es
Feedback
FACE THE TRUTH

FACE THE TRUTH

Ir al canal en Telegram

አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልንን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram FACE THE TRUTH

El canal FACE THE TRUTH (@facethetruth22) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 479 suscriptores, ocupando la posición 5 903 en la categoría Religión y espiritualidad y el puesto 2 358 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 479 suscriptores.

Según los últimos datos del 05 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 277, y en las últimas 24 horas de -12, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 13.20%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 24.47% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 912 visualizaciones. En el primer día suele acumular 3 544 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 212.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
አብዱልከሪም እባላለሁ ! እዚህ ቻናል ላይ እስልምናን የተመለከቱ ፖለቲካዊ ሀሳቦችን , ታሪካዊ ክስተቶችን እንዲሁም የኃይማኖት ንፅፅር መረጃዎችን አቀርባለሁ። [ የትኛውም ማህበር እንዲሁም ፓርቲ አባል አይደለሁም ] --- ዘና በሉ... ፈገግ እያልንን እንማማር አላህ ያግዘን !! (B T G O G).

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 06 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Religión y espiritualidad.

14 479
Suscriptores
-1224 horas
+797 días
+27730 días
Archivo de publicaciones
Rebik sani kedir አሸንፏል። ይህ ቪድዮ የአሁን አይደለም  just ልጁን እንድታስታውሱት ነው ያመጣሁት። በዛሬው ዘርሮ አሸንፏል። ያው መዝናኛ በሚል ድብድብ ደም ማፍሰስ አይቻልም ብንል ይኸው ሳንፈልግ አላሁ አክበር እያሉ ሱጁድ እያደረጉ በደካማ ጎናችን ይመጣሉ ግራ ገባንኮ ወገን 😁😁

🌐ህዝቤ የሴዶ እና ጆኒ ድብድብ የኃይማኖት ሲያረጉት ሳይ ኦኦ አልኩና ... እኔ ቀድሜ መድኃኒት አዘጋጅቻለሁ። ሴዶ ካሸነፈ አሸነፈ ነው። ጆኒ ካሸነፈ መድኃኒቱ ከላይ በቪድዮ እንደምታዩት አስተማሪው ኡመር ጀማል ነው። ማቀውን በሙሉ እሱ ነው ያስተማረኝ እሱ ነው አለኮ በአንደበቱ። የኡመር ጀማልን ጥበብ ነው የምናደንቀው አለቀ !! አሪፍ መድኃኒት አይደል 😁😁

Zehara አሸንፋለች ። የድብድብ ደም የማፍሰስ መዝናኛ በኢስላም አይቻልም ። ግን ወንጀል ላይ ገብታችሁም ተሸንፋችሁም ከተመለሳችሁ ከባድ ነው። ሰይጣን 2-0 እየመራህ ነው ማለት ነው። አሸንፋ ሱጁ
Zehara አሸንፋለች ። የድብድብ ደም የማፍሰስ መዝናኛ በኢስላም አይቻልም ። ግን ወንጀል ላይ ገብታችሁም ተሸንፋችሁም ከተመለሳችሁ ከባድ ነው። ሰይጣን 2-0 እየመራህ ነው ማለት ነው። አሸንፋ ሱጁድ ስትወርድ በቃ ወይኔ ... ልብሷ አጭር ,ለህዝብ መዝናኛ ድብድብ ሄዳ , ወንዶች መሀል ....ቁጠር  ..😁...  ግን ያው ስህተቶች እንዳሉ ቢያንስ አሸንፋለች ።

በኢትዮጵያ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰቅለው ያመጡ ልጆች ናቸው። ከባድ ነው። ከ600 ነው። 🔘 ህዝቦች የምጠይቃችሁ እናንተ ስትፈተኑ ስንት አመጣችሁ ?? እኔ ስፈተን በፊት ከ700 ነበር ፈተናው
በኢትዮጵያ ዘንድሮ  የ12ኛ ክፍል ፈተና ሰቅለው ያመጡ ልጆች ናቸው። ከባድ ነው። ከ600 ነው። 🔘 ህዝቦች የምጠይቃችሁ እናንተ ስትፈተኑ ስንት አመጣችሁ ?? እኔ ስፈተን በፊት ከ700 ነበር ፈተናው እናም እዚህ ከምታዩት ከልጆቹ ውጤት ቁጥር ይበልጣል። እኔ 700 ተፈትኜ እነሱ ከ600 ተፈትነው ቢበልጡኝ ከባድ ነው። እኔ ተርፊያለሁ።  ያምሃል እንዴ 😁 ተመልሼ ነበር የምፈተነው 😁 እርሶስ ተርፈዋል ወይ ??

