es
Feedback
Birhanehiwot new Teacher Group November 2017 ኮተቤ ብርሃነ ህይወት የመምህራን አድስ ግሩፕ

Birhanehiwot new Teacher Group November 2017 ኮተቤ ብርሃነ ህይወት የመምህራን አድስ ግሩፕ

Ir al canal en Telegram

በዚህ ወቅታዊ እና ታማኒ መረጃ ፣ አስተማሪ ነገሮች፣ መመሪያዎች ፣ማስታወቂያዎችን ያገኛሉ

Mostrar más
307
Suscriptores
+124 horas
+27 días
-130 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
oct '26
octubre '260
en 0 canales
septiembre '26
+10
en 1 canales
Get PRO
agosto '26
+9
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+28
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+40
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+25
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+23
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+27
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+35
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+38
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+49
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+38
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+21
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+22
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+76
en 0 canales
Get PRO
julio '250
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+29
en 0 canales
Get PRO
mayo '250
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+24
en 0 canales
Get PRO
marzo '250
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+85
en 0 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '240
en 2 canales
Get PRO
noviembre '24
+49
en 1 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
01 octubre0
Publicaciones del Canal
መስታወቅያ  አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህረትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣንየካ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም የመምህራንና ት/ቤት አመራር የሙያ  ፍቃድ የጽሁፍ ምዘና የወሰዱ  የምዘናው ዉጤት ስለደረሰ   ት/ቤቶቹ ይሄንን አውቀዉ  ውጤቱን የሚቀበል አንድ አካል የት/ቤቱ አመራር በደብዳቤ በመወከል በመላክ  ከዛሬ  ጀምሮ  መውሰድ እንደምትችሉ እናሳስባለን ፡፡  ማሳሰቢያ Ø  የሁለተኛ ደረጃ  መምህራን እና የት/ቤት አመራር ውጤታቸው ስላልደረሰ እንደደረሰ እናሳውቃለን፡፡ Ø  አደራሻ መገናኛ ሰላም ታወር ህንጻ አራተኛ ፎቅ ቁጥር 406

