ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más4 407
Suscriptores
-724 horas
+137 días
+1 18630 días
Archivo de publicaciones
#እጅ_የመስጠት_ዜና
በዳንግላ ከተማ የአረመኔው የብልፅግና ስርአትን ሲያስጠብቁ የነበሩ የአገዛዙ አገልጋዮች እጃቸውን ለፋኖ በመስጠት ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው እየተመለሱ ነው እንደ ፍላጎታቸውም ትጥቃቸውን በመያዝ የህዝብ ልጅ የሆነውን ፋኖ በመቀላቀል እየታገሉ ይገኛሉ በዚህ ሳምንት ብቻ 11 የሚደርሱ የክልሉ መለዮ ለባሾች ከዳንግላ ከተማ ብልፅግናን ክደው ወጥተው የአፋብሐ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 3ተኛ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድን ተቀላቅለዋል ።
ከታች ስማቸው የተገለፁትን እና ለግዜው ማንነታቸውን ማሳወቅ ያልፈለጉ አባላት ይገኙበታል
ስም የስራ ክፍል ሀላፊነት
1 በላይነህ ገረመው ሰላም አስከባሪ መቶ አዛዥ
2 ስማኒ ፀኒሀ ሰላም አስከባሪ መቶ አዛዥ
3 ታምራት አትንኩት ሰላም አስአባሪ ጓድ አዛዥ
4 ሀብታሙ ታከለ ሰላም አስከባሪ አባል
ሰሞናዊ መረጃ ወለጋ‼
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳን ጨምሮ አማራ የሚኖርባቸው የተለያዩ ወረዳዎች የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በብዛት እዬገባ ሲገኝ አንዳድ አካባቢዎች ላይ ውጥረት ነግሷል።
ውጥረት ከነገሰባቸው አካባቢዎች ጊዳ አያናና ሲቡ ስሬ ወረዳዎች በዋናነት ሲጠቀሱ በአንጻሩ ኪረሙ ወረዳ ለግዜው ጋብ ብል የነበረው ጦርነት የአገዛዙ ጥምር ጦር ወደ ፋኖዎች ቀጠና ድንገተኛ ትንኮሳ ተደጋጋሚ ማድረጉን ተከትሎ ሊያገረሽ እንደሚችል ቢዛሞ ሚዲያ ያነጋገራቸው የወረዳዋ ኗሪዎች ገልጸዋል።
በተያያዘ ዜና የተለያዩ ፋኖዎች እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት ቀጠናዎች አካባቢ ላይ የኦሮሞ ሹፌሮችን በመግደልና ተሳፋሪዎች ላይ ጥቃት በመሰንዘር ፋኖ የኦሮሞን ህዝብ ጨፈጨፈ በሚል የሀሰት ትርክት ሁለቱን ህዝብ ወደማያባራ ጦርነት እዬገፋፉት ይገኛሉ።
እንዲሁም የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ፋኖ ጋር ግንኙነት አላቹህ የተባሉ ወግኖቻችን ለጥያቄ ትፈለጋላቹህ በሚል ወደ አልታወቀ ስፍራ እዬተወሰዱ ይገኛሉ።ለአብነትም ምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ የአባይ ዳሌ ቀበሌ ሊቀመንበር የሆኑት አዱኛ አለሙን ጨምሮ የቀበሌውን ሰራተኞች አበባው አለሙና ዘላለም ምህረቴ ለጥያቄ ትፈለጋላቹ ተብለው ወደ አልታወቀ ቦታ ከተወሰዱ 10ቀናቶች መቆጠራቸውን የቀበሌዋ ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
