es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Ir al canal en Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Mostrar más
4 416
Suscriptores
+1224 horas
+287 días
+1 15930 días
Archivo de publicaciones
በሃገር መከላከያ ሰራዊት ስም ለአገዛዙ በምስሌነት የተቀመጠው ኃይል አኖሌን ጎበኜ፡፡ እኛ ቀድመን በስሙ ጠርተነዋል‼️
በሃገር መከላከያ ሰራዊት ስም ለአገዛዙ በምስሌነት የተቀመጠው ኃይል አኖሌን ጎበኜ፡፡ እኛ ቀድመን በስሙ ጠርተነዋል‼️

ይህ ትውልድ የነፃነታችን ቀይ መስመራችን ነው አለቀ አማራነት እስከ ቀራኔዎ ድረስ የምንወጣበት ሰፊው የነፃነት ተምሳሌትነ ነው አንድ ሙህር ስለ አገሩ ታሪክ ሳያቅ ሰል አውሮፓና አሜሪካ ታሪክ ያቃል ማለት በቅሎ አባትህ ማነው ቤሉት ፈርስ አለ እንደማለት ነው። ፋኖነት የአማራው የነፃነት መንፋሳዊ እስትራቲጀካዊ ፖለቲካዊ መዋቅርን ያካተተ የአዲሱ ትውልድ ማሳያ መሳሪያችን ነው ። ለሕዝብ ታምኖ መታገል የበለጠ ክብርና ሞገስ እንዳለው በተግባር ማስረዳት ይጠበቅብናል! ፖለቲካ ቁማር ሳይሆን ጥበብ ነው፡፡ ጥበብ መሆኑን ዘንግተው በፖለቲካው ለሚቆምሩ ድኩማን ፣ እውነትን ሁሌ ስለምንይዝ እንበልጣለን እንጅ አናንስም፤ እንሸንፋለን እንጅ ፣ አንሸነፍም፤ ለሴራ ፖለቲካ እጅ አንሰጥም፤ከመሽኮርመም ፖለቲካ ወጥተን ለአማራ ህዝብ የማይቀሬ የአንድነት ህይወታችንን ትልቁን ቤታችንን ለመስራት ዝግጁ ነን!! ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ዳዊት የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

➾የአርበኛ ስሜነህ ሙላቱ መልዕክት:- የተከበራችሁ የአፋብሃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴውድሮስ እዝ ከፍተኛ አመራሮች የተከበራችሁ የቴውድሮስ ዕዝ የ3ተኛ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር አመራሮች፣የተከበራችሁ የቴውድሮስ ዕዝ የ5ተኛ ክ/ጦር  አረንዛው ዳሞትና ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አመራሮች፣የተከበራችሁ የዘንገና ብርጌድ አመራሮችና አባላት፣የተከበራችሁ የግዮን ብርጌድ አመራሮችና አባላት፣የተከበራችሁ የቀኛች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አመራሮች፣የተከበራችሁ የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሽማግሎች፣ጥሪየተደረገላችሁ እንግዶች እና የተከበራችሁ የሰራዊታችን አባላቶች እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን አደረሳችሁ። ወንድማማቾች ተብለው የሚጠሩት ጀብደኞች፣ የደፈጣ ስፔሻሊስቶች፣ የወታደራዊ ትስስር ምሳሌዎች ግዮንና ዘንገና ብርጌዶች፣ እንዲሁም ቀኛች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ፣ አ/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድና በአጠቃላይ በክፍለጦሩ ውስጥ ያሉት ብርጌዶች በተለያዬ መልኩ የተሳተፉበት፤  ጀግኖች በጥይት ባሩድ እንደጭስ እየታጠኑ የተዋደቁበት የድርጅታችን ትልቁ ስኬት የተመዘገበበት የመቶ ተራራሮች ዘመቻ ማርሽ ቀያሪዎች በድጋሜ እንኳን ለድላችሁ እና ለድላችን መታሰቢያ አንደኛ አመት ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን። ማለት እፈልጋለሁ። መስከረም 29:- የዲሽቃ፣ የብሬን፣ የክላሽኮፍ፣ የረጅም እርቀት መገናኛ፣ የተተኳሽ፣ የፋይናንስ እና ጠላት ከኮረኔል እስከ እግረኛ በሰልፍ የተማረከበት የድል ቀን ነው። ጀብደኛው የ3ተኛ ጎጃም አገው ምድር ክፍለጦር ዘመቻውን ከሌሎች ክ/ጦሮች ሲወዳደር ከፊት ሁኖ ያጠናቀቀበት ብርጌዶቹ የውጊያ አቅማቸውን ያሳዩበት የድል ቀን ነው። የተከበራችሁ የዚህ ፕሮግራም ታዳሚዎች የአማራ ህዝብ በአምስት ሺ አመት በላይ ታሪክ ያለው ህዝብ እና በአለም  ታሪክ የረቀቀው የጀነቲክስ፣ ስነ-ምህንድስና  የስነመግስትነትን