es
Feedback
𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

Ir al canal en Telegram

- This channel focuses on the Ethiopian University entrance exam to help students achieve better results. • It provides: • Various articles • Photos • Illustrations • Foreign and domestic reference books • Weekly short tests • Education news.

Mostrar más
890
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días
Archivo de publicaciones
ሰላም ተማሪዎች Private class ላይ የምትማሩ ልጆች ነገ አርብ ማታ 2:00 - 3:00 Live program ስለሚኖረን እዛው በመሳተፍ አስፈላጊ ጥያቄዎችን አዘጋጅታችሁ ማንሳት እንዲሁም ከእኛ ደግሞ የሚቀርቡ ጥያቄዎችንና ሃሳቦችን ለመካፈል ዝግጁ ሆናችሁ መገኘት እንዳለባችሁ እናሳስባለን። በተጨማሪም መመዝገብ የምትፈልጉ ልጆች ከታች ያስቀመጥነውን መረጃ መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ። '' የ2ኛው ዙር Private class ምዝገባ ተጀምሯል'' የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1.ከተለያዩ ዓመት የውጡ 𝐔𝐄𝐄 ጥያቄዎችን እንሰራለን። 2. በሳምንት 2 ዙር የ𝐋𝐢𝐯𝐞 ፕሮግራም ይኖረናል። 3.ምክሮች፣ ውይይቶች እና አስተያየት የምንሰጠው እና የምንቀበለው ጊዜ ይኖረናል። 4. የተለያዩ መጽሀፍትን በ𝐏𝐝𝐟 ያገኛሉ            👉𝐓𝐨𝐩 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐃𝐢𝐟𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬 5. የተለያዩ አጠሬራ (𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐧𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐟𝐢𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭𝐬 ) እንሰጣለን። 6.ያልገባቸውን ጥያቄዎችን በመጠየቅ understand የምታደርጉበት ዜዴ አዘጋጅተናል          🔰የትምህርት ዓይነቶች: 📖 CHEMISTRY 📖 BIOLOGY 📖 MATHEMATICS 📖 PHYSICS 📖 ENGLISH ዋጋ፡ 200 ብር ብቻ ለመመዝገብ  👇👇👇 @Sciencespectrum_bot ማሳሰቢያ:-👇👇👇 📖 ትምህርቱን በቀን 25/04/2017ስለምንጀምር ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ በጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 ይህ አገልግሎት ለሁሉም ተማሪዎች እንድደርስ በተለያዩ ግሩፖች  ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

'' የ2ኛው ዙር Private class ምዝገባ ተጀምሯል'' የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1.ከተለያዩ ዓመት የውጡ 𝐔𝐄𝐄 ጥያቄዎችን እንሰራለን። 2. በሳምንት 2 ዙር የ𝐋𝐢𝐯𝐞 ፕሮግራም ይኖረናል። 3.ምክሮች፣ ውይይቶች እና አስተያየት የምንሰጠው እና የምንቀበለው ጊዜ ይኖረናል። 4. የተለያዩ መጽሀፍትን በ𝐏𝐝𝐟 ያገኛሉ            👉𝐓𝐨𝐩 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐃𝐢𝐟𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬 5. የተለያዩ አጠሬራ (𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐧𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐟𝐢𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭𝐬 ) እንሰጣለን። 6.ያልገባቸውን ጥያቄዎችን በመጠየቅ understand የምታደርጉበት ዜዴ አዘጋጅተናል          🔰የትምህርት ዓይነቶች: 📖 CHEMISTRY 📖 BIOLOGY 📖 MATHEMATICS 📖 PHYSICS 📖 ENGLISH ዋጋ፡ 200 ብር ብቻ ለመመዝገብ  👇👇👇 @Sciencespectrum_bot ማሳሰቢያ:-👇👇👇 📖 ትምህርቱን በቀን 25/04/2017ስለምንጀምር ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ በጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 ይህ አገልግሎት ለሁሉም ተማሪዎች እንድደርስ በተለያዩ ግሩፖች  ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