ቃሌኮ ሸምድዶ ነው የመጣው ከዛ የሸመደደውን ነገር ያወራል። ከዛ አብራራው ሲሉት አልገባህም ይላል። bro የሸመደደ ሰው እንዲህ ነው

እሱም አምላክ አይደለም 😁😁😁😁

በቃ ይሄ ነው ?

ኡኡ የወዳደቁ ነጥቦችን ነው የሚያነሳው ለመፃፍ ራሱ ደበረኝ 😂😂

🌐 የመጀመሪያው የቃሌ ሙግት እግዚአብሔር ፈርዳለሁ አለ ኢየሱስ ፈራጅ ነው ስለዚህ አምላክ ነው ። ኢየሱስ ይፈርዳል ግን አምላክ ነው በኢየሱስ በኩል የሚፈርደው። በተወካይ መልኩ ።  እግዚአብሔር ባዘጋጀው ሰው ይላል እንጂ አምላክ ሆኖ አይደለም ። ሐዋርያት 17 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ እንግዲህ እግዚአብሔር ያለማወቅን ወራት አሳልፎ አሁን በየቦታቸው ንስሐ ይገቡ ዘንድ ሰውን ሁሉ ያዛል፤ ³¹ ቀን ቀጥሮአልና፥ በዚያም ቀን ባዘጋጀው ሰው እጅ በዓለሙ ላይ በጽድቅ ሊፈርድ አለው፤ ስለዚህም እርሱን ከሙታን በማስነሣቱ ሁሉን አረጋግጦአል። 🌐በጣም ብዙ አንቀፆች አሉ የሚያስረዱ

ውይይት ሊጀምር ነው ግምቴን ልንገራችሁ። 1) ያው ቃሌ የሰው ፅሁፍ ሸምድዶ ስለሚመጣ ማስረዳት ያቅተዋል ለራሱም ስላልገባው ይንተባተባል። በዛ ላይ መናገር አይችልም እ... እ... እያለ መከራችንን ያሳየናል ። 2) ኢብሮ ከቻለ የቃሌን ሀሳብ እያስረዳለት እንዲህ ለማለት ፈልጎ ነው እያለ አግዞት ቢያስረዳ ጥሩ ነው። ቡ 🔴 ክርስቲያኑ ልጅ ሞራል እንጂ አቅም የለውም ። በሙስሊሙም በኦርቶዶክስ መምህራኖችም በሁሉም እየተቀጠቀጠ ይመለሳል። ነገ ሪከርድ አያለሁ

🔘ባለፈው ዲያቆን ዘማሪያም በሩቁ ሳልደርስበት ብሎክ ያደረገኝን እና የአክሊልን ተስማምቶ መሰወር አሳይቻቹሃለሁ። በጥያቄያችሁ መሰረት የዚህንም ሰውዬ የሸሸበትን ላሳያችሁ። 🔘ወንድማችን ኦሳማ ላይ
+2
🔘ባለፈው ዲያቆን ዘማሪያም በሩቁ ሳልደርስበት ብሎክ ያደረገኝን እና የአክሊልን ተስማምቶ መሰወር አሳይቻቹሃለሁ። በጥያቄያችሁ መሰረት የዚህንም ሰውዬ የሸሸበትን ላሳያችሁ። 🔘ወንድማችን ኦሳማ ላይ የኢየሱስ ስቅለት ምናምን ብሎ ቪድዮ ይሰራበታል። እዛ ቪድዮ ላይ mention ተደረኩ ። ሄጄ ና ደፈር በልና እንወያይ አልኩት። ወጥ በወጥ ሆነች 😁:: የሚሸሽበት ሲያጣ ስቅለቱን ትቶት በፊት የጠራሁት ውይይት አለ ወተት ውስጥ ዝምብ ሲገባ ወተቱ ይደፋል ወይስ ይጠጣል ብዬ ቪድዮ ሰርቻለሁ ዋይ ዋይ አለ ...በውስጥ በኮሜንት በቃ ወጥ በወጥ ሲሆን በቃ እኔ የፈራ ሰው አላስጨንቅም። ሁለተኛው ፎቶ ላይ እንደምታዩት ለሰዎቹ አይወያይም አትጥሩኝ ብዬ ወጣሁ። 🔘 የዲያቆን ዘማሪያን , የአክሊልን በተጨማሪ የዚህን ሰውዬ አሳየዋችሁ። በነገራችን ላይ ለጉራ አይደለም የአንተን ውይይት አሳየን ለምትሉኝ ሰዎች ነው ። በpdf የሁሉንም መልቀቅ እችላለሁ። መምህራን የሚባሉ ሁሉም በአንድም በሌላ ተገናኝተን በቃ ይሸሻሉ። በግድ በፖሊስ አላሲዛቸው የመፍራት መብት አላቸው። ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