በሌላ ዜና ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ፋኖ 22ንጹሃንን ኦሮሞችን ገደለ በሚል ኦሮሚያ ክልል የምንኖር አማሮችንን ለማሳደድ ይመቻቸው ዘንድ አጀንዳ ቀርጸዋልና መላው ህዝባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እናሳስባለን።
ጥቅምት 11/2018ዓ.ም
ቢዛሞ ሚዲያ
የጠላት ካንፕ በብርሃን ፍጥነት እየፈረሰ ነዉ‼️
ስቦ ማስከዳት በ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ‼️
በስቦ ማስከዳት እና ስቦ መምታት ጥበቡ የጠላትን ካምፕ እያፈራረሰ የሚገኘዉ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ዛሬም በስቦ ማስከዳት ዉጤታማ ስራ ሰርቷል።
አዲስ ቅዳም ከተማ አድጓሚ ተራራ መሽጎ ከነበረዉ የጠላት ጦር ዉስጥ በትላንትና እና በዛሬዉ ለሊት ማለትም በቀን11/2/2018 ብቻ
1ኛ ጌትነት ደሳለዉ
2ኛ ደረጀ የኔዉ
3ኛ ባዘዘዉ ፀጋየ
4ኛ አበበ ይሁን
5ኛ ቢክሰኝ ያረጋል
6ኛ ተመስገን ይሁኔ
7ኛ ያለዉ የሽዋስ
8ኛ አበባዉ አምሳል
9ኛ ጌታነህ ካሳ የተባሉ 8 ባለጠመንጃ እና አንድ ጀሌ በድምሩ 9 ወንድሞቻችን ብርጌዳችንን በሰላም ተቀላቅለዋል።
ይቀጥላል ገና.......
ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል /አፋብኃ/ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ለተከታታይ ስድስት (6) ወራት ያሰለጠናቸዉን ሶስተኛ ዙር የኮማንዶ እና የእግረኛ ሰራዊት የፋኖ አባላትን አስመረቀ።
እንደሚታወቀዉ ክ/ጦሩ ፣የክ/ጦሩ ልዩ ተወርዋሪ #ሰንጥቅ ሻለቃ ሁለት ጊዜ ያስመረቀ ሲሆን አሁን ደግሞ ለ3ኛ ጊዜ "የበረሃው ዳኛ" የሚል ስያሜ የተሰጣቸው የአሳምነዉ ኮርስ ልዩ የኮማንዶ እና የእግረኛ ሰራዊት ፋኖዎችን ማስመረቅ ተችሏል።
በህዝባዊ አቢዮት የተቀጣጠለው የአማራ የህልዉና ትግል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘመነ በመምጣት ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ከጠላት ማርኮ በመታጠቅ፣ ወታደራዊ ሳይንስ እና ጥበብን የተላበሱ የእሳት ነበልባል ወጣቶችን እያፈራ ይገኛል።
ስለሆነም ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር በስነልቦና እና በአካል ብቃት የተገነቡ አማራዊ እሴትን የተላበሱ የምንጊዜም የቁርጥ ቀን የሆኑ አይበገሬ የፋኖ ሃይሎችን ከክ/ጦር እስከ ብርጌዶች ድረስ በበቂ ሁኔታ አሰልጥኖ አስመርቋል።
ይህ ነበልባል የሆነ የበረሃ መብረቅ የፋኖ ሰራዊት በርካታ ጀብዶችን እየፈፀመ ይገኛል።
አማራ ሀገራዊ ሁለንተናዊ ተሳትፎዉ እንዲረገጥ እና በህይዎት የመኖር መብቱ አንዲጠበቅለት ከተፈለገ #ፋኖነት መተኪያ የሌለዉ ዘላለማዊ የማንነት እና የነፃነት ተምሳሌት ነዉ።
ያዕቆብ ጌታሁን
የአፋብኃ ቴወድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
አባት አለም ሸዋ ድምጽ የለ መንጫጫት የለ ትኩረታቼዉ ስራ ብቻ እነ ሞት አይፈሬ
አፋብኃ አሳምነው ዕዝ ከአዲስ አበባ 40 እና 50 ኪሎሜትር ጉምብቹ ላይ እየተገማሸረ ነው!
+1
አፋብኃ ቴዎድርስ ዕዝ ፣ ጃዊ መተከል የልዩ ኮማንዶ ኃይል ምረቃ!
መደራጀት ፣ መሰለጠን፣መታጠቅ!
