅተኛ ውጤት እኩል አሳሳቢ ነው። በየትም አለም በዚህ ደረጃ የወረደ የማለፍ ምጣኔ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም።
የዚህ ሁሉ ውድቀት ዋነኛ ተጠያቂው የትምህርት ሚኒስቴር እና ሚኒስትሩ ናቸው። ሚኒስትሩ ችግሩን አምነውና ተቀብለው መፍትሄዎችን ከማቅረብ ይልቅ፣ ጥቃቅን መሻሻልን በማሳየት ሁኔታውን ለማቃለል መሞከራቸው ተገቢ አይደለም። በእነዚህ ተማሪዎች ውድቀት ምክንያት፣ ሀገሪቱ ለወደፊት የምትፈልገው የተማረ እና የሰለጠነ የሰው ኃይል በከፍተኛ ሁኔታ እየጎዳ ነው። የትምህርት ሚኒስቴር ዋና ኃላፊነት ለሀገሪቱ የወደፊት ዕድገት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ብቁ ዜጎችን ማዘጋጀት ነው። በተከታታይ ለአራት ዓመታት የተመዘገበው ውጤት ግን ሚኒስቴሩ ይህን ኃላፊነቱን መወጣት ያለመቻሉን ያሳያል። ስለዚህ፣ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ የትምህርት አመራሮች ለዚህ አገራዊ ውድቀት ተጠያቂ መሆን አለባቸው።
ባለፉት አራት ዓመታት በተደጋጋሚ የታየው የፈተና ውጤት ውድቀት ከቁጥርና ከስታቲስቲክስ በላይ ነው። ይህ በአገሪቱ የትምህርት ስርዓት ውስጥ ስር የሰደደ ቀውስ መኖሩን የሚያሳይ ግልጽ ምልክት ነው። ይህ ውድቀት የተማሪዎች ጥፋት ሳይሆን፣ የትምህርት ምዘናና ግምገማ ስርዓቱ (educational measurement and evaluation) ውድቀት፣ የስርዓቱ ጉድለቶች፣ የአመራር ቸልተኝነት እና የፍትሃዊነት እጦት ውጤት ነው።
ከፈተና ውጤቱ እጅግ አሳሳቢ ከሆኑት ግኝቶች መካከል አንዱ በተለያዩ ትምህርት ቤቶች መካከል ያለው ከፍተኛ የአፈጻጸም ልዩነት ነው። የአዳሪና ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ከፍተኛ የማለፊያ ምጣኔ ሲያስመዘግቡ (አብዛኞቹ ከ85-100% በላይ)፣ አብዛኛው ኢትዮጵያዊያን የሚማሩባቸው የመንግስት ትምህርት ቤቶች የማለፊያ ምጣኔ 5% ገደማ ብቻ ነው።
ይህ በድሃና በሀብታም፣ እንዲሁም በገጠር እና በከተማ መካከል ያለውን የትምህርት ኢፍትሃዊነት እየሰፋ መሄዱን አመላካች ነው። ይህ ልዩነት የድሃ ልጆችን ከከፍተኛ ትምህርት ገበታ የሚያገል አደገኛ አካሄድ ነው። ችግሩ የተማሪዎቹ የብቃት ማነስ ሳይሆን የሥርዓትና የአመራር ውድቀት መገለጫ ነው።
አዲሱ ወይም "የተሻሻለው" ስርዓተ ትምህርት የችግሩ ዋነኛ መንስኤ መሆን አለመሆኑ በግልጽ መፈተሽ አለበት። ይህ አዲስ ስርዓት እና አተገባበሩ ላይ ከመማር ማስተማር ዘዴ፣ ከትምህርት ግብዓቶች፣ ከመምህራን እና የትምህርት አመራሮች ሥልጠና፣ ደመወዝ፣ ጥቅማጥቅም እና ከመሠረተ ልማት እጦት ጋር በተያያዘ ችግሮች አለበት የሚል ትችት ይቀርብበታል።
የሚኒስቴሩ አመራርም ትኩረቱን መሰረታዊ ማሻሻያዎችን ከማድረግ ይልቅ፣ የጥራትና ተደራሽነት ዋና ዋና ችግሮች ሳይፈቱ፣ እንደ ኩረጃ መከላከል ባሉ ተግባራት ላይ ብቻ ሲያተኩር መቆየቱ የአደባባይ ምስጢር ነው።
የወደፊት መፍትሄዎች
የኢትዮጵያን የትምህርት ስርዓት ለማሻሻል ከሁሉም ባለድርሻ አካላት እውነተኛ ቁርጠኝነትና ትብብርን የሚጠይቅ ሁለገብ ጥረት ያስፈልጋል።