አንድ ነገር አናዶኝ ... ባለፈው ክርስቲያን ወገናችን ውይይት ጠርቶ እሺ ብለን ተቀብለነው አይይ ብሎ ሸሸ ምናምን። ግን ያው እኔ ስቀበለው ለውይይት ማስታወቂያ ለመስራት አንዳንዶች የእኔ ቦታ ላይ
+1
አንድ ነገር አናዶኝ ... ባለፈው ክርስቲያን ወገናችን ውይይት ጠርቶ እሺ ብለን ተቀብለነው አይይ ብሎ ሸሸ ምናምን። ግን ያው እኔ ስቀበለው  ለውይይት ማስታወቂያ ለመስራት አንዳንዶች የእኔ ቦታ ላይ የሆነ ፎቶ ለጥፋችሁ ነበር።ጥሩ ነው ግን ልጁ አንገቱ ያስጠላል።😁 ኡስታዝ ሊሆን ይችላል ማንም ይሁን  ግን በቃ his neck looks ugly  የእኔ ከላይ እንደምታዩት ጠራ ያለ አንገት ከፂም ጋ ነው። No offense but whose neck is that ? 😁 ✍️ Abdulkerim

One Team , One mission 🔥🔥 ( እኛም ሪከርደር አለ 😁)
One Team , One mission 🔥🔥 ( እኛም ሪከርደር አለ 😁)

ከባድ መምህር የሚሉትም 3 አመት ሆነው ከሸሸ። 2023 ላይ አያውቀኝም ነበር ከዛ እሺ እወያያለሁ ብሎ ከዛ ነገሩት መሰለኝ ይኸው ከጠፋ ቆየ 2026 ነው። ቲክቶክ እንደሚጠቀም አውቃለሁ ግን የለም።
+1
ከባድ መምህር የሚሉትም 3 አመት ሆነው ከሸሸ። 2023 ላይ አያውቀኝም ነበር ከዛ እሺ እወያያለሁ ብሎ ከዛ ነገሩት መሰለኝ ይኸው ከጠፋ ቆየ 2026 ነው። ቲክቶክ እንደሚጠቀም አውቃለሁ ግን የለም። 😁😁 ብቻ pdf ጠብቁ 😁 የሁሉንም አዘጋጅቼ ለቅላቹሃለሁ። ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

🔘የአንተን ውይይት ካላየን እንሞታለን የምትሉ እኔ ምን ላርግ 😁። ከእናንተ ጋ ልወያይ እንዴ ቀረ ብዬ የማስበው ትልቅ መምህር ይህ ዲያቆን ነበረ ። 1 ቪድዮ ብቻ ሰርቼበታለሁ በህይወት ዘመኔ። ት
+1
🔘የአንተን ውይይት ካላየን እንሞታለን የምትሉ እኔ ምን ላርግ 😁። ከእናንተ ጋ ልወያይ እንዴ ቀረ ብዬ የማስበው  ትልቅ መምህር ይህ ዲያቆን ነበረ ። 1 ቪድዮ ብቻ ሰርቼበታለሁ በህይወት ዘመኔ። ትንሽ ልመላለሰውና ጠራዋለሁ ስል እሱም ብሎክ አጠትቶኛል። Pdf ላዘጋጅ ነው። እንዳለ የንፅፅር መምህራን ጠቅላላ በሚባል ደረጃ  ወይ ተስማምተው ጠፍተዋል ወይ በብሎክ ሸኝተውኛል። ሰብስቤ ከነ ስማቸው በመረጃ በpdf አዘጋጅቼ ልለቅ እያሰብኩ ነው። 🔘 መሀል መሀል ላይ ደስ ይለኛልኮ ማንም አለመምጣቱ ።ልዩ ስሜት አለው አልዋሻችሁም 😁 ..... ችግሩ ይደብራል ምሰሩት ነገር ይጠፋቹሃል። 🔘 የሆነ ዲያቆን አንድ ቀን በድብቅ ለውይይት አስማምተነው ቀን ተቆርጦ ትዝ ይላቹዋል ? ዲያቆን ብቻ ብለን ማስታወቂያ ሰርተን ስሙን ደብቀን ከዛ ፈልገው አግኝተው አስቀሩት። ያ በቃ ቀርበን አገኘን ስንል በ11ኛው ሰዓት የተበላነው ነው 😁   🔘ብቻ pdf ጠብቁ ። ✍️ Abdulkerim @Facethetruth22

