es
Feedback
𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

Ir al canal en Telegram

- This channel focuses on the Ethiopian University entrance exam to help students achieve better results. • It provides: • Various articles • Photos • Illustrations • Foreign and domestic reference books • Weekly short tests • Education news.

Mostrar más
890
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días
Archivo de publicaciones
'' በ2ኛው ዙር Private class ምዝገባ ብዙዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ እናንተም ይመዝገቡ'' የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1.ከተለያዩ ዓመት የውጡ 𝐔𝐄𝐄 ጥያቄዎችን እንሰራለን። 2. በሳምንት 2 ዙር የ𝐋𝐢𝐯𝐞 ፕሮግራም ይኖረናል። 3.ምክሮች፣ ውይይቶች እና አስተያየት የምንሰጠው እና የምንቀበለው ጊዜ ይኖረናል። 4. የተለያዩ መጽሀፍትን በ𝐏𝐝𝐟 ያገኛሉ            👉𝐓𝐨𝐩 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐃𝐢𝐟𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬 5. የተለያዩ አጠሬራ (𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐧𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐟𝐢𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭𝐬 ) እንሰጣለን። 6.ያልገባቸውን ጥያቄዎችን በመጠየቅ understand የምታደርጉበት ዜዴ አዘጋጅተናል          🔰የትምህርት ዓይነቶች: 📖 CHEMISTRY 📖 BIOLOGY 📖 MATHEMATICS 📖 PHYSICS 📖 ENGLISH ዋጋ፡ 200 ብር ብቻ ለመመዝገብ  👇👇👇 @Sciencespectrum_bot ማሳሰቢያ:-👇👇👇 📖 ትምህርቱን በቀን 25/04/2017ስለጀመርን ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ በጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 ይህ አገልግሎት ለሁሉም ተማሪዎች እንድደርስ በተለያዩ ግሩፖች  ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

Top Biology Grade 11 (1).pdf56.13 MB

🌀Sodium➡️ ➖Sodium is a soft, silvery color, and highly reactive alkali metal. ➖In the periodic table, Sodium is kept in group 1, as it has single electron in its outer shell. ➖The symbol of sodium is ‘Na,’ which has been actually taken from Latin word ‘natrium.’ ➖In terms of abundance, sodium is the sixth element found in the Earth's crust. ➖Sodium exists in various minerals including feldspars, sodalite, and rock salt (NaCl). ➖In 1807, Humphry Davy first isolated sodium by the electrolysis of sodium hydroxide. ➖By the time, 20 isotopes of sodium are known, but among all, only 23Na is stable. ✅Salient Features of Sodium ➖Sodium metal a soft element that be can be easily cut with a knife. ➖Sodium is a good conductor of heat and electricity. ➖Because of having low atomic mass and large atomic radius, sodium is one of the least dense elements (third least dense element – first two are lithium and potassium). ➖Sodium can float on water. ➖Sodium along its compounds glow yellow (see image below). ➖Sodium compounds have very high commercial importance and have high demand in the industries of glass, paper, soap, and textiles. ✅Occurrence of Sodium ➖The crust of Earth contains about 2.27% sodium. ➖Sodium is the 5th most abundant metal; other four are aluminum, iron, calcium, and magnesium. ➖In the oceanic water, about 1.08 × 104 milligrams sodium found in per liter. ➖Sodium does not found as a pure element, as it is highly reactive. ✅Uses of Sodium ➖Sodium chloride is highly useful for anti-icing and de-icing as well as a preservative. In cooking, sodium bicarbonate is used. Sodium and some of its compounds are used in medicines. In comparison to potassium (which is a better ion), sodium is more frequently used because of its lower price and atomic weight. In organic chemistry, sodium hydride is used as various reactions. Metallic sodium is principally used for the production of sodium borohydride, sodium triphenylphosphine, azide, indigo, etc. In some fast reactors, liquid sodium is used as a heat transfer fluid because of having the property of good heat conductivity. Sodium is also an essential mineral for the human health, as it regulates blood pressure, blood volume, osmotic equilibrium, and pH value. The minimum amount of 500 milligrams sodium is required every day for a healthy human body. 🗨️ Comment         ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌

የምሁራን መፍለቂያው ሊቃ *** ለሀገር አቀፍ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎቹ አንዳቸውም ወድቀው አያውቁም፤ ቤተሰባዊነት፣ አሳታፊነት እና የነገ ተስፋ የትምህርት ቤቱ ምሦሶ ናቸው፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን የሚገኘው ሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት በርካታ ምሁራንን በማፍራት ይታወቃል። በወላይታ ልማት ማህበር የሚተዳደረው ትምህርት ቤቱ በ2005 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎቹን ሀገር አቀፍ ፈተና ሲያስፈትን በትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ነጥብ ከፍተኛው 594 ዝቅተኛው ደግሞ 413 ነበር። ትምህርት ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለተከታታይ 11 ዓመታት ተማሪዎቹን በማስፈተን ሁሉንም ማሳለፍ መቻሉን የወላይታ ልማት ማህበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሰፋ ናና ለኢቢሲ ዶት ስትሪም ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎቻቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ የስራ ኃላፊነት እንዲሁም በክልሉ ማህበረሰቡን በሚጠቅሙ ስራዎች ላይ በመሰማራት እያገለገሉ እንደሚገኙም አቶ አሰፋ ጠቅሰዋል፡፡ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ቆራጥ የሥራ ባህል ለመጣው ውጤት ጉልህ ሚና መጫወቱን ዋና ስራ አስፈፃሚው አንስተዋል፡፡ በተጨማሪም ትምህርት ቤቱ አዳሪ በመሆኑ ተማሪዎቹ ሙሉ በሙሉ ትኩረታቸው ትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲሆን ማስቻሉንም አክለዋል፡፡ ጠንካራ አመራር፣ ብቁ መምህራን፣ ጠንካራ እና ተደጋጋሚ መመዘኛዎች፣ የተማሪዎች የንባብ ባሕል መዳበር፣ የመማሪያ ግብዓት መሟላት እና የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ለትምህርት ቤቱ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ይገልፃሉ፡፡ በእውቀት የበቁ ተማሪዎችን ማፍራት የትምህርት ተቋማት ለሀገራቸው የሚያበረክቱት ስጦታ መሆኑን በመግለጽ፤ ሊቃም ይህን ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡ ምንጭ፡ ኢቢሲ ወላይታዎች አላችሁ? የሚያኮራ ታሪክ ስላላችሁ Like አድርጉት። 🗨️ Comment         ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

የምሁራን መፍለቂያው ሊቃ *** ለሀገር አቀፍ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎቹ አንዳቸውም ወድቀው አያውቁም፤ ቤተሰባዊነት፣ አሳታፊነት እና የነገ ተስፋ የትምህርት ቤቱ ምሦሶ ናቸው፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
+3
የምሁራን መፍለቂያው ሊቃ *** ለሀገር አቀፍ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎቹ አንዳቸውም ወድቀው አያውቁም፤ ቤተሰባዊነት፣ አሳታፊነት እና የነገ ተስፋ የትምህርት ቤቱ ምሦሶ ናቸው፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን የሚገኘው ሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት በርካታ ምሁራንን በማፍራት ይታወቃል። በወላይታ ልማት ማህበር የሚተዳደረው ትምህርት ቤቱ በ2005 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎቹን ሀገር አቀፍ ፈተና ሲያስፈትን በትምህርት ቤቱ የተመዘገበው ነጥብ ከፍተኛው 594 ዝቅተኛው ደግሞ 413 ነበር። ትምህርት ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለተከታታይ 11 ዓመታት ተማሪዎቹን በማስፈተን ሁሉንም ማሳለፍ መቻሉን የወላይታ ልማት ማህበር ዋና ሥራ አስፈፃሚ አሰፋ ናና ለኢቢሲ ዶት ስትሪም ተናግረዋል፡፡ ተማሪዎቻቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ የስራ ኃላፊነት እንዲሁም በክልሉ ማህበረሰቡን በሚጠቅሙ ስራዎች ላይ በመሰማራት እያገለገሉ እንደሚገኙም አቶ አሰፋ ጠቅሰዋል፡፡ የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ ቆራጥ የሥራ ባህል ለመጣው ውጤት ጉልህ ሚና መጫወቱን ዋና ስራ አስፈፃሚው አንስተዋል፡፡ በተጨማሪም ትምህርት ቤቱ አዳሪ በመሆኑ ተማሪዎቹ ሙሉ በሙሉ ትኩረታቸው ትምህርታቸው ላይ ብቻ እንዲሆን ማስቻሉንም አክለዋል፡፡ ጠንካራ አመራር፣ ብቁ መምህራን፣ ጠንካራ እና ተደጋጋሚ መመዘኛዎች፣ የተማሪዎች የንባብ ባሕል መዳበር፣ የመማሪያ ግብዓት መሟላት እና የባለድርሻ አካላት ቅንጅት ለትምህርት ቤቱ ውጤታማነት አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ይገልፃሉ፡፡ በእውቀት የበቁ ተማሪዎችን ማፍራት የትምህርት ተቋማት ለሀገራቸው የሚያበረክቱት ስጦታ መሆኑን በመግለጽ፤ ሊቃም ይህን ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል፡፡ ምንጭ፡ ኢቢሲ