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳስብ አዲስ ተስፋ::
መተከል|ጎጃም|አማራ
የአርበኛ ተመሥገን ጓዴ 06ኛ ወር መታሰቢያ በሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ዕንቁ ሰራዊት አሥደማሚ አውደ ውጊያ ተዘክሮ ዕንቁ ድል ተገኝቷል‼️
የውጊያ ዝርዝር መዋዕልን አለን።
✅ከ38 በላይ የአቢይ ሸኔ አራጅ መከላከያ አባል የተደመሰሰበት
✅ፀዳለች ደሴ እና በመከላከያ ሥም የተቀመጠው አራጅ ቡድን የላካቸው የ30,000 ብር ወርሃዊ ተቀጣሪ ደህንነቶች በቁጥጥር ሥር የዋሉበት
✅የ303ኛ ኮር/77ኛ ክፍለ ጦር ኦርዲናንሥ ኃላፊ ከነአጃቢዎቹ የተደመሰሰበት
✅የ77ኛ ክፍለ ጦር አንዷ ሬጅመንት የሰው ኃይል ከነአጃቢዎቹ የተደመሰሰበት
✅በአንዳ ቤቱ ውጊያ ተማርከው ይቅርታ ተደርጎላቸውና ምሕረት ተደርጎላቸው ተለቅቀው እያለ ተመልሰው ወደ አገዛዙ ገብተው ሢያገለግሉ እጅ ከፍንጅ የተጨመደዱበት
✅ከአቢይ ሸኔ ወምበር ጠባቂ አመራር እሥከ አባል የተደመሰሱበት
...በጥቅሉ የውብ አንተ ልጆች ጠላትን እንደ ሴት ልጅ ሲያሥጮኹት የዋሉበት አሥደማሚ አምሐራዊ ተጋድሎ ከቅዱሥ ገላውዴዎሥ ሰማይ ሥር ተገልጧል።
ቋሚ ምሥል፦ የዕንቁዋ፣ አይተኬዋ፣ አይበገሬዋ፣ ጠላትን አብረክራኪዋ፣ ሴራን በጣጣሿ፣ጭብጨባን ተጸያፊዋ፣ በገንዘብ የማትሸጥ የማትለወጠዋ፣ ለአላማዋ እሠከ ቀራኒዮ ተጓዧ፣ በአምሐራነት ጸናፊዋ፣ አላማዋን ጠንቅቃ አዋቂዋ፣ አሁናዊ ግዙፏ፣ አድርግ አታድርግ ወታደራዊ ሥነምግባርን ተግባሪዋ፣ የነጻነትን ትርጓሜ አዋቂዋ፣ ጎጠኝነትን ተጋፋጯ፣ ፋሽሥተ ናዚዝሙን አምበርካኪዋ፣ ፍጹም ተዋጊዋ፣ ጠላቶቿ ከሚጠሏት በላይ አምርራ የምትጠላዋ፣ የጠላቶቿን ጭካኔ የተረዳችዋ፣ የምሑራንንና የተዋጊ ሥብሥቧ፣ የፖለቲካ ጠበብት ባለቤቷ፣ ተቋም ጠባቂዋ፣ የተዋጊ አዋጊ ጠበብቶች ባለቤቷ፣ የምትሞትለትንና የምትገድልበትን አላማ ጠንቅቃ ተረጂዋ፣ ሆዳም አማሮችን አበጣሪዋ፣ ይሉኝታን ተጸያፊዋ፣ የአምሐራ ሕዝብ የፋኖነት አብነቷ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ዋና ዘመቻ መሪ የነበረውና በከሃዲያን የአምሐራዊ ክቡር የነጻነት መሥዋዕትነትን የተቀበለው ምልዑው አርበኛ ተመሥገን ጓዴ❗
ዝንተዓለም ዐምሐራ Forever AMHARA
መኖራችን በማሸነፍ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው✊
ውባንተነት
አሸናፊነት
ፍጹም አምሐራነት✊
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9
የአርበኛ ተመሥገን ጓዴ 06ኛ ወር መታሰቢያ በሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ዕንቁ ሰራዊት አሥደማሚ አውደ ውጊያ ተዘክሮ ዕንቁ ድል ተገኝቷል‼️
የውጊያ ዝርዝር መዋዕልን አለን።
✅ከ38 በላይ የአቢይ ሸኔ አራጅ መከላከያ አባል የተደመሰሰበት
✅ፀዳለች ደሴ እና በመከላከያ ሥም የተቀመጠው አራጅ ቡድን የላካቸው የ30,000 ብር ወርሃዊ ተቀጣሪ ደህንነቶች በቁጥጥር ሥር የዋሉበት
✅የ303ኛ ኮር/77ኛ ክፍለ ጦር ኦርዲናንሥ ኃላፊ ከነአጃቢዎቹ የተደመሰሰበት
