es
Feedback
ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ (Swift Proxy Service ) Discussion Group

Ir al canal en Telegram

ማንኛውንም የትምህርት ነክ ጉዳዮችን በውክልና እናስጨርሳለን። 👉 ቴምፖራሪ ዲግሪ 👉ኦረጅናል ዲግሪ 👉ኦፊሻል ማስላክ 👉ኦተንቲኬሽን 👉Medium of instruction አና ሌሎችንም ጉዳዮችን ባሉበት ሆነው ማስፈፀም ይችላሉ። 👇 ቅርንጫፎቻችን 1. ባህር ዳር 2.ጎንደር 3.ደብረ ታቦር 4.ደብረ ማርቆስ 5.አዲስ አበባ ለበለጠ መረጃ👉905906455/924682247 ይደውሉ።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
767
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
original Degree and Student Copy mnden new lyunetu (which one is cost sharing free?) Endet nw maslak mchlew?

መልካም ይቻላል👍 እኛ 👉ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ👈 በሚል መጠሪያ የምንታወቅ ሲሆን የትምህርት ነክ እና ሌሎች ጉዳዮችንም ጭምር ✒️ከ ባህር ዳር ✒️ከ ጎንደር ✒️ከ ደብረ ታቦር ወደ ሌላ ቦታ አስጨርሰን እያስላክን እንገኛለን። በዚህም ስራ ለአመታት የቆየን ሲሆን ጉዳይን ተሎ በማስጨረስ ፣ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት በእጠቃላይ በጥሩ መስተንግዶኣችን እንታወቃለን።

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

#Update‼️ የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም የመውጫ ፈተና የምዝገባ ጊዜ ተራዝሟል። የምዝገባ ጊዜው ከተቋማት በቀረበ ጥያቄ እና ሌሎች ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት እስከ አርብ ታህሳስ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ስዓት ድረስ የተራዘመ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። ሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞች እንዲሁም የግል ተፈታኞች ምዝገባችሁን በተራዘመው ጊዜ እንድታጠናቅቁ ተብሏል። @Info_about_exit_exam መረጃውን Exit ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

ማንኛውም ሰው ከላይ ያሉትን 3 ነገሮች ብቻ ይዞ ቅርብ ወደ አለ ገቢዎች ቢሮ በመሄድ የሌላን ሰው የክፍያ መጋራት( cost sharing ) ማስጨረስ ይችላል።

በርቱ ለብዙ ሰው ሸክም ነው የምታቀሉት እና በጣም ደስ ይላል🙏

🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🟢09.11.2025 ⏰Task reset,Singapore time 21:00 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 https://redstone.luxe/#/register?ref=753437 https://redstone.luxe/#/register?ref=753437 https://redstone.luxe/#/register?ref=753437 🔠🔠🔠1️⃣ 13 USDT, daily 3 🔠🔠🔠2️⃣ 30 USDT, daily 6 🔠🔠🔠3️⃣ 100 USDT, daily 21 📶🎰🎰🎰 ✔️Level 1 ➡️ 12% ✔️Level 2 ➡️   2% ✔️Level 3 ➡️   1% https://redstone.luxe/#/register?ref=753437 https://redstone.luxe/#/register?ref=753437 https://redstone.luxe/#/register?ref=753437

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ59ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop Website:-https://www.bdu.edu.et/registrar/ ስም ዝርዝር

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!

1፡Bole medhanialem akababi,,,,ካሳንችዝ እናት ባንክ ህንጻ ላይ(ባንቢስ ፊት ለፊት) 2፡ሳሪስ አዲስ ሰፈር፡።ላንቻ ጋ የድሮው ግሎባል ሆቴል የ አሁኑ ኢትዮጲያ ሆቴል ቁ2 ያለበት ህንጻ ላይ አለ

Repost from N/a
🙏 ሰላም ውድ ቤተሰቦች የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመትን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ሁሉ 👇 🎉🎉ሰበር መረጃ🎉🎉🎉 👉አዲሱን ውሳኔ መሰረት ያደረገ የኦሪጂናል ዲግሪ የህትመት ሂደት ተጀምሯል (ማመልከቻ መቀበል ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል) ። 👉ከዚህ በፊት በመጨረሻ ዙር ላይ አመልክታችሁ የነበራችሁ እና በአዲሱ የት/ት ሚኒስቴር ውሳኔ ምክንያት የተመለሰባችሁ አመልካቾች ----- > ዶክመንታችሁ ለህትመት መላኩን አረጋግጠናል። 👉አሁን ላይ በእኛ በኩልም(Swift Proxy Service) የደንበኞቻችንን የኦሪጅናል ዲግሪ ትዕዛዝ እያመለከትን እንገኛለን...ይህም ቅፅ/ማመልከቻ በቀጥታ ወደ ት/ት ሚንስቴር የሚላክ ሲሆን  የኦሪጅናል ዲግሪ ህትመቱ ዳግም ወደ ግቢ እንደሚመለስ ነው የደረሰን መረጃ። 👉...የህትመት የጊዜ ቆይታውን በተመለከተ ለጊዜው የታወቀ መረጃ ባይኖርም አዲስ መረጃዎች ሲኖሩ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ለተጨማሪ መረጃ 968849371/924682247 🔊ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ ከባህር ዳር ቅርንጫፍ

🙏ሰላም ውድ ቤተሰቦች ከዚህ በፊት በእኛ(በስዊፍት) በኩልም ሆነ በግላችሁ 69 ኛ ዙር ላይ ኦርጅናል ዲግሪ ላዘዛችሁ ሁሉ። 👇👇👇 1.👉የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ሆናችሁ ላመለከታችሁ:- የማመልከቻ ብራችሁን(1500 birr) ማስመለስ ይጠበቅባችኋል። 2.👉ነባር ተመራቂ ለሆናችሁ ግን አሁን ላይ አገልግሎቱ የቆመው  ለጊዜያዊ  መሆኑን በመገንዘብ አዲስ መረጃ እስኪወጣ መጠበቅ እና መከታተል ተመራጭ መፍትሔ ነው። ከታች ያሉትን ያሉትን ጨምሮ ሌሎች ዶክመንቶችን አሁንም እያስፈፀምን እንገኛለን። -✏️Tempo -✏️Student Copy -✏️Clearance -✏️Recommendation Letter and the Like...                  ከ👉ስዊፍት የግል ጉዳይ አስፈፃሚ 🙏🙏🙏መልካም ቆይታ

⭐️ Convert videos & GIFs to round format with RoundVideoBot — fast & free! ⭐️ Конвертируй видео и GIF в круглый формат с RoundVideoBot — быстро и бесплатно!