ስልጣኔ ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው። እንዲሁም ኢትዮጵያ በየዘመናቱ በገጠማት መናወጥ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር ያደረገ ሃገር መስራች ህዝብ ነው። ነገር ግን የአማራ ህዝብ ከግማሽ ክፍለዘመናት ባላነሰ ከውጭ እስከ ውስጥ በተሰራበት የሃሰት ትርክት ፍሬ አፍርቶ የአማራ ህዝብ በገዛ ቀዬው ተፈናቅሏል፣ ተጨፍጭፏል፣ ነፍሱ ብቻ ሳትሆን አጽሙ ሳይቀር ተሰዷል። ትናንት ከትጥቅ ትግሉ በፊት ሲታሰብ በተለይም ለአማራ ህዝብ፣ መጭው ዘመን ካለፈው አሰቃቂ መከራ ቢብስ እንጅ ፈፅሞ የተሻለ ሊሆን እንደማይችል ለመናገር የተለየ ነብይ መሆን፣ መመራመር፣ ወይም ፖለቲካን በቅጡ መረዳት እንኳን አይጠይቅም ነበር። በታሪክ እስከየመን ባህረ ሰላጤ በማስተዳደር ስልጣኔን ለአለም ያጋራ ታላቁ ህዝብ የህልውና አደጋ ውስጥ ገብቶ በሰላማዊ መንገድ የእንኑር! የአትግደሉን! ጥያቄዎቹን አቅርቦ ጀሮ ተነፍጓል፣ ለዛም ነው ፍትሃዊ እና የጽድቅ መንገድ የሆነውን አብዮታዊ የትጥቅ ትግል ውስጥ የገባነው። ዛሬ ላይ ግን ክብር ምስጋና ይሁነውና የአብይ አህመድ አረመኔያዊ አገዛዝ በይፋ ጭፍጨፋ አውጆ በየደጃፋችን የላከውን የስልጣን አስጠባቂ ቡድን በሚገባው ቋንቋ አናግሮ በቴውድሮስ ዕዝ ውስጥ ብቻ እንኳ ዙ-23፣ RBJ፣ ዲሽቃ፣ ሞርተር፣ መትረይስ፣ ስናይፐር፣  ክላሽኮቭ  የታጠቅን ሲሆ የትጥቅ ትግል በራስ ቴክኖሎጂ በማገዝ ባለራዕይ በሆነው መሪያችን በሚመራው በዘሪሁን-13 ፕሮጀክት የሚመረቱ ፈንጆች፣ ሞርተርና ሮኬትቶችን ታጥቀናል።በመሆኑም የአማራ ህዝብ የህልውና የትጥቅ ትግል  የመጨረሻውን ምዕራፍ ለመወጣት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ እያሳሰብኩ በዋናነት የሚከተሉትን መልዕክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ። 1ኛ. ለዲያስፖራው:-በአለም ታሪክ በዚህ ልክ ማዕከላዊ የስልጣን ባለቤት ነኝ ያለን አምባገነን ታግሎ በዚህ ልክ ምንም እንዳልሆነ ያሳዬን የትጥቅ ትግል የዓለም ህዝብ ትኩረቱን ነፍጓል። ከውስኑ ተሰባስቦ ለመደገፍ ይታትራል፣ ውስኑ አሁንም ሚዛኑን የሳተው ዲያስፖራ በጎራ ተከፋፍሎ ዛሬም ንትርክ ላይ ነው። የተበታተነው የዲያስፖራው ማህበረሰባችን ወደቀልቡ ተመልሶ እራስን መግዛት ያለበት ሰዓት ላይ ነው። የምንታገለልለት ህዝብም፣ ዓላማም፣ መዳረሻ ግባችንም ማይለያይ ሆኖ ሳለ መሬት ላይ ያለውን ታጋይ ከመከፋፈል እና ሚናችሁን ከመደበላለቅ ወጣችሁ የራሳችሁን ሚና መወጣት ይኖርባችኋል። ሚናችሁም ሀ. በአንድ ቋት በመሰባሰብ ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን በአማራ ህዝብ ላይየተፈጸመውን ግፍና በደል በሁሉም ግዙፍ የአለም፣አደባባዮች ለአለም-አቀፉ ማህበረሰብ የማሳወቅ ለ. ችግር ፈቺ የሆነ ከፍተኛ ሃብት የማሰባሰብና የመደገፍ ሐ. በጽሁፍ/በሰነድ የተደገፉ ሙያዊ እገዛዎች ማድረግና ማማከር ሚናችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ። 2ኛ. ለደጀኑ ህዝባችን በአለም ታሪክ ውስጥ ህዝብን ገጥሞ ያሸነፈ ሃይል ሰምተን አናውቅም። በዚህ ትግል ውስጥ ባንክ፣ ታንክ፣ ድሮንን፣ መድፍ፣ ቢኤም፣ ፈንጅና ትናንት የታፈረው ዛሬ በገፍ እየተጋዘ እየሰመጠ የሚቀረው የአረመኔያዊው የአብይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ ሰራዊት.... የማያቆመው/የማይበግረው ትውልድ የተፈጠረው የመብት ጥያቄ ከሆኑት የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ተቋዳሽ ለመሆን ሳይሆን በዘር/በማንነታችን አማራ ናችሁ ተብለን ተለይተን ትጠፋላችሁ ተብለን በታወጀብን የመኖርና ያለመኖር የህልውና የትጥቅ ትግል መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም እኛ የምንሞተው ለተቀደሰ አላማ፣ ለመጪው ትውልድ ራዕይ፣ ለነፃነት እና ለህዝባችን ነው። ስለሆነም የትግሉ ባለቤት የሆነው ህዝባችን ድሉን ለማፋጠን የመረጃ፣ የስንቅና ትጥቅ አቅርቦት እንዲሁም ደጀንነታችሁን ከወትሮው በተለዬ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስባለሁ። 