✅የ77ኛ ክፍለ ጦር አንዷ ሬጅመንት የሰው ኃይል ከነአጃቢዎቹ የተደመሰሰበት
✅በአንዳ ቤቱ ውጊያ ተማርከው ይቅርታ ተደርጎላቸውና ምሕረት ተደርጎላቸው ተለቅቀው እያለ ተመልሰው ወደ አገዛዙ ገብተው ሢያገለግሉ እጅ ከፍንጅ የተጨመደዱበት
✅ከአቢይ ሸኔ ወምበር ጠባቂ አመራር እሥከ አባል የተደመሰሱበት
...በጥቅሉ የውብ አንተ ልጆች ጠላትን እንደ ሴት ልጅ ሲያሥጮኹት የዋሉበት አሥደማሚ አምሐራዊ ተጋድሎ ከቅዱሥ ገላውዴዎሥ ሰማይ ሥር ተገልጧል።
ቋሚ ምሥል፦ የዕንቁዋ፣ አይተኬዋ፣ አይበገሬዋ፣ ጠላትን አብረክራኪዋ፣ ሴራን በጣጣሿ፣ጭብጨባን ተጸያፊዋ፣ በገንዘብ የማትሸጥ የማትለወጠዋ፣ ለአላማዋ እሠከ ቀራኒዮ ተጓዧ፣ በአምሐራነት ጸናፊዋ፣ አላማዋን ጠንቅቃ አዋቂዋ፣ አሁናዊ ግዙፏ፣ አድርግ አታድርግ ወታደራዊ ሥነምግባርን ተግባሪዋ፣ የነጻነትን ትርጓሜ አዋቂዋ፣ ጎጠኝነትን ተጋፋጯ፣ ፋሽሥተ ናዚዝሙን አምበርካኪዋ፣ ፍጹም ተዋጊዋ፣ ጠላቶቿ ከሚጠሏት በላይ አምርራ የምትጠላዋ፣ የጠላቶቿን ጭካኔ የተረዳችዋ፣ የምሑራንንና የተዋጊ ሥብሥቧ፣ የፖለቲካ ጠበብት ባለቤቷ፣ ተቋም ጠባቂዋ፣ የተዋጊ አዋጊ ጠበብቶች ባለቤቷ፣ የምትሞትለትንና የምትገድልበትን አላማ ጠንቅቃ ተረጂዋ፣ ሆዳም አማሮችን አበጣሪዋ፣ ይሉኝታን ተጸያፊዋ፣ የአምሐራ ሕዝብ የፋኖነት አብነቷ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ዋና ዘመቻ መሪ የነበረውና በከሃዲያን የአምሐራዊ ክቡር የነጻነት መሥዋዕትነትን የተቀበለው ምልዑው አርበኛ ተመሥገን ጓዴ❗
ዝንተዓለም ዐምሐራ Forever AMHARA
መኖራችን በማሸነፍ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው✊
ውባንተነት
አሸናፊነት
ፍጹም አምሐራነት✊
16 የአገዛዙ ሚሊሾች እሥቴ ዴንሳ ብርጌድን ተቀላቅለዋል❗
(11/02/2018ዓ.ም)
በለጠ አንዳርጌ(ቆራጡ) የእሥቴ ወረዳ ሚሊሻ ጠርናፊ መሆኑን የተቃወሙ 16 የሚሊሻ አባላት በቆሪጥ አንመራም በማለት እሥቴ ዴንሣ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።
በጥቅምት 11/2018ዓ.ም መካነ ኢየሡሥ ከተማ የአገዛዙ ኮንዶምነቱን በይፋ እንዲጀምር መደረጉን ተከትሎ አገዛዙን ሢያገለግሉ የነበሩ ሚሊሾች በቆሪጥ አንመራም በማለት የአማራ ፋኖን ተቀላቅለዋል። ወደፋኖ የገቡት ሚሊሾች ምክንያታችን ያሉት ቤተሰቦቻችንን በገደለው፣ እኛን በገደለውና ንጹሐንን ሢያግት በነበረው ቆራጡ መመራትን አንፈልግም ከሚል ነው።
ብዙዎቹ ሚሊሾችም የቆራጡን ሚሊሻ ጠርናፊነት አንቀበለውም ብለዋል። የአገዛዙ አገልጋይ የሆነ ሁሉ ወገኔን አልወጋም፣ የፋሽሥቶች አገልጋይም አልሆንም ይበልና የአማራ ሕዝብ መዳኛ የሆነውን የአማራ ፋኖ እንዲቀላቀል የመጨረሻ ጥሪያችንን እናቀርብላቸዋለን።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም ዐምሐራ Forever AMHARA
እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ
ጉና ክፍለ ጦር
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ (፩ኛ) ኮር
