es
Feedback
Naol Debebe

Naol Debebe

Ir al canal en Telegram

Official channel of Naol Debebe Architect | Graphic designer | Content creator any question - @naoldebebe_support GRAPHIC DESIGN ASSETS🔽 https://ye-buna.com/naoldebebe?ref=user_shop

Mostrar más
9 063
Suscriptores
+224 horas
+47 días
+1330 días
Archivo de publicaciones

እነዚህ ጥያቄዎች, በvideo የምመልሳቸውን ጥያቄዎች ብቻ ጠይቁኝ, የሁላችሁንም ለመመለስ እሞክራለሁ..

Good morning.. Ask me anything

ለስልክም ለ ፒሲም የሚሰራ 300+ ፎንት (አንዱ ፎሎወር ነው የሰጠኝ) ይመችህ በሉት (ይሜ) password - EthioTech

Pricing Model for Graphic designers via | @naol_debebe

እንዴት ናችሁ በቀጣይ Yebuna ላይ ምን ፕሮዳክት ይቀመጥ?
Anonymous voting

🎉 በተጨማሪም፣ የበዓል ቅናሹን አሁንም እየጠየቃችሁ ያላችሁ Designers ስላላችሁ፣ ይሄን እድል ልጨምርላችሁ! ❤️ 👥 10 ሰዎች እስኪገዙ ድረስ ብቻ፣ በቅናሽ 100 ብር ብቻ መግዛት ትችላላችሁ! 🔥 ⏳ ቅናሹ የሚሆነው ለመጀመሪያዎቹ 10 ሰዎች ብቻ ነው!

🎬 ጎበዝ የቪዲዮ ኤዲተር እየፈለግን ነው! After Effects እና Premiere Pro ብቻ በመጠቀም የምትሰሩ ከሆነ፣ Portfolio በ @naoldebebe_support ላኩልን ⚠️ Portfolio ከሌላችሁ ወይም Adobe software የማትጠቀሙ ከሆነ፣ እባካችሁ apply እንዳታደርጉ። ይመቻችሁ! 🙏 🎉 መልካም አዲስ ዓመት!

🎉 እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! 🌼✨ የሰላም፣ የደስታ፣ የበረከትና የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ! ❤️🙏 🌟 መልካም አዲስ ዓመት! 🎊

ብዙ ገዢዎች አሁንም እየመጡ ስለሆነ እስከ 6:30 ድረስ ብቻ ይቆያል መልካም አዲስ አመት

⏰ የበዓል ቅናሹ ሊያበቃ 4 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 🎁 እነዚህን 4 ፕሮዳክቶች በ100 ብር ብቻ የምታገኙበት ልዩ ዕድል ሊያበቃ ነው! 🔥 4 ሰዓት ብቻ! እንዳያመልጣችሁ! 🏃‍♂️
+3
⏰ የበዓል ቅናሹ ሊያበቃ 4 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! 🎁 እነዚህን 4 ፕሮዳክቶች በ100 ብር ብቻ የምታገኙበት ልዩ ዕድል ሊያበቃ ነው! 🔥 4 ሰዓት ብቻ! እንዳያመልጣችሁ! 🏃‍♂️

እንኳን አደረሳችሁ

እንዴት አድራችኋል? ይህ ቅናሽ እስከ ዛሬ ማታ ብቻ ስለሚቆይ እንዳያመልጣችሁ። መልካም የዋዜማ ቀን