𝑷𝒉𝒚𝒔𝒊𝒄𝒔 𝒔𝒉𝒐𝒓𝒕 𝒏𝒐𝒕𝒆 ▎𝑬𝒍𝒂𝒔𝒕𝒊𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒂𝒏𝒅 𝑷𝒍𝒂𝒔𝒕𝒊𝒄𝒊𝒕𝒚 𝑬𝒍𝒂𝒔𝒕𝒊𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒊𝒔 𝒕𝒉𝒆 𝒂𝒃𝒊𝒍𝒊𝒕𝒚 𝒐𝒇 𝒂 𝒎𝒂𝒕𝒆𝒓𝒊𝒂𝒍 𝒕𝒐 𝒓𝒆𝒕𝒖𝒓𝒏 𝒕𝒐 𝒊𝒕𝒔 𝒐𝒓𝒊𝒈𝒊𝒏𝒂𝒍 𝒔𝒉𝒂𝒑𝒆 𝒂𝒇𝒕𝒆𝒓 𝒃𝒆𝒊𝒏𝒈 𝒔𝒕𝒓𝒆𝒕𝒄𝒉𝒆𝒅 𝒐𝒓 𝒄𝒐𝒎𝒑𝒓𝒆𝒔𝒔𝒆𝒅. 𝑭𝒐𝒓 𝒆𝒙𝒂𝒎𝒑𝒍𝒆, 𝒘𝒉𝒆𝒏 𝒚𝒐𝒖 𝒔𝒕𝒓𝒆𝒕𝒄𝒉 𝒂 𝒓𝒖𝒃𝒃𝒆𝒓 𝒃𝒂𝒏𝒅, 𝒊𝒕 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒈𝒐 𝒃𝒂𝒄𝒌 𝒕𝒐 𝒊𝒕𝒔 𝒐𝒓𝒊𝒈𝒊𝒏𝒂𝒍 𝒔𝒉𝒂𝒑𝒆 𝒐𝒏𝒄𝒆 𝒚𝒐𝒖 𝒓𝒆𝒍𝒆𝒂𝒔𝒆 𝒊𝒕. 𝑷𝒍𝒂𝒔𝒕𝒊𝒄𝒊𝒕𝒚, 𝒐𝒏 𝒕𝒉𝒆 𝒐𝒕𝒉𝒆𝒓 𝒉𝒂𝒏𝒅, 𝒊𝒔 𝒕𝒉𝒆 𝒂𝒃𝒊𝒍𝒊𝒕𝒚 𝒐𝒇 𝒂 𝒎𝒂𝒕𝒆𝒓𝒊𝒂𝒍 𝒕𝒐 𝒖𝒏𝒅𝒆𝒓𝒈𝒐 𝒑𝒆𝒓𝒎𝒂𝒏𝒆𝒏𝒕 𝒅𝒆𝒇𝒐𝒓𝒎𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒘𝒉𝒆𝒏 𝒂 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆 𝒊𝒔 𝒂𝒑𝒑𝒍𝒊𝒆𝒅. 𝑻𝒉𝒊𝒔 𝒎𝒆𝒂𝒏𝒔 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒐𝒏𝒄𝒆 𝒕𝒉𝒆 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆 𝒊𝒔 𝒓𝒆𝒎𝒐𝒗𝒆𝒅, 𝒕𝒉𝒆 𝒎𝒂𝒕𝒆𝒓𝒊𝒂𝒍 𝒅𝒐𝒆𝒔 𝒏𝒐𝒕 𝒓𝒆𝒕𝒖𝒓𝒏 𝒕𝒐 𝒊𝒕𝒔 𝒐𝒓𝒊𝒈𝒊𝒏𝒂𝒍 𝒔𝒉𝒂𝒑𝒆. 𝑨𝒏 𝒆𝒙𝒂𝒎𝒑𝒍𝒆 𝒐𝒇 𝒑𝒍𝒂𝒔𝒕𝒊𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒊𝒔 𝒎𝒐𝒍𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒄𝒍𝒂𝒚; 𝒐𝒏𝒄𝒆 𝒚𝒐𝒖 𝒔𝒉𝒂𝒑𝒆 𝒊𝒕, 𝒊𝒕 𝒔𝒕𝒂𝒚𝒔 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒘𝒂𝒚. ▎𝑬𝒍𝒂𝒔𝒕𝒊𝒄𝒊𝒕𝒚 𝒂𝒏𝒅 𝑺𝒕𝒂𝒕𝒊𝒄 𝑬𝒒𝒖𝒊𝒍𝒊𝒃𝒓𝒊𝒖𝒎 𝒐𝒇 𝑹𝒊𝒈𝒊𝒅 𝑩𝒐𝒅𝒚 𝑺𝒕𝒂𝒕𝒊𝒄 𝒆𝒒𝒖𝒊𝒍𝒊𝒃𝒓𝒊𝒖𝒎 𝒓𝒆𝒇𝒆𝒓𝒔 𝒕𝒐 𝒂 𝒔𝒕𝒂𝒕𝒆 𝒘𝒉𝒆𝒓𝒆 𝒂 𝒓𝒊𝒈𝒊𝒅 𝒃𝒐𝒅𝒚 𝒊𝒔 𝒂𝒕 𝒓𝒆𝒔𝒕 𝒂𝒏𝒅 𝒂𝒍𝒍 𝒕𝒉𝒆 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆𝒔 𝒂𝒄𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒐𝒏 𝒊𝒕 𝒂𝒓𝒆 𝒃𝒂𝒍𝒂𝒏𝒄𝒆𝒅. 