ሰሜን አማራ በላይ ዕዝ
አፋብኃ ✊
ይፋኒት በአለም አባት!!
የፋኒት በአለም አባትና እናት እንዲሁም የአማራን እንባ ለማበስ መሬት ላይ እየታገለ ያለ አካል በሙሉ በአንድ አማራዊ ቤት ለመስራት በአንድነት ለመታገል በቶሎ ወስኑ ::
ህባችን በልጆቹ ይበልጥ ሊኮራ ይገባዋል!!
እነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው 15 የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ፍ/ቤት ቀርበዋል ፤ ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆኖ ይመስከር በሚል በስር ፍ/ቤቱ በተሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት የተጠየቀው ይግባኝም ውድቅ ተደረገ።
በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው የሽብር መዝገብ ተከሳሽ የሆኑ 15 የፖለቲካ እና የሕሊና እስረኞች ጥቅምት 10/2018 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ቀርበዋል።
በመዝገቡ ከተካተቱትና ጉዳያቸውን በቂሊንጦ ማ/ቤት ሆነው ከሚከታተሉት 16 የሽብር ወንጀል ተከሳሾች መካከል 16ኛው አማረ መለሰ የተባለ ተከሳሽ ግን በእስር እና በምርመራ ወቅት በደረሰበት እንግልት ታሞ በሕክምና ላይ በመሆኑ በችሎት እየተገኘ አይደለም።
ባለፈው ዓመት መጨረሻ መዝገቡ የተቀጠረው ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆኖ እንዲመሰክር በሚል በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤቱ ልደታ ምድብ ችሎት በተሰጠው ውሳኔ ላይ ቅር በመሰኘት በተከሳሽ ጠበቆች በኩል ጠቅላይ ፍ/ቤት የተጠየቀውን የይግባኝ ክርክርን ውጤት ለመጠባበቅ ነበር።
ጥቅምት 10/2018 በነበረው ችሎት ለመረዳት እንደተቻለው በጠበቆች በኩል የቀረበው የይግባኝ ክርክር ውድቅ ተደርጎ ፣ አለ የተባለው ምስክር ከመጋረጃ በስተጀርባ እንዲመሰክር ተብሏል።
በእነ የተከበሩ ዮሃንስ ቧያሌው መዝገብ 16 ተከሳሾች ላይ ክሱ ከተመሰረተ እና ሂደቱም ከቀጠለ 1 ዓመት ከ8 ወር በኋላ ነው በዐቃቤ ሕግ በኩል ወሳኝ ምስክር አለኝ በሚል ተጠይቆ በፍ/ቤቱ ተቀባይነት ያገኘው።
ዐቃቤ ሕግ 15 የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ አመራሮችና አባላትን ካስመሰከረ በኋላ ሁኔታውን በመገምገም አሰልጥኖ ያመጣው አዲስ ምስክር ነው በሚል ተከሳሾች የተቃወሙት መሆኑ አይዘነጋም።
በመቀጠል ደግሞ ከመጋረጃ በስተጀርባ ይመስክር የሚለውንም የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ከምስክሩ ደህንነት አንጻር በሚል የተቀበለው መሆኑ ቅር ያሰኛቸው ተከሳሾች ባለ 11 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ፍ/ቤቱ የአገዛዙ የፖለቲካ መሳሪያ መሆኑን በማቆም እንዲሰራ ካልሆነ ግን በችሎቱ ለመዳኘት እንደሚቸገሩ ማስጠንቀቃቸው ይታወቃል።