ሳላመሰግን ባልፍ ቅር ይለኛል። እኔ ኮሜንት አልከፍትምና ብዙ ሰዎች ስልኬን ፈልጋችሁ እንዲሁም በቴሌግራም የግል አካውንቴ አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚያህል ፅሁፍ በመፃፍ እኔን ለማበርታት የታገላችሁ ሰዎችን ሳላመሰግን አላልፍም። 🌐 ነገር ግን ኃይማኖት ውስጥ አለመግባባት ሲፈጠር አለማዊ አለም ላይ እንዳለው አይደለም። የትኛውም አካል ነገሩን ወደ 3 ነገር ነው የሚወስደው። 1) ሰላም 2) ሰላም 3) ሰላም 🎆 ኢብሮ የመጀመሪያውን ቁጥር መረጠ እኔ 3ተኛውን መረጥኩ።   ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

🔴 ወንድሜ ኢብራሂም መወያየት ትችላለህ። ወገናችን ቃሌ በስም ሁለታችንንም ቢጠራም መወያየት የፈለገው ከኢብሮ ጋ ነው። ኢብሮም መወያየት ፈልጓል። ወገናችን ቃሌ ከእኔ ጋ መወያየት እንደማይፈልግ ተናግሯል። ይህ ለእኔ አዲስ አይደለም ። ብዙ ክርስቲያን ወገኖች ከኦርቶዶክስም ከፕሮቴስታንትም በኩል ለመወያየት ጠርተውኝ ተስማምተው ይጠፋሉ። ይህን ከነ ስማቸው ከመረጃ ጋ ዘርዝሬ በpdf አዘጋጅቼ እለቅላቹሃለሁ። 😁 1 ሰው ነበረ የቀረኝ ዲያቆን ዘማሪያም ቴዲ እሱም ገና ሳልሄድበት ብሎክ አድርጎኛል። ለማንኛውም ወገናችን ቃሌ ሁለተኛ ስሜን እንዳታነሳ። ሚዲያዎች ላይ ስም እያነሳ ሲበጠብጥ ሲያፈላ ነው የተቀበልኩት። እንጂ ልጁ አዋቂም ሆነ ታዋቂ አይደለም። ለማንኛውም ሁለተኛ ስሜን እንዳታነሳ 22 ሰዎችህን ይዘህ ቁጭ በል። ጨርሰናል። 🔴 ወንድሜ ኢብሮ ወሰን አልፌ አስቀይሜህ ከሆነ ይቅርታ ። የአንተንም ይቅርታ ተቀብያለሁ!!    ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

📕አንድ pdf ላዘጋጅ ነው ጠብቁ📕 ወገናችን ቃሌ ከእኔ ጋ መወያየት አልፈለገም ሰበብ ፈልጎ ሸሽቷል። መጀመሪያም ስሜን ስላነሳህ እንጂ እንደማትመጣ አውቃለሁ ። Anyways ከዚህ በኃላ በስህተት
📕አንድ pdf ላዘጋጅ ነው ጠብቁ📕 ወገናችን ቃሌ ከእኔ ጋ መወያየት አልፈለገም ሰበብ ፈልጎ  ሸሽቷል። መጀመሪያም ስሜን ስላነሳህ እንጂ እንደማትመጣ አውቃለሁ ። Anyways ከዚህ በኃላ በስህተት ስሜን አታንሳ !! ጨርሰናል። 🔴 ቀኑ ደረሷል :: የምን አትሉም ? 🌐 ሙስሊም እህት ወንድሞች እና ክርስቲያን ወገኖች አንድ አሪፍ  pdf ልሰራላችሁ ነው።  ለአመታት በቆየሁበት የንፅፅር ቆይታዬ  የክርስቲያን ሰባኪ መምህራን  ከፕሮቴስታንትም ሆነ ከኦርቶዶክስ  እዚህ ቲክቶክ መንደር ከላይ አለን የሚሉ መምህራን ሊወያዩኝ ተስማምተው የጠፉ , በብሎክ የሸኙኝ ሁሉም በሚባል ደረጃ ከእኔ ጋ ውይይት ለመወያየት ተስማምተው ተቀብለው ነገሩ ሲያስፈራቸው  በብሎክ ይሸኙኛል  , ሰበብ  ፈልገው ይጠፋሉ ከኦርቶዶክስም ከፕሮቴስታንቶችም ። ይህን ሰብስቤ በpdf የሰዎቹን ፎቶ , ያላቸውን ማዕረግ ,በዛ ሰዓት  ምን ነበረ የሚለውን , እንዲሁም ውይይት  የተስማሙበትን ውይይት የጠሩበትን ጭምር ሰርቼ እለቅቃለሁ ። 1 ሰው ነበር የቀረኝ ዲያቆን ዘማሪያም እሱም ከገና ሳልሄድበት በሩቁ  በብሎክ ሸኝቶኛል። 🌐 በግሌ ብወያይ ደስተኛ ነኝ::  አለመያየቴ  ደግሞ ይበልጥ ደስተኛ አድርጎኛል።  የሆነ ሰው  ሊወያይ ከመጣኮ አሸንፋለሁ ብሎ ተስፋ አድርጓል ማለት ነው። ሁሉም ደግሞ ከሸሹ ይህ በራሱ ሌላ ትልቅ መልዕክት ነው። ይህ ደስተኛ አድርጎኛል። ሙሉ በpdf ይለቀቃል። ታሰራጩታላችሁ። 🔴 ከዚህ በኃላ ወደ ሌላ ስራ እንገባለን ። ውይይቶችን review እናደርጋለን። የትኛውም ውይይት ላይ ሁለቱም ተወያዮች የሚሰሩትን ስህተት እንዲሁም ያመጡትን ጠንካራ side አሳያቹሃለሁ። ማንም በፖለቲካ ሰርቶ confuse አያደርጋችሁም።    ✍️ Abdulkerim https://t.me/Facethetruth22 ------------------------------------------------------