3ኛ. ለሃይማኖት አባቶችና ለሃገር ሽማግሎች አባቶች አለም የምትዳኜው አለም የምትኖረው በዴሞክራሲ በሚሉት የሰውን ልጆች በፈጠሩት ሳይንስ ባልነበረበት ሰዓት የአማራ ህዝብ በህገ ልቦና ይዳኝ ፣ይ..ዳኝ፣ ይበይንንና ያስተዳድር የነበረ ቀደምት ህዝብ እንደሆነ ታሪክ የሚዘክረው በልጅ እግሮቻችንም ጭላንጭሉን ያየነው ሃቅ ነው። አሁን የተማርነው ወይም በማር ተለውሶ የሚሰጠን ዲሞክራሲ ደግሞ ሚጻፈው በሃያልነት/በአገረኛ ቋንቋው ደግሞ በሁሉን አቀፍ ጉልበት መሆኑ ከታወቀ ውሎ አድሯል። ስለሆነም ለሆዱ የሚኖር አሳማ ብቻ ነው እንዲል ብሂሉ ሃያሉ እና ቀደምቱ የሃገር ካስማ የነበር የአማራ ህዝብ ከታሪኩ ወርደው፣ በሆዳቸው ወድቀው የሚላላኩ እንቁላል ቀቃይ ባንዳዎች ከተሰማሩበት ድርጊ ለመጨረሻ ጊዜ ከድርጊታቸው ታርመው እየፈረሰ ካለው ስርዓት ወጠው ፋኖን እንዲቀላቀሉ ታደርጉ ዘንድ አሳስባለሁ። 4ኛ. ለሰራዊታችን የትግላችን መርህ በሆነው ዋና መንገድ በየለቱ እንመክራለን፣ አደረጃጄት እናሻሽላለን፣ እንሰለጥናለን፣ እንታጠቃለን፣ የወቅቱን ፖለቲካ በሚመጥን መልኩ ተሰልፈን ህዝብና የሃገርን ጥቅም ለማስከበር የደም ዋጋ ከፍለን ህዝባችንን ነጻ እናወጣለን። ስለሆነም የትግላችንን የድል ችቦ ምናበራበት ጊዜ ሩቅ ማይሆንበትን የተጋድሎ ቀን ቅርብ ነውና የወታደራዊ የወትሮ ዝግጁነታችሁን በማንኛውም ጊዜ አሟልታችሁ እንድትገኙ አሳስባለሁ። በመጨረሻም ትላንትና ትግሉ ሲጀመር ጥቂት ነበረነ ፣ ዛሬ በጣም በዝተናል ትናንት ህመማትንን አልፈን ዛሬ ስቅለት ላይ ደርሰናል። ስቅለትን አልፈን  ለትንሳኤው እጅግ በጣም ተቃርበናል፤ ነፃነታችንን እኛ ካልሆነ ማንም፣ በዚህ እሳት የጎረሰ ትውልድ ካልሆነ መቼም! ክብር ለትግሉ ሰማዕታ! ድል ለአማራነት! አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል፣ ምዕራብ አማራ ቀጠና፣ ቴውድሮስ ዕዝ መስከረም 30/2018 ዓ.ም

#የመከላከያ_ዋና_ደህንነት_ተያዘ ‼️ 50 አለቃ ገ/ አብዝጊ ሮመሃ የምስራቅ ዕዝ እስታፍ አባል የጀ/ መሀመድ ተሰማ የእጀባ ሹፌር ስም በባህርዳር ብርጌድ በላይ ዘለቀ ሻለቀ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆ
+2
#የመከላከያ_ዋና_ደህንነት_ተያዘ ‼️ 50 አለቃ ገ/ አብዝጊ ሮመሃ የምስራቅ ዕዝ እስታፍ አባል የጀ/ መሀመድ ተሰማ የእጀባ ሹፌር ስም በባህርዳር ብርጌድ በላይ ዘለቀ ሻለቀ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ይህ ሰው ከዚህ በፊት የሰራችው ስራወች፦ 1ኛ ጥቅምት11/2017 ዓ.ም ከአርብ ገበያ ፋኖ ወዳለበት ዘንዘልማ መከላከያን የ74ኛ ክፍለ ጦርን በምራት ይዞ የመጣ 2ኛ አዴት አግታ ቀበሌ ላይ የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድን መረጃ ሰብስቦ የሄደ መሆኑን ከእራሱ አንደበት ማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን ከዚህ በኃላ ማንኛውም ወዘ ልውጥ አዲስ ሰው  ከከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦችን በጥንቃቄ በመመልከት መመርመር አለባቹህ ከተቋሙ ተልኮ ተሰጥቷቸው ፋኖ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታወች ላይ ለመረጃነት አዳዲስ ሻይ እና ቡና ቤቶች ቁርስቤት በመክፈት የተለያዩ ጌጣጌጦች እና ልብስ ነጋዴ እንዲሁም በልመና ስራ የተሰማሩ በመምሰል ለስለላ ስምሪት የተላኩ እንዳሉ ጥቆማወች ተሰጥተውናል ። ጥንቃቄ ለሁሉም ፋኖወች ⁉️⁉️    ፋኖ ሐብታሙየሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ እዝ1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት 30/ዐ1/2018 ዓg

👏👍 አርበኛ አስረስ ማረ የአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና የቴዎድሮስ ዕዝ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ 29/ዐ1/2018 ዓ.ም

ተናበብ አፋብኃ ዋርካው ግን ትችላለህ ጀግናዬ 👏👏👏👏💪
ተናበብ አፋብኃ ዋርካው ግን ትችላለህ ጀግናዬ 👏👏👏👏💪

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ፋኖ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ከአድዋ ክ/ጦ ስራ አስፈፃሚዎች ጋር በመሆን በ3 ቀጠና ለመምህራን ስልጠና ተሰጠ።በስልጠናው መምህራን፣ሱፐርቫይዘር፣ ወመህ፣የሀገር ሽማግሌዎች እና የቀበሌ አስተዳደር መዋቅር በሙሉ የታደሙ ሲሆኑ በውይይቱ ፋኖ በሚያስተዳድርባቸው ሁሉም ቀበሌዎች የፀጥታ ችግር ከእንዳሁን ቀደሙ እንደሌለ ማለትም ስርቆት፣የሰው ግድያ እና መሰል ተግዳሮቶች በማህበረሰቡ ዘንድ የተቀረፋ እና የተወገዙ መሆናቸው፣ በእንቅስቃሴም ሆነ በኑሯቸው ምንም ችግር እንደማይፈጠር  የተገለፀ ሲሆን፣ይሄን ስንል ግን በአገዛዙ በኩል የሚመጣን የምድርም ሆነ የአየር ላይ ጥቃት እንከላከላለን ማለታችን እንዳልሆነ ግልፅ ተደርጎል። ይሄነን አይነት ችግር የተማሪ ወላጆችም በግልፅ እንዲያውቁት የእያንዳንዱ የቀበሌ መዋቅር  የውይይት መድረክ እንዲፈጥርና የጋራ መሆን እንዳለበት ተገልጿል።ሌላኛው ጉዳይ ፋኖ መውሰድ ያለበትንና የለለበትን ሀላፊነት በግልፅ በዝርዝር አሳውቋል። ከብዙ በትንሹ በውይይቱ የተነሱ ችግሮች፣አብዛኞቹ ት/ቤቶች በርና መስኮታቸው ፣ወንበር፣መፃህፍትና መሰል ቁሳቁሶች በአገዛዙ ሰራዊት የወደሙ መሆናቸው፣እንዲሁም የመምህራን ደሞዝ እየተከፈላቸው ባለመሆኑ እና መሰል ችግሮች ትምህርት በጊዜውና በአግባቡ እንዳይጀመር ተግዳሮት እንደሚሆኑ ተገልጿል።       ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!    አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ ።                        አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ከደጃዝማች 4ኛ ኮር ጋር በመጣመር በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል። በትናንትናው ዕለት መስከረም 28/2018 በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሽመለጋራ በመሸገው ጥምር የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ሁለቱ ኮሮች መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ባባየ እና ተካ ብርጌድ ከደጃዝማች 4ኛ ኮር አርበኞች ክ/ጦ ቆስቁስና በላይ ዘለቀ ብርጌድ በመሆን በተሰራው ጥምር አውደ ውጊያ በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑ ባሻገር አንድ መቶ አለቃ አመራርም እስከወዲያኛው ተሸኝቷል። የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ሽመለጋራ ት/ቤት ላይ ከባድ መሳሪያ በመጣል አንድ ሴት ተማሪ ለህልፈተ ሞት ስትዳረግ፣ ምሽቱን በሙሉ በሁሉም አቅጣጫ የከባድ መሳሪያ በመወርወር በማህበረሰቡ ላይ ከባድ የሽብር ተግባርም ሊፈፅ ችሏል። ሌላኛው ዜና በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ጉኋንቻ ጎድጓዲት ቀበሌ ከእምነት ተቋም በመግባት በንፁሀን ፀበልተኞች ላይ የአገዛዙ ጥምር ሀይል ዘግናኝ ጭፍጨፋ ፈፀመ። በትናንትናው ዕለት መስከረም 28/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ሰሜን አቸፈር ሊበን ወረዳ በማድረግ በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ጉኋንቻ ጎድጓዲት ቀበሌ ባለ ታላቅ ገዳም በመግባት ከ12 ያላነሰ ንፁሀን ፀበልተኞችን ህፃናት፣ሴቶችንና አዛውንቶችን ጨምሮ ጭፍጨፋ ከማድረጉ ባሻገር ገብሬ ከምትባል ትንሽ የቀበሌ ከተማ ላይ 24 ሞተርና 1ባጃጅ አቃጥሏል። እንዲሁም የንፁሀንን ሙሉ ቤት ክፍችኝ በመግባት የቤት እቃዎችን የሚዘርፈውን ዘርፎ  ቀሪውን አቃጥሏል። የከተማዋን ሙሉ የመብራት መስመር በመቋራረጥ ከጥቅም ውጭ ሆኗል። ይሄነን አይነት የንፁሀን ጭፍጨፋና ዘረፋ እንዲሁም የሀይማኖት ቦታ ላይ ያነፃፀረ ጥቃት ለመታደግእና ለመፋለም ከመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ 2ኛ ነብሮ ብርጌድ ሻለቃ2 በአርበኛ መኳንንትና በአርበኛ ጌጤ መሪነት በፍጥነት ወደ ቀጠናው በመግባት፣ከቴዎድሮስ ዕዝ 3ኛ ክ/ጦ ቢተወደድ አያሌው ብርጌድ ሁለት ሻለቃዎች እንዲሁም ከጋዝጌ ቀጠና የግል ባለመሳሪያ ጋር በመጣመር በወሰዱት የአፀፋ ምት የአገዛዙን ዘራፊ ፀረ አማራ ሀይል ከአካባቢው ማስወጣት ሲቻል ከ16 በላይ ከአንድ ቦታ የታገቱ ንፁሀን የከተማው ነዋሪዎችን ማስለቀቅ ተችሏል። በአገዛዙም በኩልም ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ሲቻል፣ ሙሉ ሌሊቱን ጨምሮ መስከረም 29/2018 ይህ ዜና እስከተጠናከረበት እስከ ቀኑ 8:00 ድረስ በፋኖና በአገዛዙ ሰራዊት መካከል ውጊያው እንደ ቀጠለ ይገኛል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አፋብኅ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ            መስከረም 29/2018 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ወደ አማራ ክልል የሚገባ ተለላኪ ሰራዊት 57 በላይ ካሶኔ  በመግባት ላይ ይገኛል:: ስለሆነም ጀግኖቹ በራቸው ዝግ ነው አርቢጂ ስራውን ይስራ

ብልፅግና ካንፕ አካባቢ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል። በተከታታይ በደረሰበት ምት አረመኔው ሰራዊት በሰልፍ እጅ እይጠ ይገኛል። በተለይ መከላከያ እየለቀቃቸው መሄዱን ያረጋገጡ ሚሊሺያዎች የተሸረበባቸው ሴራ ስለገባቸው ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ይገኛሉ። በዛሬው እለት ከ16 በላይ የሚሊሻ አባላት ዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድን ተቀላቅለዋል። ይህ ለፋኖ ትልቅ ነገር ነው። ቤተሰቦቻቸ ጥቁር ለብሰው ከማየት ሀዘን ገላግለውናል። ልጆቻቸው ያለ አባት እንዳይቀሩ ስለተባበሩን  ይህ ለኛ ትልቅ ነገር ነው። በሌላ አካባቢ ያሉ ሚሊሻዎችም  እጅ  እንዲሰጡ ሁሉም የበኩሉን ስራ ይስራ። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ  አዲስ ተስፋ! አፋብኃ |ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ መስከረም 29/2018 ዓ.ም

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ፋኖ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ከአድዋ ክ/ጦ ስራ አስፈፃሚዎች ጋር በመሆን በ3 ቀጠና ለመምህራን ስልጠና ተሰጠ።በስልጠናው መምህራን፣ሱፐርቫይዘር፣ ወመህ፣የሀገር ሽማግሌዎች እና የቀበሌ አስተዳደር መዋቅር በሙሉ የታደሙ ሲሆኑ በውይይቱ ፋኖ በሚያስተዳድርባቸው ሁሉም ቀበሌዎች የፀጥታ ችግር ከእንዳሁን ቀደሙ እንደሌለ ማለትም ስርቆት፣የሰው ግድያ እና መሰል ተግዳሮቶች በማህበረሰቡ ዘንድ የተቀረፋ እና የተወገዙ መሆናቸው፣ በእንቅስቃሴም ሆነ በኑሯቸው ምንም ችግር እንደማይፈጠር  የተገለፀ ሲሆን፣ይሄን ስንል ግን በአገዛዙ በኩል የሚመጣን የምድርም ሆነ የአየር ላይ ጥቃት እንከላከላለን ማለታችን እንዳልሆነ ግልፅ ተደርጎል። ይሄነን አይነት ችግር የተማሪ ወላጆችም በግልፅ እንዲያውቁት የእያንዳንዱ የቀበሌ መዋቅር  የውይይት መድረክ እንዲፈጥርና የጋራ መሆን እንዳለበት ተገልጿል።ሌላኛው ጉዳይ ፋኖ መውሰድ ያለበትንና የለለበትን ሀላፊነት በግልፅ በዝርዝር አሳውቋል። ከብዙ በትንሹ በውይይቱ የተነሱ ችግሮች፣አብዛኞቹ ት/ቤቶች በርና መስኮታቸው ፣ወንበር፣መፃህፍትና መሰል ቁሳቁሶች በአገዛዙ ሰራዊት የወደሙ መሆናቸው፣እንዲሁም የመምህራን ደሞዝ እየተከፈላቸው ባለመሆኑ እና መሰል ችግሮች ትምህርት በጊዜውና በአግባቡ እንዳይጀመር ተግዳሮት እንደሚሆኑ ተገልጿል።       ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!    አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተውል አምሳሉ ።                        አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ከደጃዝማች 4ኛ ኮር ጋር በመጣመር በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል። በትናንትናው ዕለት መስከረም 28/2018 በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሽመለጋራ በመሸገው ጥምር የአገዛዙ ሰራዊት ላይ ሁለቱ ኮሮች መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦ ባባየ እና ተካ ብርጌድ ከደጃዝማች 4ኛ ኮር አርበኞች ክ/ጦ ቆስቁስና በላይ ዘለቀ ብርጌድ በመሆን በተሰራው ጥምር አውደ ውጊያ በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሙትና ቁስለኛ ከመሆኑ ባሻገር አንድ መቶ አለቃ አመራርም እስከወዲያኛው ተሸኝቷል። የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ሽመለጋራ ት/ቤት ላይ ከባድ መሳሪያ በመጣል አንድ ሴት ተማሪ ለህልፈተ ሞት ስትዳረግ፣ ምሽቱን በሙሉ በሁሉም አቅጣጫ የከባድ መሳሪያ በመወርወር በማህበረሰቡ ላይ ከባድ የሽብር ተግባርም ሊፈፅ ችሏል። ሌላኛው ዜና በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ጉኋንቻ ጎድጓዲት ቀበሌ ከእምነት ተቋም በመግባት በንፁሀን ፀበልተኞች ላይ የአገዛዙ ጥምር ሀይል ዘግናኝ ጭፍጨፋ ፈፀመ። በትናንትናው ዕለት መስከረም 28/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ሰሜን አቸፈር ሊበን ወረዳ በማድረግ በማዕከላዊ ጎንደር አለፋ ወረዳ ጉኋንቻ ጎድጓዲት ቀበሌ ባለ ታላቅ ገዳም በመግባት ከ12 ያላነሰ ንፁሀን ፀበልተኞችን ህፃናት፣ሴቶችንና አዛውንቶችን ጨምሮ ጭፍጨፋ ከማድረጉ ባሻገር ገብሬ ከምትባል ትንሽ የቀበሌ ከተማ ላይ 24 ሞተርና 1ባጃጅ አቃጥሏል። እንዲሁም የንፁሀንን ሙሉ ቤት ክፍችኝ በመግባት የቤት እቃዎችን የሚዘርፈውን ዘርፎ  ቀሪውን አቃጥሏል። የከተማዋን ሙሉ የመብራት መስመር በመቋራረጥ ከጥቅም ውጭ ሆኗል። ይሄነን አይነት የንፁሀን ጭፍጨፋና ዘረፋ እንዲሁም የሀይማኖት ቦታ ላይ ያነፃፀረ ጥቃት ለመታደግእና ለመፋለም ከመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር አድዋ ክ/ጦ 2ኛ ነብሮ ብርጌድ ሻለቃ2 በአርበኛ መኳንንትና በአርበኛ ጌጤ መሪነት በፍጥነት ወደ ቀጠናው በመግባት፣ከቴዎድሮስ ዕዝ 3ኛ ክ/ጦ ቢተወደድ አያሌው ብርጌድ ሁለት ሻለቃዎች እንዲሁም ከጋዝጌ ቀጠና የግል ባለመሳሪያ ጋር በመጣመር በወሰዱት የአፀፋ ምት የአገዛዙን ዘራፊ ፀረ አማራ ሀይል ከአካባቢው ማስወጣት ሲቻል ከ16 በላይ ከአንድ ቦታ የታገቱ ንፁሀን የከተማው ነዋሪዎችን ማስለቀቅ ተችሏል። በአገዛዙም በኩልም ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ሲቻል፣ ሙሉ ሌሊቱን ጨምሮ መስከረም 29/2018 ይህ ዜና እስከተጠናከረበት እስከ ቀኑ 8:00 ድረስ በፋኖና በአገዛዙ ሰራዊት መካከል ውጊያው እንደ ቀጠለ ይገኛል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አፋብኅ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ            መስከረም 29/2018 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ሰበር ዜና "የ አ ፋ ብ ኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ  አፄ ዘርያቆብ ፩ኮር ቃኚ ቡድን የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ላይ በደፈጣ  ድል ተቀዳጀ"። "የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያቆብ  1 ኮር  ቃኝ ቡድን   በመርሐቤቴ ወረዳ በቀን 29//01//18 ዓ ም ከሰአት 9:30 ላይ በአገዛዙ ላይ በደፈጣ ታሪክ ተሰራ። በመርሐቤቴ ወረዳ ገረን ቀርጫ ቀርጫ በተባለ ቦታ ላይ እንደ ለመደው ተዝረክርኮ በመኪና  እየሄደ ሳለ በአፄ በዘርያቆብ ኮር ቃኝ ቡድን ሙት እና ቁሰለኛ  ሆኗል"። ልዩ ስሙ ቀርጫ በተባለ ቦታ ላይ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ   101 ኛ አየር ወለድ ኮማንዶ ሚሊሻ እንዲሁም ፖሊስ በቅንጂት እንደ ለመደው በመኪና እና በእግረኛ እየተግተለተለ  ፋኖ አለበት  ተብሎ ወደ ተጠቆመው ቦታ ሲመጣ ያልጠበቀው  በመኪና ላይ እያለ በቮንብና በጨበጣ ውጊያ ሙት እና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። የምርኮኛ ዝርዝር በዝርዝር የምናሳውቅ ይሆናል። መረጃውን ያደረሰነ አርበኛ አማረ አዘዘ የአፋብኃ  ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘርያቆብ  የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነው።    " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ‎ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል ‎  መስከረም 29/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ባለ ሽርጡ ክፍለጦር በሰሜን  ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ከአረሪት ወደ ሀብሩ ሊጎ በማዕበል የተንቀሳቀሰውን የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ሀብሩ ሊጎና ዊላጉባ ላይ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፀፈ። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ  ምስራቅ አማራ ኮር1 ባለሽርጡ ክፍለ ጦር በሰሜን  ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ  ከሀሮ ከተማ ተነስቶ በአረሪት ከተማ አቆራርጦ ወደ ጊራና እና ወደ ገንፎ ጨፌ ወታደራዊ ስትራቴጂክ ቦታዎችን ሊቆጣጠር የመጣውን የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ስራዊት ና ሆድ አድር ሚሊሻዎችን ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎች ሀብሩ ሊጎና ዊላጎባ ሰንሰለታማ  ተራራ ላይ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ፣ገሚሱ የስርዐቱ  ወታደር በሚተኮስበት ድሽቃና ሞርተር በመደናበር  የሚሄድበትን አቅጣጫ ሳያውቅ መበታተን ተችሏል። ዛሬ መስከረም 29/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 1:00  ጀምሮ እሰከ 12:20 በቆየ እና አሁን እንደ ቀጠለ ባለው አውደ ውጊያ  ሽርጥ ለባሽ ኮማንዶዎች ስርዐቱ በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ(አባናደው/ያጣቸውን ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ቀጠናዎች በድጋሜ ለመቆጣጠር በማሰብ ያሰማራውን የገዳይ መንጋና ስብስብ ፣ ገሚሱን በመደምሰስና በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል። ከንጋት 1:00 ጀምሮ እስከ እስከ ቀኑ 12:20  በቆየው አሁን እንደ ቀጠለ ባለው አውደ ውጊያ በዙፋን ጠባቂው ሰራዊት ላይ በተወሰደው የማያዳግም እርምጃ  የፋሽቱ አገዛዝ በበርካታ አንቡላንሶች   እና በአራት ኦራል  ቁጥሩ ያልታወቀ የስርዐቱን መከላካያ    ወደ አረሪት ከተማና ወደ ሀሮ ሲያጓጉዝ ውሏል። በዚህ አውደ ውጊያ የተገኙ ድሎችና ስርዐቱ የደረሠበት ስብዐዊና ቁሳዊ ኪሳራ፦ _ የጊራና እና የገንፎ ጨፌ ስንሰለታማ ተራራዎችን እይዛለሁ በሚል ቀቢጸ ተስፋ አስፍስፎ የመጣው የስርዐቱ ዘረ__ፈጂ ሰራዊት በከፍተኛ ደረጃ ተደምስሷል። _ከ86 በላይ የስርዐቱ ወታደር እንደ ቅጠል ሲረግፍ ከ 45 በላይ የሚገመተውን ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። _የአውደ ውጊያውን አካባቢ የማያውቀው የስርዐቱ ወታደር ከወደ ፋኖ በሚተኮስበት የድሽቃና የሞርተር  ተኩስ ተደናግጦ መበታተን ተችሏል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 የባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ ፋኖ መሀመድ ሞገስ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 29/2018 ዓ.ም

