es
Feedback
NATIONAL INSURANCE COMPANY OF ETHIOPIA S.C.

NATIONAL INSURANCE COMPANY OF ETHIOPIA S.C.

Ir al canal en Telegram
1 031
Suscriptores
-1624 horas
-1397 días
-61530 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+4
en 0 canales
agosto '26
+10
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+1
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+1
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+2 093
en 0 canales
Get PRO
abril '260
en 0 canales
Get PRO
marzo '260
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+5
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+3 112
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+11
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+15
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+2 132
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+14
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+17
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+14
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+34
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+4 483
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+25
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+15
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+5 152
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+243
en 2 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
08 septiembre0
07 septiembre0
06 septiembre0
05 septiembre+1
04 septiembre0
03 septiembre+1
02 septiembre+2
01 septiembre0
Publicaciones del Canal
አዲሱ አመት እየደረሰ ነው ! እርስዎ በአዲሱ አመት ምን አቅደዋል ? ለንብረትዎም ይሁን ለንግድዎ አስተማማኝ የመድን ሽፋን እኛ አለን ! አዲሱ አመት ከናይስ ጋር ብሩህ ነው ! ለማነኛውም የ ኢንሹራ
አዲሱ አመት እየደረሰ ነው ! እርስዎ በአዲሱ አመት ምን አቅደዋል ? ለንብረትዎም ይሁን ለንግድዎ አስተማማኝ የመድን ሽፋን እኛ አለን ! አዲሱ አመት ከናይስ ጋር ብሩህ ነው ! ለማነኛውም የ ኢንሹራንስ ፍላጎትዎ ናይስ ይሁን ምርጫዎ!

2
የእረፍት ቀናትዎ ከስራ ሀሳብ አረፍ የሚሉበት ለመጪው ሳምንት በእርጋታ የሚቅዱበት እነዲሁም ከቤተሰብና ወዳጅዎ ጋር ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፉበትን መልካም የእረፍት ቀናት እንዲሆንልዎት የሁልጊዜም አጋርዎ
የእረፍት ቀናትዎ ከስራ ሀሳብ አረፍ የሚሉበት ለመጪው ሳምንት በእርጋታ የሚቅዱበት እነዲሁም ከቤተሰብና ወዳጅዎ ጋር ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፉበትን መልካም የእረፍት ቀናት እንዲሆንልዎት የሁልጊዜም አጋርዎ ናይስ ይመኝሎታል ። ለማንኛውም የኢንሹራንስ ፍላጎትዎ ናይስ ይሁን ምርጫዎ !
110
3
ቢላል ተካፉል ከሸሪያ መርሆች ጋር የሚጣጣም እና የርሶን የፋይናንስ ደህንነት የሚያረጋግጥ ፈልዩ የኢንሹራንስ መፍትሄ ከናይስ ቀርቦሎታል በአቅራቢያዎ ከሚገኘው ቅርንጫፋችን ጎራ ብለው አገልግሎቶቻችንን
ቢላል ተካፉል ከሸሪያ መርሆች ጋር የሚጣጣም እና የርሶን የፋይናንስ ደህንነት የሚያረጋግጥ ፈልዩ የኢንሹራንስ መፍትሄ ከናይስ ቀርቦሎታል በአቅራቢያዎ ከሚገኘው ቅርንጫፋችን ጎራ ብለው አገልግሎቶቻችንን ይጠቀሙ ተደስተዉ ይመለሳሉ መልካም ጁምአ
136
4
ይህን ያውቁ ኑሯል ? የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ማለት ውል በገባው በደንበኛው ጥፋት ምክንያት በሌላ ሰው (በሶስተኛ ወገን) አካል፣ ህይወት ወይም ንብረት ላይ ለሚደርስ ጉዳት የካሳ ክፍያ ሃላፊነት
ይህን ያውቁ ኑሯል ? የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ማለት ውል በገባው በደንበኛው ጥፋት ምክንያት በሌላ ሰው (በሶስተኛ ወገን) አካል፣ ህይወት ወይም ንብረት ላይ ለሚደርስ ጉዳት የካሳ ክፍያ ሃላፊነት የሚሸፍን የኢንሹራንስ አይነት ነው፡፡ ለማንኛውም የኢንሹራንስ ፍላጎትዎ ናይስ ይሁን ምርጫዎ!