𝑰𝒏 𝒕𝒉𝒊𝒔 𝒔𝒕𝒂𝒕𝒆, 𝒕𝒉𝒆 𝒔𝒖𝒎 𝒐𝒇 𝒂𝒍𝒍 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆𝒔 𝒂𝒏𝒅 𝒕𝒉𝒆 𝒔𝒖𝒎 𝒐𝒇 𝒂𝒍𝒍 𝒕𝒐𝒓𝒒𝒖𝒆𝒔 (𝒓𝒐𝒕𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒂𝒍 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆𝒔) 𝒂𝒄𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒐𝒏 𝒕𝒉𝒆 𝒃𝒐𝒅𝒚 𝒂𝒓𝒆 𝒛𝒆𝒓𝒐. 𝑭𝒐𝒓 𝒆𝒙𝒂𝒎𝒑𝒍𝒆, 𝒂 𝒃𝒐𝒐𝒌 𝒓𝒆𝒔𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒐𝒏 𝒂 𝒕𝒂𝒃𝒍𝒆 𝒊𝒔 𝒊𝒏 𝒔𝒕𝒂𝒕𝒊𝒄 𝒆𝒒𝒖𝒊𝒍𝒊𝒃𝒓𝒊𝒖𝒎 𝒃𝒆𝒄𝒂𝒖𝒔𝒆 𝒕𝒉𝒆 𝒈𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏𝒂𝒍 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆 𝒑𝒖𝒍𝒍𝒊𝒏𝒈 𝒊𝒕 𝒅𝒐𝒘𝒏 𝒊𝒔 𝒃𝒂𝒍𝒂𝒏𝒄𝒆𝒅 𝒃𝒚 𝒕𝒉𝒆 𝒏𝒐𝒓𝒎𝒂𝒍 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆 𝒇𝒓𝒐𝒎 𝒕𝒉𝒆 𝒕𝒂𝒃𝒍𝒆 𝒑𝒖𝒔𝒉𝒊𝒏𝒈 𝒊𝒕 𝒖𝒑. ▎𝑫𝒆𝒏𝒔𝒊𝒕𝒚 𝒂𝒏𝒅 𝑺𝒑𝒆𝒄𝒊𝒇𝒊𝒄 𝑮𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒚 𝑫𝒆𝒏𝒔𝒊𝒕𝒚 𝒊𝒔 𝒂 𝒎𝒆𝒂𝒔𝒖𝒓𝒆 𝒐𝒇 𝒉𝒐𝒘 𝒎𝒖𝒄𝒉 𝒎𝒂𝒔𝒔 𝒊𝒔 𝒄𝒐𝒏𝒕𝒂𝒊𝒏𝒆𝒅 𝒊𝒏 𝒂 𝒈𝒊𝒗𝒆𝒏 𝒗𝒐𝒍𝒖𝒎𝒆. 𝑰𝒕 𝒊𝒔 𝒄𝒂𝒍𝒄𝒖𝒍𝒂𝒕𝒆𝒅 𝒃𝒚 𝒅𝒊𝒗𝒊𝒅𝒊𝒏𝒈 𝒎𝒂𝒔𝒔 𝒃𝒚 𝒗𝒐𝒍𝒖𝒎𝒆 (𝑫𝒆𝒏𝒔𝒊𝒕𝒚 = 𝑴𝒂𝒔𝒔/𝑽𝒐𝒍𝒖𝒎𝒆). 