ከሰም ሚዲያ ለተገፉ ድምፅ ሆኖ ከቀን ከሌሊት ተግቶ እየሰራ ይገኛል ። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ፥ ትኩስና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም የተለያዩ ማራኪ ፕሮግራሞችን ያግኙ ። �
ከሰም ሚዲያ ለተገፉ ድምፅ ሆኖ ከቀን ከሌሊት ተግቶ እየሰራ ይገኛል ። ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን ፥ ትኩስና ታማኝ መረጃዎችን እንዲሁም የተለያዩ ማራኪ ፕሮግራሞችን ያግኙ  ።  👉 https://t.me/+bWUS3JBN3_QwMzMx

[ አሁናዊ ሁኔታ መርሳ ] በ2አቅጣጫ 1ኛ ከሐራ በጊራና ሸለቆ 2ኛ ከሐራ ጃሮታ ከርጨም በር ገንቦር በር በኩል የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ሰራዊት ወደ መርሳ ከተማ ገብቷል። የወገን ሀይል ማለትም የልጅ እያሡ ኮር ሰራዊት ከተማዋ ላይ ከ16 ~29 ለ14 ቀናት ከተማዋን ከተቆጣጠሩ በሁአላ ለጊዜው ከተማዋን ወደ ዳር ለቀው ወተዋል ! የመርሳ የብአዴን ከፋተኛ አመራሮችም ከቅጥረኛው ሰራዊት ጋ ታጅበው ገብተዋል !

ንጹሐን ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት ተፈፀመ ሲሉ የፋኖ ኃይላት ገለጹ። በዛሬው ዕለት መስከረም 29 ቀን 2018 ዓ.ም ጧት 1:30 ላይ በሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ አስተዳደር 14ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ጣጃ የሚባል ቦታ ላይ በተተኮሰ የድሮን ጥቃት አንድ ንፁሀን ሲገደል የሐይማኖት አባት ካህንን ጨምሮ ስድስት ንጹሃን ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት እንዳደረሰ ምንጮች ገልጸዋል። አገዛዙ ከሰሞኑ በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) የደረሰበትን በትር መቋቋም ሲያቅተው ተከታታይ የድሮን ጥቃት በዘፈቀደ እየተኮሰ እንደሆነ እስካሁን ሚወጡት መረጃዎች ይጠቁማሉ። አሁንም በሁሉም የምስራቅ አማራ ቀጠናዎች ተከታታይ የድሮን አሰሳና ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት እያደረገ እንደሆነ ከውስጥ አርበኞቻችን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፣ ሕዝባችን ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መግለጽ እንፈልጋለን ሲሉ የመረጃ ምንጮች አክለው ገልጸዋል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ሰበር ዜና ተጀመረ! ወረኢሉን ለማስለቀቅ አየር ወለድ ኮማንዶ መሰማራቱን ተከትሎ የሸዋ አፋብኃ ፋኖዎች እኛን ተራምዳችሁ ወሎ አትገቡም በሚል ዛሬ ማለዳ ጀምሮ ውጊያ ተቀስቅሷል። ሸዋ  ያገር ካስማ የወንዶች አገር አባስበር 🔥💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

🔥#ጦርነት_ይቁም‼️ እረ?...? ይሽላል! ፋኖ እንዴ አድርጎ ቢገርፋችሁ ነው...እንዲህ የዘላበዳችሁት!😁 ለማንኛውም እጅ ስጡ፣ እኛ የጦርነት ሱስ የለብን የአማራን ህልውና አረጋግጠን ፍትሀዊ ስር
🔥#ጦርነት_ይቁም‼️ እረ?...? ይሽላል! ፋኖ እንዴ አድርጎ ቢገርፋችሁ ነው...እንዲህ የዘላበዳችሁት!😁 ለማንኛውም እጅ ስጡ፣ እኛ የጦርነት ሱስ የለብን የአማራን ህልውና አረጋግጠን ፍትሀዊ ስርዓት መገንባት ነውና አላማችን ያን ስናደርግ የአፈሙዝ ላንቃ ይዘጋል ፣ካልሆነ ግን የሚቆም ነገር የለም‼️ ለማንኛውም #የጀግናን_እጅ_የቀመሰ_እውነቷን_አፈርጧታል 29/ዐ1/2018 ዓ.ም

ሰሜን ወሎ ደቡብ ወሎ ጥንቃቄ አይለይህ በተለይ ፋኖዎች የድሮን አሰሳ አለ ሸር ሸር አድርጉ ለአናብስቶች!! 29/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