179
5
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በዓመቱ አመርቂ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአዲስ አበባና የክልል ቅርንጫፎች እውቅና ሰጥቷል። በዚህም የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ቅርንጫፎች የምስክር ወረቀ+7
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በዓመቱ አመርቂ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአዲስ አበባና የክልል ቅርንጫፎች እውቅና ሰጥቷል። በዚህም የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ቅርንጫፎች የምስክር ወረቀትና የማበረታቻ ሽልማታቸውን ከኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳንጆርጅ ደሳለኝ እጅ ተቀብለዋል። ይህ የእውቅና መርሃ ግብር የቅርንጫፎችን ትጋትና ውጤታማ አፈጻጸም ለማድነቅ ብቻ ሳይሆን፣ ሌሎችም ቅርንጫፎች በተሸላሚዎቹ የላቀ አፈጻጸም በመነሳሳት፣ በበለጠ ትጋትና ቁርጠኝነት በመሥራት በ2019 ዓ.ም. የበለጠ የሥራ አፈጻጸም እንዲያስመዘግቡ ለማበረታታት ያለመ ነው።
202
6
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በ 2025/26 በጀት አመት አመርቂ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአዲስ አበባ እና የክልል ቅርንጫፎች እውቅና ሰጥቷል። በዚህም የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ቅ+6
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. በ 2025/26 በጀት አመት አመርቂ የሥራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የአዲስ አበባ እና የክልል ቅርንጫፎች እውቅና ሰጥቷል። በዚህም የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ቅርንጫፎች የዋንጫ፣ የምስክር ወረቀት እና የማበረታቻ ሽልማታቸውን ከኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳንጆርጅ ደሳለኝ እጅ ተቀብለዋል። ይህ የእውቅና መርሃ ግብር ላስመዘገቡት ውጤት ለማመስገን እና ለቀጣይ በጀት አመት የበለጠ አፈጻጸም እንዲያስመዘግቡ ለማበረታታት ያለመ ነው።
2
7
+9
Sin texto...
197
8
+1
Sin texto...
1
9
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የ2018 ዓ.ም. ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ነሐሴ 23/ 2018 ዓ.ም በሽታዬ ሲዩት ሆቴል በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የኩባንያውን የዓመቱን+9
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የ2018 ዓ.ም. ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ነሐሴ 23/ 2018 ዓ.ም በሽታዬ ሲዩት ሆቴል በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የኩባንያውን የዓመቱን አፈጻጸም ለመገምገም፣ የተመዘገቡ ስኬቶችን ለመገንዘብ እና ለቀጣዩ የበጀት ዓመት ግልጽ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ወሳኝ መድረክ ሆኖ አገልግሏል። በመድረኩ የኩባንያው የሥራ መምሪያዎች የዓመቱን የሥራ አፈጻጸም፣ ዋና ዋና ስኬቶች እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶች ሪፖርቶችን ቀርበዋል። በቀረቡትን ሪፖርቶች ላይም ገንቢ ውይይት ተደርጓል፡፡ የብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ክቡር አቶ ደረጄ ዘበነ በመድረኩ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉ ሲሆን በንግግራቸውም በበጀት ዓመቱ የተገኙ ውጤቶች በማበረታታት ፣ ለውጤቱ የተደረገውን ጥረትና የሥራ ቁርጠኝነት በማድነቅ ሁሉም በአንድ ላይ ተባብሮ ከሰራ ከዚህ ዕድገት በላይ ማስመዝገብ እንደሚቻል በጋራ ቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባ አሳስበዋል። በእለቱም የተሻለ አፈጻጸም ላሳዩ ከአዲስ አበባ እና ከ ክልል ቅርንጫፎች የሰርቲፍኬትና የማበረታቻ ሽልማታቸውን ከኩባንያችን ዋና ስራአስፈጻሚ እጅ ተቀብለዋል፡፡
1
10
NICE Insurance conducted a nationwide training session on Strategic Planning and Balanced Scorecard (BSC) Cascading Technique+6
NICE Insurance conducted a nationwide training session on Strategic Planning and Balanced Scorecard (BSC) Cascading Techniques, bringing together All Branch Managers from across the country on August 28, 2026 at Shitaye Suite Hotel. The training focused on strengthening strategic alignment, enhancing performance management, and equipping branch leaders with practical techniques to translate organizational strategy into measurable goals and actionable results. By investing in the knowledge and capabilities of our leaders, NICE continues to build a stronger, more aligned, and performance-driven organization. One Strategy. One Direction. One NICE. #NICEInsurance #StrategicPlanning #BalancedScorecard #BSC #BranchManagers #Leadership #StrategyExecution #PerformanceExcellence #OneNICE
233
11
ለንብረትዎም ሆነ ለንግድዎ የሸሪያ መርሆችን የሚከተለው አስተማማኝ የመድን ሽፋንን ከናይስ የቀረበዉን ቢላል ተካፉል ይሁን ምርጫዎ ! ጁምአ ሙባረክ #ናይስኢንሹራንስ #ቢላልተካፉል
ለንብረትዎም ሆነ ለንግድዎ የሸሪያ መርሆችን የሚከተለው አስተማማኝ የመድን ሽፋንን ከናይስ የቀረበዉን ቢላል ተካፉል ይሁን ምርጫዎ ! ጁምአ ሙባረክ #ናይስኢንሹራንስ #ቢላልተካፉል
208
12
ውድ ደንበኞቻችን ዊንጌት አካባቢ የነበረውን ቅርንጫፋችንን ወደ ራስ ደስታ አካባቢ ወደሚገኘው ራስ ደስታ ቅርንጫፍ የተዘዋወርን መሆናችንን ለመግለፅ እንወዳለን ። በዚሁ ቅርንጫፋችን የተሟላ የመድንሽፋ
ውድ ደንበኞቻችን ዊንጌት አካባቢ የነበረውን ቅርንጫፋችንን ወደ ራስ ደስታ አካባቢ ወደሚገኘው ራስ ደስታ ቅርንጫፍ የተዘዋወርን መሆናችንን ለመግለፅ እንወዳለን ። በዚሁ ቅርንጫፋችን የተሟላ የመድንሽፋን አገልግሎቶችን ማግኘት ትችላላችሁ። ለማንኛውም የኢንሹራንስ ፍላጎትዎ ናይስ ይሁን ምርጫዎ!