በተከሳሽ ጠበቆች በኩልም ጉዳዩን እስከ ሰበር ሰሚ ችሎት መውሰዳቸው እና ይግባኙ ተቀባይነት ማጣቱ ከላይ የተላለፈ የፖለቲካ ውሳኔ እያስፈፀሙ ስለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው ሲሉ ተከሳሾች ተቃውመውታል።
በመጨረሻም ፍ/ቤቱ የጠ/ፍ/ቤቱ የይግባኝ ውሳኔ ደብዳቤ እንዲደርሰው እንዲሁም ጠበቆችና ተከሳሾች በቂሊንጦ ማ/ቤት ኃላፊ በም/ኮምሽነር ጣሰው እና በዋናነት በግቢ ጥበቃና ደህንነት ኃላፊ ዋና ኢ/ር ድሪባ ሰንበቶ ላይ ከሕክምና ፣ ከፍተሻ እና ሌሎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ጨምሮ ላነሷቸው በርካታ ቅሬታዎች ሁለቱ ኃላፊዎች ቀርበው የሚሰጡትን ምላሽ ለመስማት በሚል ለጥቅምት 18/2018 ተለዋጭ ቀጠሮ ይዟል።
አውሎግሶን አንድነት- Awulogson Andinet
የወንድማማቾች ጀብድ እና መስዕዋትነት!!
አርበኛ ደሳለኝ አስረሴ እና አርበኛ ወልዴ አስረሴ ይባላሉ። መስከረም 17/2018 ዓ.ም በጠለምት ወረዳ ዋሊያ አንገት ከተባለ የጠላት ምሽግ በመግባት በቦንብ ከ50 በላይ የጠላት ኃይል ሙት እና ቁስለኛ ካደረጉ በኋላ ሁለቱ ወንድማማቾች ከአንድ ምሽግ መስዋዕትነት ከፍለዋል። በተጨማሪም
አርበኛ ኃይሌ ገ/ህይወት እና አርበኛ አወቀ ማሬ ጀብድ ሰርተው ተሰውተዋል።
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ራስ አሞራው ፫ኛ ኮር ሰሜን ብርቅዬ ክ/ጦር አመራርና ዓባል የነበሩት ደሳለኝ አስረሴ እና ወልዴ አስረሴ በበየዳ፣በጃናሞራ፣በሰሃላ እና ጠለምት እንዲሁም በወቅን መረባ እና ሌሎች አካባቢዎች ሲደረጉ በቆዩ ጠንካራ ተጋድሎዎች ወሳኝ የአርበኝነት ተሳትፎ ነበራቸው።
በአንድ ምሽግ የወደቁት ሁለቱ ወንድማማቾች በርካታ የጠላት ኃይል በመደምሰስ ሲሆን አርበኞቹ ከዚህ ቀደም አንፀባራቂ ወታደራዊ ድሎችን በክንዳቸው ያስመዘገቡ ታማኝ፣ቆራጥ፣በሳልና ለወገን ተቆርቋሪ በመሆናቸው በማደራጀት ፣በማስተማርና በማሰማራትና ወታደራዊ ግዳጅ በመፈፀም የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገቡ ከአንድ ማህፀን ተፈጥረው የአንድ እናት ጡት ጠብተው ያደጉ ለአማራ ህዝብ ትግል እስከ ህይወታቸው ህቅታ ታምነው በወርቅ ቀለም በሚፃፍ አጋጣሚ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት በተመሳሳይ ምሽግ ጠላትን ረፍርፈው ተሰውተዋል።
በአርበኞቹ ክቡር መስዕዋትነት መፅናናቱን እየተመኘን ጀግንነታቸውን በጀግንነት በማስቀጠል የጋራ ራዕያችን በማሳካት ዓላማቸውን ህልው አድርገን ለማስቀጠል እንበረታለን።
ይህ ቆራጥ ጀግንነትና መስዕዋትነት ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገር የጀግንነት ቃል ኪዳን አደራ ሁኖ በአፋብኃ በላይ ዕዝ ተከትቦ የሚኖር ህያው አደራ ሁኗል።
አርበኛ ደሳለኝ አስረሴ እና
አርበኛ ወልዴ አስረሴ ስማችሁ ምንጊዜም
በጀግንነት ሲወሳ ይኖራል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

