ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group
Ir al canal en Telegram
ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
768
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
Repost from Debre Tabor University Registrar
ሰላም ተማሪዎች። የመደበኛ፣ የክረምትና የኤክሰቴንሽን ተማሪዎች ለሆናችሁና በጥር ወር የመውጫ ፈተና (Exit-Exam) ለመፈተን በዝግጂት ላይ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ፈተና ለመፈተን አስፈላጊ የሆነውን የብሄራዊ መታወቂያ ቁጥር (National ID FAN number) እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ/ም ድረስ ለየትምህርት ክፍሎቻችሁ ሃላፊዎች እንድትልኩ በጥብቅ እናሳስባለን። ከዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት።
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
🙏ሰላም ውድ ደንበኞቻችን
በብዙዎቻቹ በኩል በደረሰን ተደጋጋሚ ጥያቄዎች መሰረት እናንተን ለማገዝ በሚል በኦንላይን(Online) የውክልና መሙያውን ቅፅ
👉ግልፅ በሆነ መልኩ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ አካሄዱን ከታች ባለው መልኩ አዘጋጅተንላችኋል።
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
በዚህ መሰረት ለማፃፊያ ብቻ ክፍያ መክፈል ሳይጠበቅባቹ እራሳችሁ አዘጋጅታችሁ ወደ ሰነድ ቤት በመሄድ ማስጨረስ ትችላላችሁ።
✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️✒️
ይሄም ለእኛ ውክልና ብቻም ሳይሆን ማንኛውንም ጉዳይ ስታስጨርሱ ይህን ቀለል ያለ አጠቃቀም ብትጠቀሙ ከተጨማሪ ክፍያ ነፃ ትሆናላችሁ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⏰ 10/11/17 ዓ.ም
🙏ሰላም ውድ ደንበኞቻችን
የሬጅስተራል ሰራተኞቾ ወደ መደበኛ ስራቸው ስለተመለሱ አሁን ላይ በውክልና ማስጨረስ የምትፈልጉትን ማንኛውንም የግል ጉዳይ ካለወት ደውላችሁ ማሳሰብ ትችላላችሁ ።
ማንኛውንም ጥያቄ ፣ሀሳብ እንዲሁም አስተያየት ሲኖርዎትም ከዚሁ ላይ በመፃፍ ወይም በውስጥ መስመር ያሳውቁን።
🙏🙏🙏
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free!
⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!
👆👆👆ማስታወቂያው ትንሽ ግልፅ ስላልሆነ ቆይተን ማስተካከያ ከተደረገ በኋላ እናጋራችኋለን ሀሳቡ ግን ከላይ በተፃፈው ልክ ነው።
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