𝑺𝒑𝒆𝒄𝒊𝒇𝒊𝒄 𝒈𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒚 𝒊𝒔 𝒂 𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐 𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒄𝒐𝒎𝒑𝒂𝒓𝒆𝒔 𝒕𝒉𝒆 𝒅𝒆𝒏𝒔𝒊𝒕𝒚 𝒐𝒇 𝒂 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆 𝒕𝒐 𝒕𝒉𝒆 𝒅𝒆𝒏𝒔𝒊𝒕𝒚 𝒐𝒇 𝒘𝒂𝒕𝒆𝒓. 𝑰𝒇 𝒂 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒕𝒂𝒏𝒄𝒆 𝒉𝒂𝒔 𝒂 𝒔𝒑𝒆𝒄𝒊𝒇𝒊𝒄 𝒈𝒓𝒂𝒗𝒊𝒕𝒚 𝒍𝒆𝒔𝒔 𝒕𝒉𝒂𝒏 1, 𝒊𝒕 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒇𝒍𝒐𝒂𝒕 𝒊𝒏 𝒘𝒂𝒕𝒆𝒓; 𝒊𝒇 𝒊𝒕'𝒔 𝒈𝒓𝒆𝒂𝒕𝒆𝒓 𝒕𝒉𝒂𝒏 1, 𝒊𝒕 𝒘𝒊𝒍𝒍 𝒔𝒊𝒏𝒌. ▎𝑺𝒕𝒓𝒆𝒔𝒔 𝒂𝒏𝒅 𝑺𝒕𝒓𝒂𝒊𝒏 𝑺𝒕𝒓𝒆𝒔𝒔 𝒊𝒔 𝒅𝒆𝒇𝒊𝒏𝒆𝒅 𝒂𝒔 𝒕𝒉𝒆 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆 𝒂𝒑𝒑𝒍𝒊𝒆𝒅 𝒑𝒆𝒓 𝒖𝒏𝒊𝒕 𝒂𝒓𝒆𝒂 𝒐𝒇 𝒂 𝒎𝒂𝒕𝒆𝒓𝒊𝒂𝒍. 𝑰𝒕 𝒎𝒆𝒂𝒔𝒖𝒓𝒆𝒔 𝒉𝒐𝒘 𝒎𝒖𝒄𝒉 𝒊𝒏𝒕𝒆𝒓𝒏𝒂𝒍 𝒇𝒐𝒓𝒄𝒆 𝒊𝒔 𝒃𝒆𝒊𝒏𝒈 𝒆𝒙𝒆𝒓𝒕𝒆𝒅 𝒘𝒊𝒕𝒉𝒊𝒏 𝒂𝒏 𝒐𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕 𝒘𝒉𝒆𝒏 𝒊𝒕 𝒊𝒔 𝒔𝒖𝒃𝒋𝒆𝒄𝒕𝒆𝒅 𝒕𝒐 𝒂𝒏 𝒆𝒙𝒕𝒆𝒓𝒏𝒂𝒍 𝒍𝒐𝒂𝒅. 𝑻𝒉𝒆 𝒇𝒐𝒓𝒎𝒖𝒍𝒂 𝒇𝒐𝒓 𝒔𝒕𝒓𝒆𝒔𝒔 𝒊𝒔 𝑺𝒕𝒓𝒆𝒔𝒔 = 𝑭𝒐𝒓𝒄𝒆/𝑨𝒓𝒆𝒂. 𝑺𝒕𝒓𝒂𝒊𝒏 𝒊𝒔 𝒕𝒉𝒆 𝒎𝒆𝒂𝒔𝒖𝒓𝒆 𝒐𝒇 𝒅𝒆𝒇𝒐𝒓𝒎𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒓𝒆𝒑𝒓𝒆𝒔𝒆𝒏𝒕𝒊𝒏𝒈 𝒕𝒉𝒆 𝒅𝒊𝒔𝒑𝒍𝒂𝒄𝒆𝒎𝒆𝒏𝒕 𝒃𝒆𝒕𝒘𝒆𝒆𝒏 𝒑𝒂𝒓𝒕𝒊𝒄𝒍𝒆𝒔 𝒊𝒏 𝒂 𝒎𝒂𝒕𝒆𝒓𝒊𝒂𝒍 𝒃𝒐𝒅𝒚. 𝑰𝒕 𝒊𝒔 𝒄𝒂𝒍𝒄𝒖𝒍𝒂𝒕𝒆𝒅 𝒂𝒔 𝒕𝒉𝒆 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒈𝒆 𝒊𝒏 𝒍𝒆𝒏𝒈𝒕𝒉 𝒅𝒊𝒗𝒊𝒅𝒆𝒅 𝒃𝒚 𝒕𝒉𝒆 𝒐𝒓𝒊𝒈𝒊𝒏𝒂𝒍 𝒍𝒆𝒏𝒈𝒕𝒉 (𝑺𝒕𝒓𝒂𝒊𝒏 = 𝑪𝒉𝒂𝒏𝒈𝒆 𝒊𝒏 𝑳𝒆𝒏𝒈𝒕𝒉/𝑶𝒓𝒊𝒈𝒊𝒏𝒂𝒍 𝑳𝒆𝒏𝒈𝒕𝒉). 🗨️ Comment ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

የግራፊክስ ዲዛይን ሙሉ ኮርስ 😄😄Code 729 ✅ይህ ተፈላጊ ብዙ ስራዎች የሚሰሩበትን የ ግራፊክስ ዲዛይን (Graphics design ) ኘው ✅ውድ የቻናልችን ቤተሰቦች ይሄ በአማርኛ እና በግልፅ የተብራራ ቪዲዮ ነው 🌐🌐🔰ለመጀመር በዝግጅት ላይ ያላችሁ እንዲሁም የፎቶሾፕ ክህሎታችሁንን ይበልጥ ለማሳደግ ያሰባችሁ ማንኛውም ሰዎች ይሄንን ሙሉ የፎቶሾፕ ስልጠና ይውሰዱ ✅ በዚህ ትምህርት እራሶትን ይገንቡ የግራፊክስ እውቀቶን ያሳድጉ 🌐🌐ለበለጠ መረጃ 🗨️ Comment ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

Don't miss out!✍️✍️✍️...... Register now for the 2nd round of private classes. Our Services: 1. U.E.E. Questions from past years. 2. 2 Live Sessions per week. 3. Advice  Feedback sessions. 4. Book Resources 5. Cleaning Products available. 6. QA Support for clarity. Subjects Offered: • 📖 Chemistry • 📖 Biology • 📖 Mathematics • 📖 Physics • 📖 English Price: Only 200 birr! Register Now: 👇👇 @Sciencespectrum_bot Note: Classes started on 25/04/2017. Register early to avoid missing lessons! 🙏 Help us spread the word! Share this with your groups! 🗨️ Comment ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