🎆 የድሮው ውይይት በአብዱከሪም ምክንያት ነው የተሰረዘው ለሚለው ትችት ምላሽ ! (እነሱ ናቸው ወደ ሚዲያ ያመጡት እኔ አይደለሁም። ) ሁሌም አብዱልከሪም ይህን አደረገ ከተባላችሁ። ስለዛ ጉዳይ ትልቅ ስህተት አለ ማለት ነው። ምንም ክስ ቢመጣ ችግር የለብኝም !!

ከአንዱ ወገናችን መልስ አግኝተናል። ወገናችን ቃሌ ከውይይት ሸሽቷል። በቃ ጨርሰናል ከአንተ ጋ። ሁለተኛ ስሜን አታንሳ ለሌላ ጊዜ ። በነገራችን ላይ pdf አዘጋጅላቹሃለሁ ። ህልሜ ነው በነገራችን ላይ። የምን pdf ካላችሁ በንፅፅር ቆይታዬ ትላልቅ የክርስቲያን ንፅፅር ሰሪዎች ባሳለፍኩት አመታት በቻሉት አቅም ከእኔ ጋ መወያየትን አይፈልጉም አይመርጡም። ጠርተውኝ ስመጣ የሆነ ሰበብ ፈልገው ይጠፋሉ። እናም በመረጃ ኦርቶዶክስ ላይ ያሉትንም ፕሮቴስታንት ላይ ያሉትንም ስም እና ፎቶ ያላቸውን ተከታይ ከዛ ለውይይት የጠሩኝን ከዛ የጠፉበት በpdf በመረጃ አዘጋጅላቹሃለሁ። ለመወያየት ተስማምተው ነውኮ ቀን ቆርጠው ይጠፋሉ። እግሬ አውጪኝ ብለው ይጠፋሉ። ህልሜ ለኢስላም መወያየት ነው ግን ማንም ሳይወያየኝ ሳደፍረኝ ከንፅፅር ቢወጣ ደስታዬ ነው 😁። የሆነ ሰው ሊወያየኝ ከመጣ ለእኔ ይህ በራሱ ሽንፈት ነው። አሸንፈዋለሁ ብሎ አሰቦ ነውኮ የሚመጣው። ማሰቡ ራሱ ያናድዳል። ደግነቱ እስካሁን አልተደፈርኩም 😁 (ትቀልዳለህ እንዴ ) አሁን የዳንኤልን መልስ ብቻ ጠብቃለሁ። ከላይ ያለውን ቪድዮ ውይይት የጠራሁትን አድርሱለት። ራሱ ስሜን ጠርቶ ካልመጣ በቃ። pdfፉ ሰርቼ ለቅላቹሃለሁ ማለት ነው :: ተወያይቼ ባግዛችሁ ደስ ይለኛል ችግሩ ክርስቲያኖች ይፈራሉ። በpdf ለቅላቹሃለሁ። ከዛ ውይይት ጥሪ መጥራት ሲጠራ መቀበል እናቆማለን። ላይቭ ላይ እና በቪድዮ እንቀጥላለን ማለት ነው። አለቀ ። ጠብቁ pdf 💪💪 ✍️ Abdulkerim