es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 444
Suscriptores
+1624 horas
+487 días
+1 15030 días
Archivo de publicaciones
አዲስ አበባ ላይ የሚፈነጭብን እምነት አልባ አረማዊ አገዛዝ አማራውን በእምነት ለማባላት በሁለት ወር ውስጥ ምን አደረገ?👇 👉ሙስሊም ሚሊሾችን ልከው የአርበኛ አበበ ፈንታውን አባት ቤተክርስቲያ ውስጥ ገደሉ። ሁኖም ግን አቤ አባቴን የገደለው የብአዴን ሚሊሻ እንጂ ሙስሊሞች አይደሉም ብሎ ሤራቸውን አከሸፈው። 👉ምዓ ተዋሕዶ የሚል ዘፈን ይዘው መጡ። ሁኖም ግን የአማራ ሙስሊሞች ሳቀባቸው እንጂ አልተቀበላቸውም። 👉ብአዴን ባወረደው የግዕዝ አጀንዳ በሕጻን አንደበት ጭምር ኦርቶዶክስን እና አማራን ሲያሰድቡ ሰነበቱ። ሁኖም ግን አማራው የሚሰድቡኝ ብአዴኖች እንጂ ሙስሊሞች አይደሉም ብሎ ይሄንንም ሤራ አከሸፈው። 👉ዛሬ ደግም በአንዳንድ ጸረ አማራዎች በኩል የእምነት ተቋም ውስጥ የተደበቁ ሚሊሾች በፋኖ ተገደሉ የሚል ሙሾ ይዘው መጥተዋል። ሁኖም ግን ይሄም አጀንዳቸው የብአዴን ደጋፊዎችን መፎክር አስይዞ ከማንዘፋዘፍ አይዘልም። Assaye Derbie !🙌 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የድሮን ጋጋታ፣ የጀነራል ብዛት፣ እልፍ ሰራዊት፣ የሶሻል ሚዲያ ግሪሳ እና ሌላም አሰማርቶ እየተሸነፈ ያለው አረመኔ አገዛዝ የኃይማኖት አጀንዳ ውስጥ ሊደበቅ መጣሩ ከብልፅግና ባህሪ አንፃር የሚጠበቅ ነው። በዘመቻ አደም አሊ ታሪክ እየሰራ ያለው ይህ ትውልድ የእህቱን የአንሻን ገዳዮች ለፍርድ የሚያቀርብ ስርዓት ሊያዋልድ የተነሳ፤ እንደ ቀደምቶቹ እምነት፣ አውራጃዊነት፣ ቋንቋ እና ሌሎች ድርብርብ ማንነቶችን የሚያስተናግድ ስነ ልቦና ተላብሷል። እነዚህን ሁሉ ልዩነቶች ደሙን አፍስሶ፣ አጥንቱን ከስክሶ በከፈለው መስዋዕትነት አደብዝዞ አማራነቱን ሰማይ ላይ በደማቁ የፃፈ ነው። ዘመቻ አደም አሊ በድል ጎዳና ይቀጥላል.... ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የ45ተኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት መካነሰላም ከተማ አራዳ መስጂድ ውስጥ ደፈጣ በማረግ እና የሀይማኖት አባቶች ከዚህ በፊትም ችግር ስለተፈጠረ ዛሬ ሲከለክሏቸው ተኩስ በመክፈት ሰብረው በመግባት መስጊዱን እ
የ45ተኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት መካነሰላም ከተማ አራዳ መስጂድ ውስጥ ደፈጣ በማረግ እና የሀይማኖት አባቶች ከዚህ በፊትም ችግር ስለተፈጠረ ዛሬ ሲከለክሏቸው ተኩስ በመክፈት ሰብረው በመግባት መስጊዱን እንደ ምሽግ ለመጠቀም የሞከሩ ቢሆንም ጥበበኞቹ አፋብኃ ዎች ስበው በማውጣት አስገራሚ ኦፕሬሽን ሰርተዋል። አገዛዙ አሁን ላይ ከፋተኛ የሆነ የሀይማኖት ግጭት ለማስነሳት እየሞከረ ነው። መልሳችን በጭራሽ አይሳካም ነው !

"...የኢሬቻን ድምቀት ታደበዝዛለችሁ! በቀን ከአምስት በላይ አስክሬኖች ይወጣሉ! የሰብዓዊ ድርጅት ተወካዮች፦ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች፦ ብዙሃን መገናኛና ሚዲያዎች፦ የግፍ መፈጸሚያ የሆነውን የቃሊቲውን ማጎሪያ መጋዘን ሂደው ካልተመለከቱ ስለ ሰብዓዊነት  አፋቸውን ሞልተው  ለመናገር ማፈር አለባቸው " የመረጃ ምንጩ እንባ እየተናነቃቸው ከተናገሩት ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከአዲስ አበባ ከተማ ታፍሰው የተወሰዱ ከአስር ሽህበላይ  ወጣቶች በቃሊቲ ውሃ ልማት ጀርባ በአንድ ትልቅ መጋዘን ውስጥ ታስረው ይገኛሉ። በማጎሪያ መጋዘኑ ተስቦ በሽታ ተቀስቅሷል። በዚህ ምክንያት በየቀኑ አምስት የሚደርሱ ሰዎች ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን የዓይ እማኞች አረጋግጠዋል። የማጎሪያ መጋዘን ኃላፊው ኮማንደር ድሪባ በተቀሰቀሰው ወረርሽኝ ምክንያት በየቀኑ ሰዎች እየሞቱ መሆናቸውን ለማረሚያ ቤት ኮሚሽን ሪፖርት ማድረጋቸውን መረጃዎች ጠቁመዋል። ከመስከረም የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ በአዲስ አበባ የከተማ ገፅታ ታበላሻላችሁ የኢሬቻ ድምቀት ታደበዝዛለችሁ ኮሪደር ልማት ምልከታ ታጎድፍላችሁ በሚል የታፈሱት የጎዳና ተዳዳሪዎች በቃሊቲ ውሃ ልማት ጀርባ የሠራተኛ ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር  መጋዘን ወስጥ ለከፋ ኢሰብዓዊና አያያዝ ተዳርገው ሕይወታቸው እያለፈ ነው። መጋዘኑ ሞልቶ ተጨማሪ ሸራ ተዘርግቷል።ሁሉም በእስረኞች ሞልቷል።የጠጠር መጣያ የለም።ምግብ የለም። በቂ ውሃ የለም። በሕክምና የለም ።ታሳሪዎቹ እየሞቱ ነው።በቀን አንድ ደረቅ ዳቦ ይቀርባል። ዳቦው ሲመጣ ሸራ ውስጥ ያሉት ቀድመው ስለሚወሰዱ ወደ ውስጥ ያሉት አይደርሳቸውም። በዚህ ምክንያት ከሦስት ቀናት በላይ ዳቦ ሳያገኙ እንደሚቆዩ የዓይን እማኞች አረጋግጠዋል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ፋኖ አሁን ባለው አቋም ማንም ሊያሸንፈው አይችልም ፋኖ የአሸናፊነት መንፈስን ተላብሶ ወደ ፊት  ይገሰግሳል!!! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ለእውነት እና ለሀቅ ፀንተህ ፣ታምነህ ስትቆም የሰውልጅ ብቻ አይደለም እፅዋት አዕዋፋት ሁሉ ደግፈውህ ይቆማሉ። የዕድሜህ ግዝፈት ብቻ ሳይሆን የሃሳብህ ብስለት ሚዛን ይደፋልሃል። "ልጅ እግር" የሚያስብልህ የአስተሳሰብህ ቅለት እንጅ የውልደትህ የዓመታት ቁጥር ብዛትም እንዳልሆነ ከኖርከው እና ከሰራኸው ብዙ ትማራለህ ። አንተን ከሰው በታች የሚያደርግህ የአቅም ማነስ ሳይሆን የክፋትህ ጣራ ነው። ውድ አማራዊያን ይሄ የመከራ ማዕት እየወረደብን ያለው በአማራነታችን እንጅ በግላችን ተከፋፍሎ የተሰጠን የተናጠላዊ እዳ አይደለም ።አማራ ከአማራነት በታች ወርዶ የሚኖረው ቀሪ ህይወት ቀናትን እንጅ አመታትን መሻገር አይቻልም እና ከስሜት የወጣ በስሌት የታገዘ ትግል እንታገል።የአማራን ህዝብ ያክል ግዙፍ ሃይል ከጀርባህ አሰልፈህ ከፊት ለፊትህ ላለ ጉልጥምት ሁሉ መተኮስ አይጠበቅብህም። ጥበብን ለአለም የአስተማርን ህዝቦች ብልህነትን ከታሪካችን እንጅ "ከጎግል አፕ "ላይ መፈለግ አያስፈልገንም።አንዳዴ ተኩሰህ ለማትመታው ፣ መተህም ለማታተርፍበት ኢላማ የመሳሪያህን ጥብቅ መክፈት አይኖርብህም ።ንግግርህ ሰወችን እንደሚያስቀይም ካሰብህ ዝምታህ በራሱ ከሚሳኤል ሮኬት በላይ አስፈሪ እንዲሆን ተጠቀምበት። አለም ከእግረኛ ጦርነት ተላቆ በዘመኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በሰው አልባ አየር ሃይል እና በብዙ ኪሎሜትር እርቀት የሚወነጨፍ ተወንጫፊ እሮኬት በታጠቁበት የሰው ልጅን ሞት ለመቀነስ በሚራቀቁበት  በዚህ ዘመን እኛን ከአለም አንፃር ካየነው ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ በስለት የምንዋጋ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የኋላ ቀር መሳሪያ ታጣቂ አርበኞች መሆናችንን ለአፍታም መዘንጋት የለብንም። ስለዚህ አማራን ነፃ የሚያወጣው  የታጠቀው መሳሪያ ብቻ ሳይሆን ከፈጣሬው የተሰጠው ስነ -ልቦና ፣ጀግንነቱ እና አንድነቱን ማፅናት ከቻለ ብቻ ነው።   አንድ ወታደር በታጠቀው መሳሪያ ላይ መጀመሪያ በቂ እውቀት፣ ከዛ distance ፣ቀጥሎ ውጤት፣ የሚለውን ተጠቅሞ ካልተኮሰ የተኮሰው ጥይት ሁሉ ውጤት አያመጣም። ወታደር የሚመራ መሪ የሚመራው ሰራዊት የሚተኩሰው በማን እና መቸ መተኮስ እንዳለበት ማሳወቅ የመሪነት ጥበብ ነው። ለመሞት ራሱን ያዘጋጀ ወታደር በጓደኛው ሞት የጠላቱን መግደያ ጥይት ተኩሶ ከጨረሰ ምሽግ ቢሰራ ምን ይፈይዳል?። አማራ የራሱን አንድነት ገዝግዞ አዳክሞ እርስ በርዕሱ እየተገዳደለ ከወንዝ ማዶ ጠላት አለብኝ ቢልስ ምን ዋጋ አለው?። እንደምናሸንፍ ተጠራጥረን አናውቅም! የማሸነፊያችን ቀን እንዳይረዝም የሁላችንንም በጎ ጥረት ይጠይቃል!! "መልካም ሰው  ዋሽቶ ያስታርቃል፤ ክፉ ሰው ዋሽቶ ያጣላል"!። በመጨረሻም ይህ ሰሞን በጋራ የምንመክርበት እና በጋራ የምንዋጋበት ወሳኝ የድል ጊዜያችን ስለሆነ ከአረመኔው ስርአት ላይ በመረባረብ የኢትዮጵያዊያን ክፉ አረም እንቀል። የአፋብኃ ኮማንድ አባል እና የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ወታደራዊ አዛዥ ዝናቡ ልንገረው ደለለ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ቋሪት ፣ደጋዳሞት ፣መራዊ ፣መሪዎቻችንን ትኩርት ያደረገ እንቅስቃሴ ይኖራል፡ነገር ግን ቀልጦ ይቀርታል እንንደልማዱ‼️
ቋሪት ፣ደጋዳሞት ፣መራዊ ፣መሪዎቻችንን ትኩርት ያደረገ እንቅስቃሴ ይኖራል፡ነገር ግን ቀልጦ ይቀርታል እንንደልማዱ‼️

በአማራ ክልል ያለውን ጦርነት መረጃ ከፈለጎ ከታች ያለውን link በመንካት ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇 https://t.me/abcdefghijklmnopqrstuvwxyz071167 የአማራ ድምፅ ሚዲያ የእናተ ድምፅ

ሰበር ዜና! ሰሞኑን ወልድያን ጨምሮ በሰሜን ወሎ ዞን በተደረገ ውጊያ ለደረሰው ሽንፈትና ኪሳራ ተጠያቂ ናችሁ የተባሉ 28 የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ከፍተኛና መካከለኛ እንዲሁም የበታች ወታደራዊ አመራሮች ተረሸኑ! ደረቅ እርምጃው ከተወሰደባቸው መካከል አብዛኻኛዎቹ የአማራ ተወላጆች ናቸው የተባለ ሲሆን፡ ከአመራሮቹ በተጨማሪ "የፋኖን ጥቃት መመከት የሚችል የውጊያ ንድፍ አውጥታችሁ አላዋጋችሁም" የተባሉ አዋጊዎች ይገኙበታል ተብሏል። በተያያዘ! ሰሜን ምስራቅ ዕዝ በሰሞኑ ውጊያ ሙትና ምርኮኛ ከመሆን የተረፉ ወታደሮቹን ሰብስቦ የስነ ልቦናና የአቅም ግምባታ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ታውቋል። ስልጠናው እየተሰጠ የሚገኘው በወልድያ ከተማ ሲሆን፡ ከመከላከያ ተቋም መምሪያ የመጡ የስነ ልቦና አማካሪዎችና ሌሎች ወታደራዊ አመራሮች ናቸው ስልጠናውን እየሰጡ የሚገኙት። በስልጠናው፡ "ፋኖ ብቻውን አልመታችሁም፡ የሻቢያ ጦር አግዞት ነው። እንጂ ብቻውን ቢሆን በዚህ ልክ አያጠቃችሁም ነበር። የእናንተ ጀግንነትን እናውቀዋለን። ጥቃቱን ለመከላከል የቻላችሁትን ሁሉ አድርጋችኋል፡ ኮርተንባችኋል፡ ፋኖ አስርጎ ያስገባቸው አመራሮች ናቸው ለጥቃት ያጋለጧችሁ፡ ተለይተው እርምጃ ተወስዶባቸዋል" በሚል ለወታደሮቹ በተደጋጋሚ ሲነገር እንደነበር መረብ ሚዲያ ስልጠናውን ከተሳተፉ ወታደሮች ለማረጋገጥ ችሏል። በስልጠናው ወቅት ከሰራዊቱ መካከል አንዳንዶች፡ "ጥቃት የሰነዘሩብንን ፋኖዎችን እናውቃቸዋለን፡ ሌላ ኃይል ተጨምሯል በሚል እራሳችንን ማሞኘት አንፈልግም፡ ከዚህ ይልቅ መንግስት ለችግሩ ፖለቲካዊ መፍትሔ ያስቀምጥ" በሚል በመናገራቸው ከስብሰባ አዳራሹ እንዲወጡ ተደገው የተወሰዱበት አልታውቀም ነው ያሉት ወታደራዊ ምንጮቻችን። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ህዝባዊ እንቅስቃሴ በመገደብ የምናሳካው ህዝባዊ ዓላማ የለም!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የተላለፈ መልዕክት!! በተለያየ የማህበራዊ ሚዲያ ከጎንደር ባ/ዳር
ህዝባዊ እንቅስቃሴ በመገደብ የምናሳካው ህዝባዊ ዓላማ የለም!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የተላለፈ መልዕክት!! በተለያየ የማህበራዊ ሚዲያ ከጎንደር ባ/ዳር ዋና መንገድ ላልተወሰነ ጊዜ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ተገድቧል የሚል መልዕክት መተላለፉን ተገንዝበናል። ህዝባዊ እንቅስቃሴ በመገደብ የምናሳካው ህዝባዊ ተልዕኮ የለም።ሁሉም የበላይ ዕዝ ቀጠና መንገዶች ለህዝብ እንቅስቃሴ ክፍት መሆን እንደሚገባቸው ከህዝባችን ጋር የተደረጉ የምክክር መድረኮች ያረጋግጣሉ። ሆኖም በወልቃይት ጠገዴ፣በቋራና መተማ፣በፎገራና ጠለምት አካባቢዎች የደረሰ ሰብል ለመሰብሰብ ሰራተኞች እና አሰሪዎች የወቅቱን የደረሰ ሰብል በሚሰበስቡበት ወሳኝ ወቅት መሆኑን ዕዛችን ይገነዘባል። ስለሆነም ሁሉም መንገዶች ክፍት ሁነው የዘወትር ህዝባዊ እንቅስቃሴ እንዲቀጥል የተለመደውን ትብብር ዕዛችን አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ እንደሚያደርግ እናሳውቃለን። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ መስከረም 23/2018 ዓ.ም

የፖትሪያርክ አብይ አህመድ ሹሞች ናቸው። አዲስ ነገር የለውም። የሲኖዶሱ ምንደኛ ጥቁር ቆብ ለባሾች ሊነግሩን የፈሩት አንዳች ሚስጥር ቢኖር ሲኖዶሱን የሚዘውረው ፓትርያርከ ገዳ አብይ አህመድ የሆኑን
የፖትሪያርክ አብይ አህመድ ሹሞች ናቸው። አዲስ ነገር የለውም። የሲኖዶሱ ምንደኛ ጥቁር ቆብ ለባሾች ሊነግሩን የፈሩት አንዳች ሚስጥር ቢኖር ሲኖዶሱን የሚዘውረው ፓትርያርከ ገዳ አብይ አህመድ የሆኑን ነው። ዚህ ወቅት በቤተ ክርስቲያኗ ላይ ያሻውን የማድረግ ቁልፍ ተረክቦ መቅደሱን እያመሰ ነው። ፈሪ እና ምንደኛ እረኞችም አስቀድሞም ለሆድ እና ጥቅም ያልመነኑ ለስጋቸው ያደሉ ነበሩ እና ለዘንዶው የመቅደሷን በር ወለል አድርገው ከፍተው አስገብተው ሾመውታል። አሁን ላይ፣ ፓትርያርከ ገዳ አብይ አህመድ በቀጥታ የሚሾምበት ተቋም የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነው። የዋቄፈና አማኞቾ፣ የእስልምና አማኞች፣ የፕሮቴስታንት አማኞች ጥቁር ቆብ ጭነው መቅደሷን ወረዋታል።

ሀዘን የማይገስፀው ፡ ምክር የማይሰማ ፡ ቃለ መሀላ የማይጠብቅ ፡ ድንግርግር ምንግርግር የሆነ ሰው ደረጄ በላይን አየው ! አረ በፈጣሪ እጅግ እጅግ ተስፋ የሚያስቁርጥ ፋጡር ነው ! እስኪ ሃሳብ ስጡ
ሀዘን የማይገስፀው ፡ ምክር የማይሰማ ፡ ቃለ መሀላ የማይጠብቅ ፡ ድንግርግር ምንግርግር የሆነ ሰው ደረጄ በላይን አየው ! አረ በፈጣሪ እጅግ እጅግ ተስፋ የሚያስቁርጥ ፋጡር ነው ! እስኪ ሃሳብ ስጡበት ቤተሰቦች ሰው እንዲት ትንሽ አማራነት ልብ አይኖረውም!!

በዛሬው ዕለት መስከረም 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ በሁለት አውደ ግንባሮች ድል ተቀዳጅቷል ። 1/ ከምኒልክ ዕዝ ጋር በጋራ ወደ መካነ ሰላም ያቀናው የስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክፍለጦር ጥምር ኃይል መካነ ሰላም ከተማን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል ። በአውደ ውጊያው በርካታ የጠላት ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን ከመካነ ሰላም እየሸሸ የሚገኘውን ጠላት ጀግናው የቴዎድሮስ ዕዝ እና ምኒልክ ዕዝ በጋራ በመሆን መሐል በማስገባት ታላቅ ጀብዱ ተፈጽመዋል ። 2/ ደምበጫ ከተማ የገባው ጀግናው የኢንጂነር ክበር ተመስገን ብርጌድ በደምበጫ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል ሲደመስስ 1/ 6 ክላሽንኮቭ ተማርኳል 2/ 4 እግረኞች ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ ስጥተዋል ። በድምሩ 10 ክላሽንኮቭ ገቢ ተደርጓል ። ጀግናው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ዛሬም በየ አውደ ውጊያው እያደረገ ያለው ማጥቃት ተጠናክሮ ቀጥሏል። ድል ለጀግናው አማራ ! ድል ለጀግናው ፋኖ ! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ !! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

እንኳንም ወሎየው አለሁህ እያለኝ እንኳንም ጎጃሜው አለሁህ እያለኝ እንኳንም ጎንዴረው አለሁህ እያለኝ ድሮሞ የሽዋ ልጅ አመለኛ ነን። አማራን የነካ የለውም በርካ የተባለለት የሚኒልክ ፍኖዎች ነን በቅርቡ በአራቱም ማዕዘን ለሚመጡት የአማራ የቁርጥ ቀን ወንድሞቻቸው በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት ብርቅዬ የሽዋ ልጆች ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

#የጠላት_ኃይል_እንቅስቃሴ‼️ የአገዛዙ ሰራዊት ከጅጋ ከተማ ወደ ቋሪት ለመንቀሳቀስ ሬሸን እና ኃይል የጫኑ በርካታ መኪኖችን ቋሪት መውጫ (ጅጋ መጨረሻ ላይ ካለው ካንፕ ቆመዎል የወገን ኃይል ይጠንቀቅ ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች መልዕክት አስተላልፈዋል‼️ ከምሽቱ 12:05 #ሼርርርርርር_ይደረግ‼️ 23/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

በምዕራብ ቤተአማራ ምድር!! መስከረም 23 ! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ከዚህ ቀደም መስከረም 17/2018 ዓ.ም አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 9ኛ ክ/ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ከሚኒሊክ ዕዝ ጋር በጋራ ስትራቴጂ የሆነችዉን መካነ ሰላም ከተማን የተቆጣጠረ መሆኑ ይታወቃል። ጠላት በርካታ ሀይል እና ከባድ መሳሪያ በመያዝ መልሶ ከተማዉን የያዘዉ ቢሆንም ዛሬ መስከረም 23/2018 ዓ.ም ከ6ቀናት በኋላ በድጋሜ አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ እና ሚኒሊክ ዕዝ በጋራ ባደረጉት ጥምረት ታላቅ ተጋድሎ መካነሰላም ከተማን ዳግም ተቆጣጥረዋል:: ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር እና 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ከምኒልክ ዕዝ ንጉስ ሚካኤል ኮር ኢንጅነር ደሳለኝ ክፍለጦር እና መብረቅ ክፍለጦር እያደረጉት ባለው ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ መካነሰላም ከተማን ዳግም ከፋሽስቱ አብይ አሀመድ ሰራዊት ነፃ በማድረግና በመቆጣጠር ወደፊት እየገሰገሱ ይገኛሉ። ጦራችን በርካታ ኪ/ሜትሮችን አቋርጦ የበረሀውን ሀሩርና የዉሀ ጥም ተቋቁመዉ የአብይ የግል ጠባቂ ከሆነዉ መከላከያ ተብየ እና አማራን ከካዱ አድማ ብተና ጋር ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ በነበረዉ ትንቅንቅ በግፍ የታሰሩትን እስረኞችም ማስፈታት ተችሏል። የጠላት መቅጫ የሆኑት የቴዎድሮስ ልጆች ጠላት በቁም በሰራዉ ምሽግ ላይ በፉከራ ዘለዉ እየገቡ ነበር የቦንብ ሲሳይ ያደረጉት የህዝብ ልጂ የሆነዉን በትር መቋቋም ያቃተዉ ጠላት አብዛሀኛዉ ተበትኖ እግሩ ወደመራዉ ምሽጉን እየለቀቀ የፈረጠጠ ሲሆን የቀረዉ ያገኘዉን ሀይል ጠርንፎ ለማምለጥ ቢሞክርም የሚኒሊክና የቴዎድሮስ ልጆች መዉጫ መንገዱን ዘግተዉ ዙሪያዉን ከበዉ እልህ አስጨራሽ ዉጊያ ያደረጉ ሲሆን ጠላት አስከሬኑን እያዝረከረከ የሸሸ ቢሆንም ቆራጦቹ እግር በግር እየተከተሉት ወደደሴ እያሳደዱት ይገኛሉ። አማራ በልጆቹ ታፍሮና ተከብሮ ይኖራል ተጋድሎአችን ተጠናክሮ ይቀጥላል!!! መስከረም 23/2018 ዓ.ም አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ፋኖ ዘላለም ደስታ ! ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎                     

ህዝባዊ ውይይቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል ። የህዝብን ችግር በውይይት መፍታት የትግላችን ተቀዳሚ ተግባር  ነው ። በአፋብኃ ምዕ/አ/ቀ/ቴ/ዕዝ ፪ኛ (ተፈራ ዳምጤ) ክፍለጦር ###ዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድ ብርጌዱ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች  የብርጌዱ አመራሮች በመዘዋወር ህዝብን የማወያየት ስራዎች  ተጠናክረው ቀጥለዋል። ህዝብን ማወያየትና ከታጋዩ ጋር ያሉ ችግሮችን  ከስር ከስሩ መፍታት የትግላችን መሰረቶች ናቸው።      አዲስ ትውልድ      አዲስ አስተሳሰብ      አዲስ ተስፋ  አለሙ መለሰ ብርሃን የ፪ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ  መስከረም 22/2018 ዓ/ም