በዚህ ሳምንት የተቀላቀላችሁ አዳዲስ ተማሪዎች WELCOME ብለናል ! ከእኛ ጋር ምርጥ ጊዜ ይኖረናል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ የሚከተሉትን መረጃዎች አያይዟል ♻️የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንድታጠናቅቁ ብሏል። ♻️የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን እንደሚሆን ገልጿል። ♻️ እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጃ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጎ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ እንደሚሆንም ተመላክቷል። 🗨️ Comment ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌          ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

የተከበራችሁ የቻነላችንን አባላት እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ። 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 መልካም በዓ
የተከበራችሁ የቻነላችንን አባላት እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ ። 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴                 መልካም በዓል   ˚*•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚  🧑🏽‍🎄🎄🎁🎁🎁 ☃️🎁🎁🎁🎄🎅🏾           @ScienceSpectrums   ୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨           @ScienceSpectrums Baga ayyaana dhaloota Kiristoosiin nagaan isin gahe!! Ayyaanni kan nagaafi gammachuu isiniif haa ta'u! Hashshu Goda yeletas saro gakkideta ! Science spectrum wishes a Merry Christmas to all those celebrating today! May your day be filled with joy, peace, and love ! 🗨️ Comment ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌          ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

መልዕክታችንን ሼር በማድረግ ይተባበሩ። አንድ ሰው ለሁለት ሰው ከፈለጋችሁ እንደውም በግሩፓችሁ ላይ...... የሚስማማ Like 👍 ያድርግ !

ከትምህርት  በተጨማሪም ለእውቀት የሚረዱ ማነኛውም ሳይንሳዊ እና ትምህርታዊ መረጃዎች
Anonymous voting

Don't miss out!✍️✍️✍️...... Register now for the 2nd round of private classes. Our Services: 1. U.E.E. Questions from past years. 2. 2 Live Sessions per week. 3. Advice  Feedback sessions. 4. Book Resources 5. Cleaning Products available. 6. QA Support for clarity. Subjects Offered: • 📖 Chemistry • 📖 Biology • 📖 Mathematics • 📖 Physics • 📖 English Price: Only 200 birr! Register Now: 👇👇 @Sciencespectrum_bot Note: Classes started on 25/04/2017. Register early to avoid missing lessons! 🙏 Help us spread the word! Share this with your groups! 🗨️ Comment ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