Extreme Physics Grade 10 New Curriculum.pdf14.02 MB

Extreme Physics Grade 9 New Curriculum.pdf18.28 MB

Experiential Knowledge 1. Sensory Perception:    • Sensory perception is a primary source of experiential knowledge.    • It involves gathering information through our senses: sight, touch, hearing, etc.    • This raises questions about the reliability and interpretation of what we perceive. 2. Introspection:    • Introspection is a unique form of self-examination that allows individuals to explore their internal thoughts and feelings.    • It can be likened to a "sixth sense" that provides insight into our mental states.    • For example, when describing pain to a doctor, one relies on introspection to articulate the nature of the experience (e.g., "sharp pain that starts here and stops there").    • The doctor cannot directly experience the patient's pain and must depend on the patient's introspective account, highlighting the subjective nature of personal experiences. 3. Memory:    • Memory functions like a recording device, capturing events in the order they occur.    • It allows individuals to recall past experiences, but memories can be influenced by various factors, including time and context. 4. Testimony:    • Testimonies, particularly from written sources, tend to be more reliable than oral accounts.    • The reliability of testimonies depends on the integrity of the source (author or publisher) and their methods of gathering facts. ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

ከአጨበርባሪ ግለሰቦች ራሳችሁን ይጠብቁ  ! አንድ ግለሰብ ስሙ ዳንኤል አበራ ወልደ (Daniel Abera Wolde) አካውንት ቁጥሩ (1000518310007) user name (@osmanthus8) ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ በእኛ ማስታወቂያ ውሸት መረጃ በመላክ ማጭበርበር ጀምሯል ስለዚህ ከእነዚህ አይነት ሰዎች ራሳችሁን እንድትቆጠቡ እና ማስታወቂያው ላይ ያለው ሙሉ መረጃ ትክክለኛውን የእኛ መሆኑን ማረጋገጥ እንዳለባችሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ለመመዝገብ  👇👇👇 @Sciencespectrum_bot ማሳሰቢያ:-👇👇👇 📖 ትምህርቱን በቀን 25/04/2017ስለምንጀምር ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ በጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 ይህ አገልግሎት ለሁሉም ተማሪዎች እንድደርስ በተለያዩ ግሩፖች  ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

Protect Yourself from Scammers! We want to inform you about an individual named Daniel Abera Wolde (account number: 1000518310007, username: @osmanthus8) who has been sending false information through our advertisements since yesterday. Please be cautious and verify that all information in advertisements is accurate and genuine. To register, please contact us at: 👇 @Sciencespectrum_bot Important Note: 👇👇👇 📖 Our course will begin on 25/04/2017. We encourage you to register early so you don’t miss out on valuable lessons. 🙏 Please help us spread the word by sharing this service in various groups so that it reaches all students. Thank you ! ╔═════════════╗    @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 🗨️ Comment         ➣Forward             𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌               ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔   𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉 !

📢 እንደምን አደራችሁ፣ ዛሬ ወሳኝ በሆነ ርዕስ ላይ የተጻፈ ጹሑፉ ላጋራችሁ ነው፤ ለመሆኑ ፕረዘንቴሽን ላይ የሚፈጠረውን ፍርሀትን እንዴት ማስወገድ እንችላለን❓ Here it is ...🙌🏾 ፕረዘንቴሽን በትምህርት ሂወታችን ውስጥ ከሚያጋጥሙን ሂደቶችና የመፈተኛ መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው።በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ላይ መምህራን አሳሳይንመንቶችን፣ ፕሮጀክቶችን፣ የምርምር ስራዎችን እና የመሳሰሉትን ተማሪዎች በክላስ ውስጥ ፕረዘንት እንዲያደርጉ ይጠይቃሉ፡፡ ከትምህርት አለም ውጪም በተለያዮ የስራ ጉዳዮች ላይ ፕረዘንት እንድናደርግ ሊጠበቅብን ይችላል፡፡ ታዲያ በፕረዘንቴሽን ጊዜ የብዙዎች ችግር ፍርሀት ነው፡፡ሰው ፊት ቆሞ የመናገር ፍርሀት፡፡ የፕረዘንቴሽን ፍርሀት የብዙ ሰዎች ችግር ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት እስከ 80% የሚሆኑት ሰዎች ጋር ያለ ችግር ነው፡፡ በእርግጥ ችግር ነው ተብሎም ሊነሳም አይችል ይሆናል፡፡ ምክንያቱም መምህራንን ጨምሮ የ public speaking ልምድ ያላቸው አርቲስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ የሀይማኖት መሪዎች ሁሉ የሚጋሩት common ስሜት ስለሆነ ነው፡፡ ይህ የፕረዘንቴሽን (public speaking) ፍርሀት ጤናማ ስሜት ነው፡፡ የሁሉም ሰው የጋራ ሰሜትና እንዲያውም የራሱ ጥቅሞችም ያሉት ስሜት ነው፡፡ ችግር የሚሆነው ፍርሀቱ በጣም ከበዛና ቅጥ ካጣ ነው፡፡ የሚከተሉት መንገዶች የፕረዘንቴሽንን ፍርሀት ለመቀነስና ውጤታማ ፕረዘንቴሽን ለማድረግ ያግዛሉ፡፡ 1. የፕረዘንቴሽን ፍርሀት ጤናማና common ስሜት እንደሆነ መረዳት። Literally ሁሉም ሰው ይፈራል፡፡ ልዮነቱ አንዳንዶች ማኔጅ ያደርጉታል አንዳንዶች አያደርጉትም፡፡ይህ የፍርሀት ስሜት ሊያስደነግጠን ሳይሆን በደንብ እንድንዘጋጅ ሊያመላክተን ይገባል፡፡ፍርሀት ጥቅም አለው፡፡ ይሄውም ባዮሎጂካሊ በሰውነታችን ውስጥ የሆርሞንን መጠን ከፍ በማድረግ የበለጠ ኢነርጂ እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ 2. ፕረዘንቴሽን ልምምድ (rehearsal ) ፕረዘንቴሽን ልምምድ ይፈልጋል፡፡ ፕረዘንት የምናደርገውን ነገር በደንብ ማወቃችንን፣ ቋንቋችንን፣ ድምፃችንን እንዲሁም ሰአት አጠቃቀማችንን የምናስተካክለው በልምምድ ነው። ፕረዘንት የሚያደርግ ሰው ልክ እንደ መድረክ ተዋናይ ነው፡፡ ፕረዘንቴሽንም በራሱ በተወሰነ መንገድ ትወና ነው፡፡ . በመሆኑም ማንም ተዋናይ በደንብ ሳይለማመድ መድረክ ላይ እንደማይወጣ ሁሉ ፕረዘንት የሚያደርግ ሰውም በበቂ ሁኔታ ልምምድ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በምንለማመድበት ጊዜ ጓደኞቻችን ፊት ሊሆን ይችላል ወይም ብቻችንን ቆመን ሰው ፊት እንዳለን በማሰብ መለማመድ ይቻላል፡፡" Practice makes perfect" 3. መረጋጋት፣ እራስን ማረጋጋት 4. በቂ አየር መውሰድ ፣ መተንፈስ 5. ፕረዘንት የምናደርግበትን ቦታና መምህራኑን ቀድሞ ማወቅ፡፡ ይህም ሲባል ፕረዘንት የምናደርግበት ቦታ ቀደም ብለን በመሄድ ማየትና የምንቆምበትን ቦታ ስሜቱን መረዳት ነው፡፡ 6. አለባበስን ማስተካከል፡፡ ጥሩ አለባበስ በራስ መተማመንን ይጨምራል፡፡ 7. ፕረዘንት የማድረግ ፍላጎትን ማዳበር፣ ይህም ሲባል ፕረዘንቴሽንን እንደ ግዴታ ሳይሆን የሰራነውን ነገር ለሰዎች እንደምናሳይበት እንደ ጥሩ አጋጣሚ መውሰድ፡፡ 8. በቂ አረፍት ወስዶ መገኘት 9. ቀደም ብሎ መገኘት (አለማርፈድ) 10. ከመጀመሪያው ውጤታማ ስራ መስራት፡፡ ምክንያቱም የአንዳንዶች የፍርሀት ምንጭ በቂ ስራ ካለመስራትና ካለመዘጋጀት ነው፡፡ Thank you ! ╔═════════════╗    @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 🗨️ Comment         ➣Forward             𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌               ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔   𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉 !

2016 Biology UEE Join us @qubeeacademy .pdf1.73 MB

'' የ2ኛው ዙር Private class ምዝገባ ተጀምሯል'' የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1.ከተለያዩ ዓመት የውጡ 𝐔𝐄𝐄 ጥያቄዎችን እንሰራለን። 2. በሳምንት 2 ዙር የ𝐋𝐢𝐯𝐞 ፕሮግራም ይኖረናል። 3.ምክሮች፣ ውይይቶች እና አስተያየት የምንሰጠው እና የምንቀበለው ጊዜ ይኖረናል። 4. የተለያዩ መጽሀፍትን በ𝐏𝐝𝐟 ያገኛሉ            👉𝐓𝐨𝐩 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐃𝐢𝐟𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬 5. የተለያዩ አጠሬራ (𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐧𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐟𝐢𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭𝐬 ) እንሰጣለን። 6.ያልገባቸውን ጥያቄዎችን በመጠየቅ understand የምታደርጉበት ዜዴ አዘጋጅተናል          🔰የትምህርት ዓይነቶች: 📖 CHEMISTRY 📖 BIOLOGY 📖 MATHEMATICS 📖 PHYSICS 📖 ENGLISH ዋጋ፡ 200 ብር ብቻ ለመመዝገብ 👇👇👇 @Sciencespectrum_bot ማሳሰቢያ:-👇👇👇 📖 ትምህርቱን በቀን 25/04/2017ስለምንጀምር ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ በጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 ይህ አገልግሎት ለሁሉም ተማሪዎች እንድደርስ በተለያዩ ግሩፖች  ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