1) የስርዓተ ትምህርት ማሻሻያ እና ግምገማ፦ ስርዓተ ትምህርቱ በገለልተኛ ባለሙያዎች ኦዲት ተደርጎ ሊገመገም ይገባል። አግባብነቱ እና ከተማሪዎች፣ ከወላጆችና ከማህበረሰቡ ፍላጎት ጋር የተገናዘበ መሆን አለመሆኑ መታየት አለበት። ትምህርቱ ወሳኝ የአስተሳሰብ፣ ችግር የመፍታት እና የሙያ ክህሎቶችን ማዳበር ላይ ምን ያህል ያተኩራል፣ በየደረጃው ያለው የተማሪዎቻችን የምዘናና ግምገማ ስርዓት ምን ያህል ሳይንሳዊ እንደሆነና አሁን እየተመዘገበ ላለው ውጤት ምን አስተዋጽኦ አድርጓል፣ ምንስ ሊሻሻል ይገባዋል የሚለው በደንብ መመርመርና መጠናት አለበት።
2) በመምህራን ላይ ኢንቨስት ማድረግ፦ የማንኛውም ጠንካራ የትምህርት ስርዓት መሰረቱ መምህራን ናቸው። በተለይም በገጠር እና ዝቅተኛ የትምህርት ተደራሽነት ባለባቸው አካባቢዎች ብቁ መምህራንን ለማሰልጠን፣ ለማነሳሳትና በስራቸው ላይ ለማቆየት የተቀናጀ ጥረት ሊደረግ ይገባል። ይህም ተወዳዳሪ ደመወዝ፣ የሙያ እድገት እና ምቹ የስራ አካባቢን መፍጠርን ያካትታል።
3) የእኩልነት እና ኢፍትሐዊ ችግሮችን መፍታት፦ በመንግስት እና በግል ትምህርት ቤቶች መካከል አሁን ያለው የአፈጻጸም ልዩነት በምንም አይነት መመዘኛና አመክንዮ የሚገለጽ ካለመሆኑም በላይ ፈጽሞ ተቀባይነት የለውም። የሳይክል እና የእግረኛ መንገዶች እና ቅንጡ ሪዞርቶች ግንባታ ላይ በአመት መቶ ቢሊየኖችን ፈሰስ የሚያደርግ መንግስት የመንግስት ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል የዚህን ያህል ገንዘብ ኢንቨስትመንት የማድረግ የሞራል፣ የህግ፣ የትውልድና የታሪክ ተጠየቅ አለበት። የድሃው ከተሜ፣ የአርሶ አደርና የአርብቶ አደር ልጆች የሆኑ ተማሪዎች እኩል እድል እንዲያገኙ ልዩ ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል። ከዚሁ ጋር አሳሳቢነቱ አብሮ ሊያነጋግረን የሚገባው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ላይ የሚቀመጡ ተማሪዎች ቁጥር ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በየዓመቱ እያሽቆለቆለ የመምጣቱም ጉዳይ መጠናት አለበት።
4) አመራርን እና ተጠያቂነትን ማጠናከር፦ ለአራት ዓመታት በተከታታይ ለተመዘገበው ሀገራዊ ውድቀት አንድም ሰው ተጠያቂ አለመሆኑ አሳፋሪ ነው። ከትምህርት ቤት አመራሮች ጀምሮ እስከ ሚኒስቴር ድረስ ያሉ አመራሮች ለዚህ ውድቀት ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው። የትምህርት ዘርፉ ከፖለቲካዊ ተጽዕኖዎች ነጻ መሆን እና አመራር በብቃትና በሙያዊ እውቀት እንጂ በፖለቲካዊ ታማኝነት መመረጥ እና መመደብ መቆም አለበት።
5) የባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ማረጋገጥ፦ የትምህርት ማሻሻያ ከላይ ወደታች የሚመጣ ሳይሆን፣ የተማሪዎች፣ የወላጆች፣ የመምህራን፣ የትምህርት ቤት አስተዳዳሪዎች እና የአካባቢው ማህበረሰቦች ንቁ ተሳትፎን የሚጠይቅ መሆን አለበት። ይህ ተሳትፎ የባለቤትነት ስሜትን በመፍጠር የትምህርት ስርዓቱን ከውድቀት ለማውጣት እና ዘላቂ መፍትሄዎችን ለመፈለግ ሊተኮርበት የሚገባ ጉዳይ ነው።