2
የተፈተናችሁ መምህራን ዶክመንት ፈተና ከወድሁ አዘጋጁ
41
3
+3
2019_የኮተቤ_ብርሃነ_ህይወት_የስራዎች_እቅድ_.xlsx
40
4
Sin texto...
39
5
Sin texto...
49
6
ሰላም ? አርብ በ22/01/2019 ዓ.ም ትምህርት ስለማይኖር ከወድሁ መረጃው ለሁሉም  እንዲደርስ እንድታደርጉ።
89
7
Sin texto...
127
8
*ሰላም እንዴት ቆያችሁ?* አርብ 22/01/2019 ዓ.ም ትምህርት ስለማይኖር ከወድሁ መረጃው ለሁሉም እንደርስ እንድታደርጉ።
146
9
ከላይ ያለው መረጃ ሁሉም መ/ራን አንብቡትና አስፈላጊውን መረጃ ለሚመለከተው እንድትሰጡ እናስተላልፋልን፡፡ 1. የክፍል አለቃ እና ቡድን አደረጃጀት 2. የአራትዮሽ ፊርማ 㙀ና ሌሎችም
169
10
መረጃ 19-20.1.2019 የሚገባ.docx
183
11
ቀን 19/01/2019 ዓ.ም ጥብቅ ማስታወቂያ ክፍለጊዜ ያባከናችሁ መምህራን በሙሉ : - በትምህርት ሆነ ፣በህመም እና በተለያዩ ምክንያት ክፍለጊዜ ባክናችሁ የላካከሳችሁ መምህራን እስከ አርብ ማለትም 22/01/2019 አካክሳችሁ ሪፖርት ከላቀረባችሁ የቀጣችሁበት ክፍለጊዜ ተቆጥሮ ወደ እርምት እርምጃ እንደምንሄድና ከቀራችበት ቀን ደምወዝ ተቆርጦ ወደ መንግስት ካዚና እንድመለስ እናደርገዋለን ። Guyyaa 19/01/2019 A.L.I Beeksisa Barsiisota wayitii barnootaa qisaasesitaan hundaaf:- Rakkoo dhukkubaanis tahe kan barnoota gannaa akkasumas rakkoolee adda addaan wayitii qisaasessitanii bakka hin buusin jirtan hanga guyyaa gaafa Jimaataatti jechuu 22/01/2019tti bakka buuftanii gabaasa akka gootan cimsinee isin beeksifna. Ta'uu baannaan guyyaa isin qisaasessitan walitti ida'amee miindaa keessan irraa citee gara kaazinaa mootummaatti akka deebi'utu taasifama.
187
12
ቀን 19/01/2019 ዓ.ም ማስታወቂያ ለክፍል ሀላፊዎች /ስም ተጠሪ መምህራን በሙሉ : ነገ እሮብ ማለትም በቀን 20/01/2019 አጠር ያለው ውይይት ስላለን ምሳ ሰዓት 6:45 ቤተ-መፅሀፍት እንድትገኙ እናሳውቃለን ። መቅረትም ሆነ ማርፈድ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ። ሰዓት ይከበር !! Guyyaa 19/01/2019 A.L.I Beeksisa Barsiisota abba-daree ykn maqaa waamtan hundaatiif:- Bori jechuun guyyaa gaafa Roobii 20/01/2019 sa'atii laaqanaatti marii gabaabaa waan qabnuuf sa'atii 6:45 tti mana kitaabaatti akka argamtan isin beeksifna. Hub:- Irraa hafuu fi barfachuun gonkumaa kan hin danda'amneedha. Yeroon haa kabajamu!!
185
13
Sin texto...
186
14
ያልተመዘገባችሁ እዚህ ውስጥ ስም ዝርዝር ያለ ነገ መዝጋቢው ስለሚመጣ ተመዝገቡ ሰው ሀይል
177
15
ሞገስ.docx
175
16
https://www.facebook.com/share/1QPJbWy35N/?mibextid=wwXIfr 888 market ላይክ ሸር ፎሎው ያድርጉ ያተርፋሉ ይጠቀሙበታል
1
17
ቀን 18/1/2019 ዓ.ም ለየኮተቤ ብርሃነ ህይወት ቅድመ-አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለመምህራን በሙሉ ለኮተቤ ብርሃነ ህይወት መምህራን በሙሉ ዛሬ መስከረም 18/1/2019 ዓ.ም በትምህርት ቤታችን የእውቀት ሽግግር ስላለ ምሳ ሰዓት 7፡00 በመምህራን ስታፍ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ እንድትገኙ እናሳውቃለን። መረጃውን በየዲፓርትመንታችሁ ተደራሽ ይሁን መቅረት እና ትቶ መሄድ  አይቻልም።
182
18
የትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያን ይፋ አደረገ። የትምህርት ሚኒስቴር በመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ በሚያስተምሩ መምህራን ላይ ተፈጻሚ የሚሆን "የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የደረጃ እድገት አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 1148/2018" አውጥቷል። ሚኒስቴሩ በአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ቁጥር 1368/2017 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ያዘጋጀው ይህ መመሪያ፣ በማስተማር ሥራቸው የላቀ ውጤት የሚያስመዘግቡ መምህራንን ለማበረታታት፣ የሥራ ተነሳሽነታቸውን ለማሳደግ እንዲሁም አጠቃላይ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ያለመ መሆኑ ተገልጿል። በመመሪያው ድንጋጌ መሠረት የአጠቃላይ ትምህርት መምህራን የእድገት መሰላል በሰባት ደረጃዎች የተከፋፈለ ሲሆን፤ እነሱም ፦ - ጀማሪ መምህር፣ - መለስተኛ መምህር፣ - መምህር፣ - ከፍተኛ መምህር፣ - ተባባሪ መሪ መምህር፣ - መሪ መምህር እና ከፍተኛ መሪ መምህር ናቸው። በመመሪያው የተቀመጠው የቆይታ ጊዜም ከጀማሪ ወደ መለስተኛ መምህርነት ለመሸጋገር 2 ዓመት፣ በቀጣዮቹ ደረጃዎች ደግሞ በእያንዳንዱ እርከን የ3 ዓመታት ቆይታ የሚጠይቅ ነው። ይሁን እንጂ አንድ መምህር በተከታታይ ወይም በተለያየ ጊዜ በውድድር ሁለት ጊዜ እድገት ማግኘት ካልቻለ ለሦስተኛ ጊዜ የመወዳደር ዕድል እንደማይኖረው በመመሪያው ተደንግጓል። መምህራን ለደረጃ እድገት ውድድር ብቁ ለመሆን ማሟላት ከሚገባቸው የጋራ መስፈርቶች መካከል በመምህርነት ሙያ ዕውቅና ካለው ተቋም የተመረቁ መሆን፣ የሙያ ፈቃድ ምስክር ወረቀት መያዝ፣ እንዲሁም ለጀማሪ መምህራን የመውጫ ምዘና ማለፍ በዋናነት ተቀምጠዋል። ከዚህ በተጨማሪም አንድ መምህር ለደረጃ እድገት ለመብቃት ከሚያስተምራቸው ተማሪዎች ውስጥ ቢያንስ 75 በመቶ የሚሆኑት 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው በገለልተኛ አካል መረጋገጥ እንዳለበት ሰነዱ ያትታል። በተጨማሪም ጀማሪ መምህራን ቢያንስ የ40 ሰዓታት፣ ከመለስተኛ መምህር ጀምሮ ያሉት ደግሞ የ60 ሰዓታት ሙያ ተኮር አጫጭር ሥልጠናዎችን መከታተልና የተከታታይ ሙያ ማሻሻያ (CPD) ዕቅዳቸውን በአግባቡ መፈጸም ይጠበቅባቸዋል። ወደ ከፍተኛ የእድገት እርከኖች ለመሸጋገር የተቀመጡት መመዘኛዎች የማስተማር ብቃትን ብቻ ሳይሆን የምርምርና የማኅበረሰብ አገልግሎት ተሳትፎንም ያካተቱ ናቸው። በዚህም መሠረት መምህራን ከደረጃ ወደ ደረጃ ሲሸጋገሩ ከ70 እስከ 90 በመቶ የሚደርስ የሥራ አፈጻጸም ውጤት ማስመዝገብ፣ የተደራጀ ማኅደረ-ተግባር (Portfolio) መያዝ፣ ጀማሪ መምህራንን በአማካሪነት መደገፍ እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውንና ተጋላጭ ተማሪዎችን መርዳት ግዴታ ተጥሎባቸዋል። በተለይም ከመካከለኛ ደረጃ ጀምሮ ባሉት ከፍተኛ እርከኖች ለመወዳደር የመማሪያና የመምሪያ መጻሕፍትን መገምገም፣ አጋዥ የትምህርት ጽሑፎችን ማዘጋጀት እና በመማር ማስተማር ችግሮች ዙሪያ ተግባራዊ ጥናትና ምርምሮችን (Action Research) ማካሄድ የግድ እንደሚል ሰነዱ በዝርዝር አስቀምጧል። አዲሱ መመሪያ የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ መምህራን የተፋጠነ የደረጃ እድገት የሚሰጥበትን አሠራርም አስተዋውቋል። በዚህም መሠረት ከመምህርነት እስከ መሪ መምህርነት ባለው እርከን የሚገኝ ማንኛውም መምህር የሚያስተምራቸው ተማሪዎች በሙሉ 85 በመቶ እና ከዚያ በላይ ውጤት በተከታታይ ሁለት ዓመታት እንዲያስመዘግቡ ካደረገ እና ይህም በገለልተኛ አካል ሲረጋገጥ፣ የሦስት ዓመት የቆይታ ጊዜውን ሳይጠብቅ በሁለት ዓመት ውስጥ እንዲያድግ ይደረጋል። በተመሳሳይም የተማሪዎቹን ውጤት 90 በመቶ እና ከዚያ በላይ ለተከታታይ ሦስት ዓመታት ያደረሰ መምህር አንድ የደረጃ መሰላል ዘሎ እንዲያድግ የሚፈቀድ ሲሆን፤ በከፍተኛ መሪ መምህርነት ደረጃ ላሉት ደግሞ የሁለት እርከን ደመወዝ ጭማሪ እንደሚሰጥ ተመላክቷል። በሌላ በኩል መመሪያው የወሊድ ፈቃድ ላይ ያሉ መምህራንን፣ በጤና እክል ምክንያት በቦርድ ውሳኔ ከክፍል የተገለሉ ባለሙያዎችን እና በመምህራን ማኅበራት በአመራርነት የሚያገለግሉ አባላትን የደረጃ እድገት አፈጻጸም በልዩ ሁኔታ አካቷል። የደረጃ እድገቱ በየዓመቱ በሁለት ዙር ማለትም በጥር አንድ እና በሐምሌ አንድ ቀን ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን፣ ሂደቱም በትምህርት ቤት ቴክኒክ ኮሚቴና በደረጃ እድገት ኮሚቴ ተጣርቶ በወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አማካይነት ይጸድቃል። አሠራሩ ፍትሐዊና ገለልተኛ እንዲሆን የጥቅም ግጭትን የሚከላከሉ ድንጋጌዎች የተካተቱበት ሲሆን፣ በውሳኔው ላይ ቅሬታ ያላቸው መምህራንም ደብዳቤው በደረሳቸው በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ አቤቱታ ማቅረብ እንደሚችሉ ተደንግጓል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
194
19
የሬዲዮ ትት ስረጭት ስለጀመረ በመርሃ ግብሩ መሰረት ማስተማር እንድትጀምሩ እናሳውቃለን
181
20
የ5ኛ ክፍል ስም ጠሪ የሆናቸው መምህራን የተማሪዎች ቁጥር ወንድ እና ሴት በድጋሚ እንድታሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን ።
188