በዚሁ ዜዴ የlogarithm ህጎችን የተረዳ #like.

𝗟𝗼𝗴𝗮𝗿𝗶𝘁𝗵𝗺 𝗣𝗿𝗼𝗽𝗲𝗿𝘁𝗶𝗲𝘀 log(👀) = log(👁️) + log (👁️) log(🏇) = log(🏃🏻‍♂️) - log(🐎) log(😅) =💧log(😄) log(💕) = ❤️log(❤️) log(🙃) = - log(🙂) Thank you ! ╔═════════════╗    @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 🗨️ Comment         ➣Forward             𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌               ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔   𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉 !

Here’s an explanation and examples of the usage of although, even though, though, as soon as, and so as to in English 1. Although Meaning: Used to introduce a contrast or concession. Usage: Often at the beginning or middle of a sentence. Example: Although it was raining, we went for a walk. She managed to finish the project, although it was challenging. 2. Even though Meaning: Similar to although, but stronger and more emphatic. Usage: Highlights a stronger contrast. Example: Even though he studied hard, he didn’t pass the exam. She kept smiling even though she was upset. 3. Though Meaning: Similar to although, but more informal. Can also be used as an adverb meaning "however." Usage: Commonly used in conversation. Example: Though it was late, he kept working. The movie was great; it was a bit too long, though. (as an adverb 4. As soon as Meaning: Indicates something happening immediately after another action. Usage: Followed by a clause. Example: Call me as soon as you arrive. As soon as the bell rang, the students left the classroom 5. So as to Meaning: Used to indicate purpose or intention. Usage: Often followed by an infinitive verb. Example: He left early so as to catch the train. She explained it clearly so as not to confuse anyone. 🚨 ማሳሰቢያ 🚨 አዲስ ነገር post የሚደረገው ከ 25 በላይ reaction ሲኖር ነው። ስለዚህ like በማረግ አበረታቱን። Thank you ! ╔═════════════╗    @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 🗨️ Comment         ➣Forward             𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌               ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔   𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉 !

የቻነላችን ስሙን የቀየርንበት ምክንያት ከዚህ በፊት ለአንድ አከባቢ (Geographical region) የተከፈተ ብሆንም ለትንሽ ወራት ከላይ በpollu ላይ እንዳያችሁት ሙሉ የኢትዮጵያዊያ ተማሪዎችን እንጠቀመ ተስፋ እናደርጋለን። አሁን ደግሞ በጣም Smart የሆኑ ቶፕኮችን አዘጋጅተናል። ስለዚህ በዚሁ Official ቻነላችን እንዲሁም በprivate class ለሚማሩ ልጆችም በተለየ ዝግጅት እናቀርባለን። ከእናንተ የሚጠበቀው ቻነላችንን ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ማሳየት ብቻ ስለሆነ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ የሚለውን በጥብቅ እናሳስባለን። Thank you ! 🗨️ Comment           ➣Forward             𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

👉𝐀𝐁𝐎 𝐛𝐥𝐨𝐨𝐝 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩 𝐬𝐲𝐬𝐭𝐞𝐦
👉𝐀𝐁𝐎 𝐛𝐥𝐨𝐨𝐝 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩 𝐬𝐲𝐬𝐭𝐞𝐦

Repost from N/a
👉𝐀𝐁𝐎 𝐛𝐥𝐨𝐨𝐝 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩 𝐬𝐲𝐬𝐭𝐞𝐦
👉𝐀𝐁𝐎 𝐛𝐥𝐨𝐨𝐝 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩 𝐬𝐲𝐬𝐭𝐞𝐦

☝️☝️ ሁላችሁም ምረጡ በቁጥራችሁ መሰረት materialችን እናቀርብላችኋለን