ከ2000 በላይ ህዝብ የተሳተፈበት የህዝብ ንቅናቄ መድርክ በሸበል በረንታ ወረዳ ተካሄደ።
ጥቅምት11/2018 ዓ.ም
አፍብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ በሸበል በረንታ ወረዳ ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም ህዝባዊ ውይይት አካሒዷል።
በስብሰባው ለወቅታዊ ሁኔታወችና አረመኔው አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ አያደረሰው ሰላለው አሰቃቄ ጭፍጨፍ ከፍተኛ ውይይት ተከሂዶል።በውይይት መድርኩ:-
➤ፋኖ ከማህበረሰቡ ጋር ስለ አለው ግንኙነት
➤የሎጀስቲክ አሰባሰብን በተመለከተ
➤የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተመለከተ
➤የቀበሌ ማህበራዊ ፍትህ አሰራርን በተመለከተ
➤የአረመኔው አገዛዙ እየፈፀመ ስላለው አረመኔዊ ድርጊት በተመለከተ በአጠቃላይ የቀበሌ የጎበዝ አለቃዎችን በመገምገም በወቅታዊ ጉዳዮች ጉዳይ ላይ የአብይ አህመድ ስረዓት በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀመ ስላለው አረመኔዊ ተግባር ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዶል።በመጨረሻም የህዝባዊ ውይይት መድርኩን የመሩት የክፍለ ጦር አመራሮች በዚህ ቅዱስ በሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል እንዲሁም ሽፈራው ገርባው ብርጌድ በሸበል በረንታ በሚያደረጋቸው ተጋድሎዎ ህዝባችን እንደ ትላንቱ እያካደ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል አቅጣጫ ሰጥተዋል።
የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር አመራሮች በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኜው ሽፈራው ገርባው ብርጌድ እና የሻለቃ አመራር በድርጅቱ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የሰጣውን የስራ ኃላፊነት በተሰጣቸው የስራ ዘርፍ ለተከታታይ አራት ቀን በመገምገም ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም ከፋኖ አባላቱ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት አካሂደዋል።
በውይይት መድርኩ ለሽፈራው ብርጌድ ቃልኪዳን ውባለ እና ውባለ ተገኑ ሻለቃ አመራር እና አባላት በክፍለ ጦሩ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የፖለቲካ ግንባታ ተሰጥቷል። የውይይት መድርኩን የመረው የክፍለ ጦር አመራሮች በአጠቃላይ ስለ ትግላችን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ለብርጌድ አመራሮች፣ ለሻለቃ አመራሮች እና አባላት ሰፋ ያለ ትምህርት ተሰጥቷል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም
ፋኖ ይበልጣል ጌቴ
8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት