ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Ir al canal en Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Mostrar más4 312
Suscriptores
+17324 horas
+2467 días
+1 36830 días
Archivo de publicaciones
ምዕራብ ቤተአማራ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ 18 የጠላት ኃይል ላይ እርምጃ ተወሰደ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ ትናንት ታህሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ድል ቀንቶታል::
የጠላት ኃይልን ጭኖ ከአማራ ሳይንት ተነስቶ ወደ ለጋምቦ ወረዳ ለመግባት ሲጓዝ የነበረ ኤፍኤስአር ተሽከርካሪ ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ቡሶ ጊዮርጊስ የተባለ አካባቢ ላይ ሲደርስ የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ ኃይል በሰነዘረው ጥቃት 14 የአድማ ብተና አባላት ሲቆስሉ 4 የሚሆኑት በውጊያ መሀል ተደምስሰዋል:: ይህ በውል የታወቀው አሀዝ ሲሆን የተጎጅዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ይገመታል::
የጠላት ኃይል በትናንትናው እለት ቁስለኛውን ለማንሳት ቢረባረብም እነ ሞት አይፈሬ የብረት አጥር ሆነው አላስጠጋው ስላሉ ባለፉት 24 ሰዓታት ቁስለኞቹን ለማንሳት ከየአቅጣጫው ያለ የሌለ ኃይሉን ጨምሮ መጥቶ እንደነበርም ነው ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ይማም ሁሴን ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ያስታወቀው::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 11 ቀን 2018 ዓ.ም
ብልጽግና በዚህ ቢል በዛ ከማስረሻ ሰጤ የሚጠቅም ነገር አላገኘም
ማስረሻ አስር ግዜ የሚያላዝነው ሸአቢያ ጋር እና ወያኔ ጋር ሊሰሩ የሚል የጅል ወሬ ነው ለመሆኑ ፋኖ ብልጽግናን ለማውረድ ከማንስ ጋር ቢሰራ ብልጽግና ምን አገባው ? ከነዚህ ጋር ሁናችሁ ውጉኝ ከነዚያ ጋር ሁናችሁ አትውጉኝ የሚል ጠላት በአለም ታይቶ አይታወቅም
ሲጀመር ፋኖ ብቻውን ለብልጽግና አንሶ መሆኑ ነው ? 🤔
ለማንኛውም ገጥመናል ገጥመናል አታለቃቅሱ እናንተ ድሮን ከቱርክ ብር ከዱባይ ጀት ከሩሲያ ስትገዙ እኛ ምን አልን ?
አታለቃቅሱ
ይሄው ነው
አማራነት ያሸንፋል ❗️
በቆንጆዎቹ ሲለበለብ የዋለው ብልፅግና ምሽት 4:00 ሰዓት አጉት ዙሪያ ድሮን ጣለ።
አምበስጋማ እና ፈንድቃ ድልድልይ አገዛዙ ድሮን አከታትሎ ቢጥልም በሰው ላይ ግን ምንም ጉዳት አልደረሰም።
የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂዎች ደደና እና መንታ ደብር ተራራ የኮንክሪት ምሽግ ቢሰራም ባለበት በቆንጆዎች ክንድ አፈር ሆኗል። በዚህ የተበሳጨው የብልፅግናው አገዛዝ ድሮን በተከታታይ ጥሏል።
ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
ሰበር የድል ዜና
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡።።።።።።።
በዛሬው ዕለት ማለትም ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር አካል የሆኑት መንትዮቹ 3ኛ እና 5ኛ ሻለቃ ከመራዊ ከተማ በመንቀሳቀስ ቁርጥ ባህር ቀጠና ላይ ሰፍሮ የነበረውን የስርዓቱ ዙፋን ጠባቂ አድማ ብተና እና ሚሊሻ ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ።
የራሱን ህዝብ በመዝረፍና በማዋከብ የሚታወቀው ራሱን የክልሉ አድማ ብተና እና ሚሊሻ ብሎ የሚጠራው ኃይል በነበልባሎቹ ማምሻውን ሲገረፍ አምሽቶ ሙትና ቁስለኛው እያዝረከረከ ወደ መርዓዊ ቀጠና ፈርጥጧል።
በዚህ ታላቅ አውደ ውጊያ ላይ በጠላት በኩል ከባድ ኪሳራ የተስተናገደ ሲሆን ወደ ላይኛው ከተሸኙት የተረፉ በተጨባጭ የአድማ ብተና ከባድ ቁስለኛ ከ21 በላይ በመራዊ ሆስፒታል እንደሚገኙ ለማረጋገጥ ችለናል!!!
በዚህም ታላቅ ኪሳራ ያጋጠመው ወራሪው ኃይል የሜጨኞቹን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው እና የራሱን ቁስለኞች መንገድ ለመንገድ በግፍ እየረሸነ መፈርጠጡን ለማረጋገጥ ችለናል!!!
አዲስ ትውልድ : አዲስ አስተሳሰብ : አዲስ ተስፋ
ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም
የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ፋኖ ቴዎድሮስ የደሜ
👉ለህልውና ትግሉ ባለቤቶች !
በቅድሚያ እና በልዩ ሁኔታ ለፋኖ ስንቅና ትጥቅ አቅራቢ፣ ጥላና ከለላ በመሆን እና መረጃ በማቀበል የህልውና ትግሉ የጀርባ-አጥንት ለሆነው ለሰፊው ጀግና የአማራ ህዝብ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል።👏
በመቀጠል የትግሉ ሪታውራሪ በመሆን መሪር ዋጋ እየከፈለ፦እየደማና መስዋት እየከፈለ እምባ-እያበሰ ላለው ፋኖ ትልቅ ምስጋና እና ክብር ይገባቸዋል። 👏
ፋኖ በተበነታተነ ሁኔታ እና እጁ ላይ በነበረው ኋላቀር መሳሪያ ትግሉን ጀምሮ በሂደት ከአገዛዙ ትጥቅ እየማረከ ዘመናዊ መሳሪያ መታጠቅ የቻላ የጀግና-ጀግና ተዋጊ ነው።👏
''ማርኮ መጣተቅ'' የሚል የፋኖ የትግል ዘዴ '' ጀግንነት የሚጠይቅ ወታደራዊ ፍልስፍና ነው'' በማለት ብዙ ምዕራባውያን ጋዜጠኞች እና የታሪክ ደራሲዎች ፅፈውታልል።
የህልውና ትግሉ ከተበታተነ ሁኔታ ወደ ተሻለ አደረጃጀት ከመፍጠር አንስቶ ለፋኖ ተዋሪጊ እና ለሰፊው የአማራ ህዝብ ርዕተአለም ከማስታጠቅ እስከ ማንቃት-ማሰልጠን እና ማዋጋት ድረስ ይበል የሚባሉ ስራዎች ተሰርተዋል።👏
የፋኖ ሰራዊትን ሁለንተናዊ አቅም ከማሳደግ ጋር ተያይዞ አስደማሚ ስራዎች ተሰርተዋል። በኮማንዶ ኢሊት ፎርስ ደረጃ እየሰለጠነና እየታጠቀ ያለው የፋኖ ሃይል ከመቼውም በላይ አገዛዙን ማንኮታኮት እንደሚችል መረጋገጫ ነው።👏
በፖለቲካ ዘርፍም ቢሆን ዛሬ እከለ የሚባሉ የፋኖ መሪዎች ምን-ፃፉ? እና ምን-ተናገሩ? በማለት ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ጆሮውን እና አይኑን ተክሎ የሚከታተላቸው እልፍ የፋኖ መሪዎችን መፍጠር ተችሏል። 👏
አገዛዙ እልፍ የሳይበር-ሰራዊት እና ሚድያዎች በሙሉ አሰማርቶ በውሸት ፕሮፓጋንዳ ማደንዘዣ ሲወገ የዋለውን ህዝብ በአንድ መስመር-ፅሁፍ ወይም በአንድ-ደቂቃ ንግገግር የአገዛዙ ዲሪቶ በመሻር ህዝብን brain wash ማደረግ የሚችሉ የፋኖ የፖለቲካ መሃንዲሶች ተፈጥረዋል።👏
በዲፕሎማሲያዊ ዘርፍ እና በሰብአዊ መብት አያያዝም ፋኖ አውነታዊ ትራክ-ሪከርድ አለው። በዲፕሎማሲያዊው ዘርፍ የሚፈለገውን ያህል ተሰርቷል ባይባልም ዲፕሎማሲ የመስራት አቅም ያላቸው የፋኖ አመራሮች መፍጠር ተችሏል።
ሲጠቃለል ፋኖ የአገዛዙን ግሳንግስ በአጭር ጊዜ መበተን እና ለህዝብ እፎይታ መስጠት ከሚችል ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ዲፖማስያዊ እምቅ አቅም እና የህዝብ ድጋፍ አለው ግን አንድነት መፍጠር አለመቻሉ ውሃ-ቅዳ ውሃ-መልስ ሆነ።
የፋኖ አንድነት እንዳይመጣ እየሆነ ያለው ደግሞ በራሳቸው በፋኖ አመራሮች ድክመት እንጂ ሌላ አይደለም። አገዛዙ ገረመሌ ለአንድነት ችግር ሆነ የሚል የሞኝ ጨዋታ መቆም አለበት። የአገዛዙን ሰንሰለት በጣጥሶ አንድነት ማምጣት ከልተቻለ የመሪነት ጉዳይም ጥያቄ ውስጥ የሚገባ ነው።
©ኢዮብ ጥላሁን
ብሔር __አምሓራ 💚💛❤️
ዜግነት ___አምሓራ 💚💛❤️
ሥም ____አምሓራ 💚💛❤️
ፆታ _ወንድ 💚💛❤️
ትውልደ___አምሓራ 💚💛❤️
ዛሬም ነገም አማራ ብቻ ነኝ አማራነቴ ክብሬ ማንነቴ ኩራቴ
በምፖስታቸው ነገሮች የራሳችሁን ሀሳብ እያራመዳችሁ ሳልፈልግ ወደ ጎጥ እየወስዳችሁ እኔን ለማሽማቀቅ አትሞክሩ እኔ የአሳምነው የቴወድሮስ የበላይ ደግሞም የሚኒልክ አጥንት ይውጋኝ የጎጥ እሳቤ በፍፁም የለብኝም እደግመዋለሁ አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ
ወሎ ሽዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ☪️💟✝️
ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️
+3
🔸ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ቶርካ ቀበሌ አርበኞች ክፍለ ጦር ደፋጩ ሞላ አጃዉ ብርጌድ እና ዘርዓይ ክፍለ ጦር ሐይሌ ማሞ ብርጌድ በደፈጣ በጠላት ላይ በወሰዱት እርምጃ ከ10 በላይ ሲደ*መሰስ 3 ቆስ*ሏል።
🔸በቀን 10/4/2018 ዓ.ም ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ሟት ፋትያ የሚባል ቦታ በጠላት በተወሰደ እርምጃ ከ3 በላይ ሙ*ቷል።
🔸እንፍራንዝ አካባቢ ፈረንጅ ውኃ የተባለ ቦታ የደ*ፈጣ ጥቃት በመሰንዘር ሰብዓዊ ኪሳራ በጠላት ላይ የደረሰ ሲሆን በዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ንስር ብርጌድ የተሰነዘረ ጥ*ቃት ነው።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ወደ ደልዳላው ሜዳ በሚወስደን እጅግ ወሳኝ መታጠፊያ ላይ ነን🚣🏾♂️
ጠላትን ስትራቴጂክ በሆነ መንገድ ወታደራዊ መሰረቱን ለመናድና ከስር መሰረቱ ለመንቀል ያለንን ሁሉ ኃይል አሰባስበን አንድ ወጥ የሆነ ድርጅታዊ መስመር የምናስጨብጥበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሰናል።
ትግላችንን ከመሰረታዊ አማራዊ እሳቤ ከፍ ብሎ የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካዊና ወታደራዊ የኃይል አሰላለፍ እየተቆናጠጠ ትግላችን እጅግ አስተማማኝ በሆነ መልኩ ተተክሏል ስንል የጠላቶቻችን እሪታ እና ልቅሶ ለአብነት ለምስክርነት አቅርበን ጭምር ነው።
ይህንን ትግላዊ እድገት የተረዳው ድርጅታችን ድንበር ተሻጋሪ ገደብ አልባ እንቅስቃሴን ለማድረግ መዋቅሩን በማዘመን አዲስ ድርጅታዊ ሰልፍ ይዞ በመምጣት ሰራዊታችን እና አመራሩ የተሻለ ግዳጅ የሚፈፅምበትን ስትራቴጂ ተቀብለን በፍጥነት እየተገበርን አመርቂ ውጤት እያስመዘገብን እንገናኛለን።
የትግሉ እድገት ያሳሰበው ጠላት ሒደቱን ለማደናቀፍ ቢሞክርም ደም እያላበን ውርጩ እየሞቀን ጥርሳችንን ነክሰን አስደናቂ በሆነ ፍጥነት እየተምዘገዘግን ነው። ይህ ወቅት በሰራዊቱ ጃቪ ሁነው የተንጠለጠሉት እየተንጠባጠቡ ተፈጥፍጠዋል። መንገዱ ጠመዝማዛ እና አዳጋች ነው አቀበቱም ቁልቁለቱም ቢረዝምም የተሰጠንን ግዳጅ በብቃት በመወጣት ተልዕኳችንን እንፈፅማለን።
ብዙ አድካሚ ጉዞዎችን ተራምደን እዚህ ደርሰናል ልምዳችን፣እውቀታችንን ከመሪነት ጥበብ ጋር አዋህደን መስመራችንን እንዘረጋለን ሰልፋችንም በማዕበል የማይናወጥ ብርቱ ቀዛፊ ይሆናል ።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ!
"ናስማስር"
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር በሚያስተዳድሯቸው ወረዳና ቀበሌዎች ውስጥ ያሉ የማህበረሰብ የንግድ እንቅስቃሴዎች በአማራ ጠሉ ብልፅግናው አብይ አህመድ ትዛዝ መንገዶች እየተዘጉ ይገኛሉ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የሚተዳደረው የኬሚሴ ከተማ ህዝብ እና የማጀቴ ከተማ ህዝብ በነበረው የብሄር ግጭት ተዘግቶ የነበረውን ከማጀቴ ከተማ ወደ ዋናው አስፋልት መውጫ መንገድ በሁለቱም የሀገር ሽማግሌዎች ችግሮቹ እንዲፈታ የተደረገውን መፍትሔዎችን የአብይ አህመድ አገዛዝ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ የሁለቱን ብሄሮች ግጭት እንደ አንድ የፖለቲካ መሸቀጫ ለመጠቀም ከላይ በመጣ በጀነራል ትዛዝ ነው በሚል ጥርቅም ተደርጎ እንደተዘጋ በመዘገባችን ይታወሳል።
ሆኖም ይህ ዛሬም እንደ ትናትናው አማራ ጠሉ የብልፅግና ስርዓት አስፈፃሜ አብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ኃይል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር የአሳምነው ልጆች በትር መቋቋም ሲያቅተው ጀግኖችን ከማህበርሱ ለማጋጨት በሚያስተዳድሯቸው ወረዳና ቀበሌዎች ውስጥ ያሉ የማህበረሰብ የንግድ እንቅሰቃሴዎች አየተዘጉ ይገኛሉ። በዚህም ታሪካዊት ከተማ በቅርቡ በአሳምነው አናብስቶች እጅ የገባችቱን ራቤል ወርዳ ከመኮይ ወደ ከተማዋ የሚገቡና የሚወጡ የንግድ እንቅስቃሴዎች እንዳይኖሩ መንገዶች እንዲዘጉ በማድርግ የመጨረሻ ሽንፈቱን እያሳየ ይገኛል።
ይህ አረመኔያዊ ስራት አይደለም ለአማራ ህዝብ ይቅርና ለመላው ኢትዮጵያዊ የማይጠቅም፤ በተለይም አማራውን በተላያዩ በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊም ወደ አልሆነ እልቂት ውስጥ እንዲገባ ለማድርግ ከፅንሰቱ እስከ ውልደቱ ሰይጣናዊ ስራወችን እየሰራ ስለሆነ በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በቅርቡ ግባተ መሬቱን ፈፅሞ ህዝባችን ነፃ የምናወጣበት ቀን የሚመጣ መሆኑን እንዲገነዘብልን ስንል እንገልፃለን።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ
ታህሳስ 11/ዐ4/2018 ዓ.ም
ሰባት የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን ተቀላቀሉ!
የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት 83ኛ ክፍለ ጦር አራት አባላትና ሶስት የሪፐብሊካን ጋርድ አባላት በአጠቃላይ ሰባት ሰራዊት ከነ ሙሉ ትጥቃቸው ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለ ጦርን የተቀላቀሉ ሲሆን አመራሮችም አቀባበል አድርገውላቸዋል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም
ዘመቻ ማጥራትና ማፅናት!!
አዲሱን የድርጅታን የአደረጃጀት ማሻሻያ ተከትሎ ወደ ትግላችን ሰርገው የገቡ የጠላት የተልዕኮ እጆች ቀን በቀን እየተቆረጡ ይገኛሉ።የሰራዊታችንን አደረጃጀት በሻለቃ፣ በክፍለጦር፣በኮር እና በዕዝ መልሶ ከማደራጀት ጎንለጎን በሂደት ሀገር ተራካቢ ሰራዊትና አመራር ለመፍጠር በሚያስችል አግባብ ተቋማዊነትን በጊዜያዊ የመንግስት አስተዳደር መዋቅር ውስጥ ጭምር እየተለማመደ የሚሄድ ድርጅታዊ የማጥራትና የማፅናት ዘመቻ ላይ እንገኛለን።ይህንን ዘመቻ ተከትሎ የጠላትን ስውርና ግልፅ የማፍረስ ተልዕኮ ወስደው በትግላችን ውስጥ ተሰግስገው ትግሉን ሲታገሉ የቆዩ ግለሰቦች የመዋቅር ማሸሻያውን ተከትሎ ወደ እናት ድርጅታቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። ወቅቱ ፍሬውን ከገለባው፣ብስሉን ከጥሬው እና ለዓላማው የቆረበውን ቁርባን ከሚያፈርሰው የምንለይበት የማጥራት እና ያጠራነውን የምናፀናበት ወቅት ነውና ሜዳችን ስላልተመቻቸው ወደ እናት ድርጅታቸው በሚሄዱ ባንዳዎች አትሸበሩ።እንዳትልሰው እሳት ሆነባት እንዳትተወው ልጅ ሆነባት እንደተባለችው ወላድ ላም ሆኖብን ነው እንጂ እነዚህ ግለሰቦች ከትግላችን ሜዳ እንዲሸሹ የፈለግነው ገና በትግሉ ጅማሮ ወቅት ነበር። ስለሆነም በሩቅም በቅርብም ያላችሁ የትግላችን ደጋፊዎች ሁሉ ዓላማው አልሳካለት ሲል ወደተልዕኮ ሰጭው በሄደው ባንዳ ሳታዝኑ ከህዝባዊ አላማው ጋር ቆርቦ ከድርጅታን ጋር መስዕዋትነት ለመክፈል በፀናው ታጋይ ደስ ይበላችሁ።
አርበኛ ዳሞት አለኸኝ
👉የጥንቃቄ መልዕክት :-
ዛሬ ታህሳስ 11/2018 ዓ.ም በጎጃም ቀጠና የድሮን አሰሳ አለ ።
ሰከላ ፣ ቡሬ ዙሪያ ፣ ጃቢ
ደረቋ ፣ አጉት ፣ ፈልቃ
ጥንቃቄ ይደረግ !
#ለአዲስ_ቅዳም_ከተማ_እና_አካቢዉ _ኗሪዎች_የተላለፈ_ግልፅ_ማስጠንቀቂያ!!
ከዉሾ ጋር የተገኘ ዉሾ ነዉ!!!
ከሰሞኑ በፀረ አማራዉ አብይ አህመድ ተቀዳሚ ጋሻ ጃግሬ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የሚመራ የአሸባሪዉ ብልፅግና ቡድን በአንዳንድ የጎጃም ከተሞች እየተዟዟረ የቃየልን መቅበዝበዝ በመተግበር ላይ እንደሆነ ይታወቃል።
ከዚህ ጋር በተያያዘ እቅድ'ም
ደመ ጠጪዉ ቡድን የፊታችን ሰኞ ታህሳስ 13/2018 ዓ/ም #አዲስ_ቅዳም ከተማ ዉስጥ በመገኘት የእብድ ዉሻ ለሀጩን ሊያዝረበርብ መዘጋጀቱን ደርሰንበታል።
ይህ ፀረ አማራ ቡድን አዲስ ቅዳም ከተማ እና አካባቢዉ በሚኖር ህዝባችን ላይ ሊተፋ ላሰበዉ የክፉ ልክፍት ልሀጭ ተግባሩም ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹለት ከማህበረሰቡ ዉስጥ የተወሰኑ ግለሰቦችን መልምሎ የተለያዩ ተልዕኮዎችን እንደሰጣቸዉ ከዉስጥ ቀኘወቻችን ማረጋገጥ ችለናል።
የተልዕኮ አይነት እና ተልኮ ተቀባይ ግለሰቦችን በተወሰነ መልኩ ስንገልፅም፦
ተልዕኮ 1 <የስብሰባ ወቅት ተናጋሪ> ይህ የባንዳነት ተልዕኮ ከተሰጣቸዉ ዉስጥ፦
1ኛ እጅጉ አያሌው |የታገል እጅጉ አባት|
2ኛ አዳሙ ሁነኛው |ጥቃቅን|
3ኛ ተሰማ ማሩ
4ኛ አለሙ ስዬም
5ኛ ሳምሶን እጅጉ |የታገል እጅጉ ወንድም|
6ኛ እሱባለው ገድፈዉ
7ኛ ቢረስ ከበደ
8ኛ አበባዉ ላቀ
ተልዕኮ 2 <የስብሰባ ሎጅስቲክ አመቻች ኮሚቴ> በዚህ የባንዳነት ተግባር ከሚሳተፉት መካከል
1ኛ አዱኛ በላይ
2ኛ ግርማ ክንዴ
3ኛ አለማየሁ ሞገስ
4ኛ አበራ ይመር
ተልዕኮ 3 <ደብል_ኤጀንት>
1ኛ በቃሉ መለሰ |የገቢዎች ባለሙያ| እና ቢጫ ካርድ ላይ የሚገኙ ግለሰቦች ሲሆን
ሌሎች ተልዕኮዎችንም የተቀበላችሁ ግለሰቦች መኖራችሁን ተልዕኮዉን ከሰጣችሁ ግለሰብ እኩል መረጃዉ አለን።
በመሆኑም ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረም ሆነ ስማችሁ ያልተዘረዘረ ግለሰቦች በዚህ ተግባር መገኘት በፀረ አማራነት እንደሚያስፈርጅ ማሳወቅ እንወዳለን።
እንዲሁም የአዲስ ቅዳም ከተማ እና አካባቢው ኗሪ ማህበረሰባችን ከዚህ ፀረ አማራ ጉባዔ ባለመሳተፍ ጉባዔውን ተከትሎ ከሚደርስ ማንኛውንም አይነት አደጋ እራሳችሁን እንድታተርፉ ወገናዊ የሆነ ማሳሰብ ይድረሳችሁ ብለናል።
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ🙏
የአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃ
ታህሳስ 11/2018 ዓ/ም
ከነተላላኪነቱም ቢሆን ትንሽዬ ድርጅታዊ autonomy የነበረው ብአዴን ሙሉ በሙሉ ፈርሶ ብልፅግና ውህድ ድርጅት ከሆነ ወዲህ የአማራ ብልፅግና የሚባለው ስብስብ ቴክኒካሊም ቢሆን በራሱ ቆሞ ማሰብ የሚችልበት እድል የለውም። የአማራ ብልፅግና የሚለው አጠራርም አማራ ወኪል ያለው በማስመሰል ለአብይ አህመድ ፊሽካነት እንዲያገለግል የሚጠቀሙበት አጠራር ነው።
ነባሩ የብአዴን ኔትወርክም አርክቴክቶቹም መዋቅሩም በፋኖ ተጋድሎ ተበታትኗል። ያም ሆኖ በየከተሞች ህዝብ እየሰበሰበ የአማራን ህዝብ ትግል ሲያንቋሽሽ እና ፋኖን ሲረግም መዋሉ አልቀረም። ይህንን ተግባር እንደ ፖለቲካ ስራ የሚያዩ ወገኖች አማራ ክልል ውስጥ አገዛዙ እግር እየተከለ ይሆን የሚል ስጋት ሲያድርባቸው እናያለን።
ብልፅግና ከዕለት ግርግር ያለፈ ነገር መስራት የማይችል የቀውስ ቡድን ነው። በአዳራሽ ሰላም ፈላጊ የሚመስለው ኃይል ከአዳራሽ እንደወጣ ህዝብን በገፍ የሚዘርፍ እና የሚጨፈጭፍ ነው። ከዚህ በፊትም ብዙ ከተሞች ላይ በድሽቃ እና በሞርተር ብንበትንበትም ህዝብ አስገድዶ ብዙ ሰላማዊ ሰልፎችን ለማድረግ መሞከሩ አይዘነጋም። በሽማግሌ ስም፣ በሰላም ካውንስል ስም፣ በኃይማኖት አባቶች ስም የተደራጁ እና ነጋዴወችም ጭምር የተካተቱበት ከትግል የሚያስኮበልሉ የፖለቲካ ደላሎችንም ከብዙ በጀት ጋር አሰማርቶ ነበር፤ ዳሩ ምንም ለውጥ አላመጣም፤ አያመጣምም።
የአማራን ትግል ማስቆም የሚቻለው የትግሉን አጀንዳወች ለይቶ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠት ብቻ ነው። እነኝህ ጥያቄወች ደግሞ አገዛዙ የቆመበትን የቀውስ እና የሽብር አምድ የሚሰባብሩ ስለሆኑ አርቆ አሳቢነትን እና ህዝብን ማስቀደምን ይጠይቃሉ። አብይ ደግሞ ለዚህ ዝግጁ አይደለም።
የተሰባበረው የብአዴን መዋቅር ደግሞ ቴክኒካሊም ሆነ በፍላጎት ደረጃ ይህንን አጀንዳ set ለማድረግ የማይችል እንደ ፖለቲካ ድርጅትም ሆነ እንደ ክልል መንግስት ወይም እንደ ስብስብ መቆም የማይችል ነው።
ስብስቡ የቀበሌ እና የወረዳ መዋቅር የለውም። ባህርዳር እና የዞን ከተሞች ያለው አመራርም ከሰራዊቱ ካምፕ የሚያድር ነው። ለደህንነትም ለፖለቲካ ስራም ከጀነራሎች ጋር የተጠረነፈ ነው። ደመወዝ እና ሬሽን አይቀበል እንጅ የ"መከላከያው" ስታፍ ነው። የታችኛው መዋቅር ኔት ወርክ ስለሌለው አየር ላይ ያለ ፊኛ ነው። በዚህም ምክንያት እንደ ስብስብ አጀንዳ መያዝም ሆነ function ማድረግ አይችልም።
ስለዚህ ከአክቲቪትነት የዘለለ ሚና የላቸዉም። ለዛም ነው አዲሶች ከጅወቹ ሳይቀሩ ከረቫት አድርገው ወደ ስቱዲዮ "የዘመቱት"።
የሆነ ሆኖ ለመጭወቹ በርከት ያሉ ግዜያት የአማራ ህዝብ ፖለቲካ የሚወከለው ለህዝቡ ነፃነት፣ ህልውና እና ልዕልና ህይወት እየከፈለ ባለው የፋኖ መዋቅር ብቻ ነው።
ሲጠቃለል ይህ ትግል ተራ የሽምቅ ትግል አይደለም በማህበራዊ ንቅናቄ የታጀበ የአማራ ህዝብ የህልዉና ትግል ነው። መድፍ እና ታንክ ይዞ ያላሸነፈን ጀነራል መሐመድ ማይክ ይዞ አያሸንፈንም። አረጋ ከበደ ምሊሻን "ከነሙሉ ክብሩ"፣ ካድሬን ከነኮተቱ ተሸክሞ ፈቀቅ ያላደረገዉን ትግል እናቶችን ሰብስቦ በሚደሰኩረዉ ወሬ የሚለውጠዉ ነገር የለም።
© አርበኛ አስረስ ማረ
በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ በ5ቱም የጎንደር ዞኖች በ5ቱም ኮሮች ቀጠና ሳምንትን ያስቆጠረው #ዘመቻ_ማጥራት እና #ማብቃት ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።
የበቃ የነቃ የጠራ ታጋይ ትግሉን ይጠብቃል እና ከዚህም በላይ መጥራት መብቃት ያስፈልጋል አሁንም ሪፎርም መስራት ደካማ ጎኖችን ማረም ችግር ያለበትን ከአመራር እስከ አባሉ ድረስ አስተዳደራዊ አርምጃ በመውስድ ወይ ፋኖነትን ያነገበው ቆራጡ ፋኖ ነህ አልያም ሀሳዊ ፋኖ የሆንክ የጠላትን ተልእኮ የተሸከምክ ከጠላት ወገን ነህ በሚል ቀይ መስመር አስምሮ መንጥሮ ማጥራት ያስፈልጋል።
ምስል:የዘመቻው አስተባባሪ እና መሪዎች የበላይ ዘለቀ ዕዝ አመራሮች እና ጓዶቻቸቸው።
ድል ለአማራ ፋኖ
