es
Feedback
Bereka cafe official page

Bereka cafe official page

Ir al canal en Telegram

Welcome to Bereka Caffee: Bereka Caffee is more than just a restaurant; it's a vibrant community hub where faith, food, and fellowship come together.

Mostrar más
218
Suscriptores
Sin datos24 horas
-37 días
-230 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '260
en 0 canales
mayo '26
+4
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+4
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+5
en 1 canales
Get PRO
febrero '26
+13
en 2 canales
Get PRO
enero '26
+21
en 1 canales
Get PRO
diciembre '250
en 2 canales
Get PRO
noviembre '25
+36
en 1 canales
Get PRO
octubre '25
+157
en 2 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
20 junio0
19 junio0
18 junio0
17 junio0
16 junio0
15 junio0
14 junio0
13 junio0
12 junio0
11 junio0
10 junio0
09 junio0
08 junio0
07 junio0
06 junio0
05 junio0
04 junio0
03 junio0
02 junio0
01 junio0
Publicaciones del Canal
✨አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራችሁ የበረካ ካፌ ተጠቃሚዎቻችን እንዴት አላችሁ?።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በተለያዩ ምክንያቶች አገልግሎታችን ለተወሰነ ጊዜ በመቋረጡ የደረሰባችሁን ችግር በመገንዘብ ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።።።።።።።።።።። በዚህም መሰረት በረካ ካፌ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ በራት ሰዓት እንደሚከፈት በደስታ እናበስራችኋለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ላሳያችሁን ትዕግስትና ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የበረካ ካፌ ቤተሰቦች

2
Dear Bereka Caffee Family,✨💫 Eid Al-Adha Mubarak!✨🌙 May this special occasion bring you joy, peace, and blessings. As we ce
Dear Bereka Caffee Family,✨💫 Eid Al-Adha Mubarak!✨🌙 May this special occasion bring you joy, peace, and blessings. As we celebrate the spirit of sacrifice and gratitude, may your hearts be filled with love and your days be bright. Wishing you and your loved ones a wonderful Eid filled with happiness and togetherness.
199
3
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ​እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ኣድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ​ውድ የበረካ ካፌያችን ደንበኞች፤ ይህንን ታላቅ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም ካፌያችን ዝግ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልጻለን። ​በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። ​ዒድ ሙባረክ! تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
190
4
‏أفضَلُ أيَّام السَّنة للدُّعاء.. ▪️‏قَالَ الإمَام النَّووي عَن يَوم عَرفة:- ‏« فَهذا اليَوم أفضَل أيَّام السَّنة للدُّعاء، ف
‏أفضَلُ أيَّام السَّنة للدُّعاء.. ▪️‏قَالَ الإمَام النَّووي عَن يَوم عَرفة:- ‏« فَهذا اليَوم أفضَل أيَّام السَّنة للدُّعاء، فَينبغِي أن يَستَفرغ الإنسَان وُسعَه في الذِّكر والدُّعاء وفِي قِراءة القُرآن، وأن يَدعُو بأنواع الأدعِية، ويَأتِي بأنوَاع الأذكَار ... ويدعُو لنَفسِه ‏وَوالدِيه وأقَاربه وَمشَايِخه وأصحَابه وأصدِقائِه وأحبَابِه، وَسائر مَن أحسَن إليه وجَميع المُسلمِين؛ وَليحذَر كُل الحَذر مِن التَّقصِير فِي ذَلك كُلّه، فَإنَّ هَذا اليَوم لا يُمكن تَدَاركه». ‏📚[ کتاب الأذكار (صـ ٣٤٢) ]
196
5
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ውድ ደንበኞቻችን እንዴት ናችሁ 😊 በዚህኛው ወር እንደ በረካ አሁን ላይ ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንፃር አዳዲስ ነገራቶች ተጨምሮዋል።።።።።።።።።።።።። ✨ ቅድመ ክፍያ ግዴታ መሆኑ። ✨ ፓኬጅ የ5 ብር ጭማሪ ተደርገዋል። ✨ ብድር ሙሉ በሙሉ እማንሰጥ መሆኑ እናሳውቃለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።
285
6
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ውድ ደንበኞቻችን እንዴት ናችሁ 😊 🍲እስከዛሬ ድረስ ኪስን በማይጎዳ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ሲመግበን የነበረው በረካችን🍱,አሁን ላይ ባለው ከፍተኛ የየዋጋ ግሽበት ምክንያት ምግቦቻችን ላይ የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ ተገደናል ይህም የሚሆነው ከዛሬ ማለትም ከ መጋቢት 28/07/2018 እራት ጀምሮ በእያንዳንዱ ምግብ ላይ 20 ብር ጭማሪ ያደረግን ሲሆን 🍱ኖርማል ምግቦች -=120 ብር 🍝Special እና በ እንቁላል የሚወጡ ምግቦች -=140 ብር 🍹ሁሉም ጁሶች (avocado,papaya and sprise) -=100 ብር 🧋እንዲሁም የጠርሙስ ለስላሳ መጠጦች 50 ብር መሆናቸውን አናሳውቃለን!!
390
7
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ውድ ደንበኞቻችን እንዴት ናችሁ 😊 አሁን ላይ ባለው ከፍተኛ የየዋጋ ግሽበት ምክንያት ምግቦቻችን ላይ የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ ተገደናል ይህም የሚሆነው ከዛሬ ማለትም ከ መጋቢት 28/07/2018 እራት ጀምሮ በእያንዳንዱ ምግብ ላይ 20 ብር ጭማሪ ያደረግን ሲሆን 🍱ኖርማል ምግቦች -=120 ብር 🍝Special እና በ እንቁላል የሚወጡ ምግቦች -=140 ብር 🍹ሁሉም ጁሶች (avocado,papaya and sprise) -=100 ብር 🧋እንዲሁም የጠርሙስ ለስላሳ መጠጦች 50 ብር መሆናቸውን አናሳውቃለን!!
6
8
ውድ የበረካ ካፌ ተጠቃሚዎቻችን ሰሞኑ በኢዳል ፈጥር ምክኒያት በረካ እንደተዘጋ ይታወቃል።።።።።።።።።።።።።።። በተለያዩ ምክንያቶች ስላዘገየንባችሁ ይቅርታ እየጠየቅን።።።።።።።።።።።። አላህ ካለ
ውድ የበረካ ካፌ ተጠቃሚዎቻችን ሰሞኑ በኢዳል ፈጥር ምክኒያት በረካ እንደተዘጋ ይታወቃል።።።።።።።።።።።።።።። በተለያዩ ምክንያቶች ስላዘገየንባችሁ ይቅርታ እየጠየቅን።።።።።።።።።።።። አላህ ካለ ዛሬ ከኢፍጣር ጀምሮ እምንከፍት መሆኑን በደስታ ልናበስራችሁ እንወዳለን ።
434