201
13
Sin texto...
234
14
ናሽናል ኢንሹራንስ ካምፓኒ ኦፍ ኢትዮጲያ አ.ማ. ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች 1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) የልደት በዓል (መውሊድ) የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛ
ናሽናል ኢንሹራንስ ካምፓኒ ኦፍ ኢትዮጲያ አ.ማ. ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች 1501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ.) የልደት በዓል (መውሊድ) የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል። ኩባንያው ለሁሉም ተደራሽና ትርጉም ያለው የ ኢንሹራንስ አገልግሎት ለማቅረብ ባለው ቁርጠኝነት፣ የሼሪዓ ህጎችን ያከበረ የሚሰጠውን “ቢላል ተካፉል ” ከወለድ ነፃ የ ኢንሹራንስ አገልግሎት እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛችኋል። መውሊድ ሙባረክ! ናይስ ኢነወሹራንስ
242
15
Sin texto...
1
16
ለንብረትዎና ለንግዶ አስተማማኙን ናይስን ስለመረጡ ያለ ምንም ስጋት ሙሉ ትኩረትዎን በስራዎ በእቅድዎ ላይ ያድርጉ! አዲሱ ሳምንት ያቀዱትን የሚያሳኩበት እንዲሆንሎት ከልብ እንመኝሎታለን ለማንኛውም የ
ለንብረትዎና ለንግዶ አስተማማኙን ናይስን ስለመረጡ ያለ ምንም ስጋት ሙሉ ትኩረትዎን በስራዎ በእቅድዎ ላይ ያድርጉ! አዲሱ ሳምንት ያቀዱትን የሚያሳኩበት እንዲሆንሎት ከልብ እንመኝሎታለን ለማንኛውም የኢንሹራንስ ፍላጎትዎ ናይስ ይሁን ምርጫዎ!
214
17
ቅዳሜ ሙሉ ቀን አገልግሎት እንደምንሰጥ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ ? አዎ እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን ይበልጥ ለማገልገል በሁሉም ቅርጫፎቻችን የሙሉ ቀን አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን
ቅዳሜ ሙሉ ቀን አገልግሎት እንደምንሰጥ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ ? አዎ እናንተን ውድ ደንበኞቻችንን ይበልጥ ለማገልገል በሁሉም ቅርጫፎቻችን የሙሉ ቀን አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን። ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ፡፡ በአገልግሎታችን ተደስተው ይመለሳሉ። #NICE #ናይስኢንሹራንስ #30yearsservice #yourfriendlyinsurancecompany
219
18
ለንብረትዎም ሆነ ለንግድዎ የሸሪያ መርሆችን የሚከተለው አስተማማኝ የመድን ሽፋንን ከናይስ የቀረበዉን ቢላል ተካፉል ይሁን ምርጫዎ ! ጁምአ ሙባረክ #ናይስኢንሹራንስ #ቢላልተካፉል
ለንብረትዎም ሆነ ለንግድዎ የሸሪያ መርሆችን የሚከተለው አስተማማኝ የመድን ሽፋንን ከናይስ የቀረበዉን ቢላል ተካፉል ይሁን ምርጫዎ ! ጁምአ ሙባረክ #ናይስኢንሹራንስ #ቢላልተካፉል
220
19
መኪናዎንና ንብረትዎን ብቻ ሳይሆን ለቢዝነስዎም የመድን ዋስትና እንደሚያስፈልጉዎት ያውቁ ይሆን ? አዎ ከንብረትዎ በተጨማሪ በቢዝነስዎ ላይ ሊከሰቱ ከሚችሉ ነገሮች ከናይስ የቢዝነስ ኢንሹራንስ በመግዛ
መኪናዎንና ንብረትዎን ብቻ ሳይሆን ለቢዝነስዎም የመድን ዋስትና እንደሚያስፈልጉዎት ያውቁ ይሆን ? አዎ ከንብረትዎ በተጨማሪ በቢዝነስዎ ላይ ሊከሰቱ ከሚችሉ ነገሮች ከናይስ የቢዝነስ ኢንሹራንስ በመግዛት ካላስፈላጊ ስጋት ነፃ ይሁኑ ናይስ
229
20
እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል! #buhe #ቡሄ #Ethiopia #ኢትዮጵያ
እንኳን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል! #buhe  #ቡሄ  #Ethiopia  #ኢትዮጵያ
259