🎯Today's Lesson እስኪ ዛሬ ደግሞ አንዳንድ ነገሮችን እንማር። ለ ማትሪክ ይጠቅማል። ፎርሙላን ወደ ጎን ለመፃፍ ስለማይመች ወደ ታች ነው የፃፍኩት።😔😔      ➡️ Neither of      ➡️ Either of      ➡️ Each of      ➡️ Every one of                +      Plural noun (subject)                +      Singular Verb. ያው እንደነገርኳችሁ ፎርሙላውን ወደ ጎን ለመፃፍ ስለማይመች ወደ ታች ነው የፃፍኩት ። እስኪ እናብራራው😁😁       #1⏭ Neither of Neither of  ካልን በሗላ የሚመጣው subject መሆን ያለበት plural subject ነው። ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው።🤗🤗 በአጭሩ ከ Neither of ቀጥሎ plural subject እንጠቀማለን ፡ verb ቡ ግን 🙊 singular Verb ነው የሚሆነው።         🤔 Examples Neither of the students....... disturbing now. A) is       B) are ☹️😕 መልሱ ምንድን ነው የሚሆነው?? እንግዲህ ቅድም እንደነገርኳችሁ፡ ከ Neither of ቀጥሎ የሚመጣው plural subject ነው። ከ plural subject ቀጥሎ ደግሞ singular Verb ነው።😇 ስለዚህ በዚህ ጥያቄ መሰረት Neither of + the students ( plural subject) + is ( singular Verb ) ይሆናል። ስለዚህ መልሱ 🤗 Neither of the students is disturbing now. 😳😳🤣🤣 አይገርምም ግን The students ተብሎ is ን መጠቀም። ህግ ህግ ነው አለ ባሻ🥺🥺        #2⏭ Either of Either of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው። በ አጭሩ 🤗 ከ Either of በሗላ plural subject ን እንጠቀማለን፡ ከ plural subject ቱ በሗላ ደግሞ  singular Verb እንጠቀማለን።        😁😁Example Either of the workers....... to take the blame. A) has        B) have 😢😢 መልሱ??? ፈታ በሉ😁😁 ቅድም እንደነገርኳችሁ ከ Either of ቀጥሎ plural subject እንጠቀማለን ። ከ plural subject ቀጥሎ ደግሞ singular Verb እንጠቀማለን። ስለዚህ ፡ በዚህ ጥያቄ መሰረት ከ Either of ቀጥሎ ያለው the workers የሚለው plural subject ነው። ስለዚህ ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው ደግሞ singular Verb ነው ። ስለዚህ መልሱ Has  ወይስ have ?? ተናገሩ እንጅ😂😂 በቃ እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ።😢 ከ has እና ከ have የቱ ነው singular Verb?😳 Has ነው እሺ። ስለዚህ መልሱ👇👇 🤗 Either of the workers has to take the blame. 😤😱 አይገርምም ግን?? The workers ተብሎ has ን ስንጠቀም። ህግ ህግ ነው🤓        #3⏭ Each of Each of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ይሆናል። በአጭሩ ከ Each of በሗላ plural subject ን እንጠቀማለን ፡ ከ plural subject ቱ በሗላ ደግሞ singular Verb እንጠቀማለን።          🤔😋 Example Each of the books ......... stolen yesterday. A) was        B) were 😊 Well እንግዲህ ከ Each of በሗላ the books የሚለውን plural subject ነው የመጣው። ከ the books( ከ plural subject) በሗላ የሚመጣው ደግሞ singular Verb ነው። ስለዚህ was ወይስ were ?? የቱ ነው singular Verb?? Was ነው ኣ ። ስለዚህ መልሱ 😺😺 Each of the books was stolen yesterday. 😥ጉድ እኮ ነው😂 the books ተብሎ was😔 ። ህግ ህግ ነው።        #4⏭ Every one of Every one of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ ደግሞ የሚመጣው singular Verb ይሆናል።            🤔 Example Every one of the teachers ......... unhappy of his/her monthly salary.    A) is      B) are ከ Every one of በሗላ የመጣው the teachers የሚለው plural subject ነው። the teachers ከሚለው plural subject ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው። ስለዚህ መልሱ ፡ 😏😒 Every one of the teachers is unhappy of his/her monthly salary. "አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰው መርሳት" አለ ዘፋኙ😂😂 አይከብድም ወይ the teachers ተብሎ is ን መጠቀም።😔😁 ህግ ህግ ነው ብሏል ባሻ😡😡 ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር Every of አይባልም። በህግ ያስቀጣል 🙆‍♂😳‍ okay😒 Every one of ነው የሚባለው😊 የዛሬው ክላስ በዚህ ይብቃን😢          🙈 ማስታወሻ 🙊 ከላይ የተማርናቸው ህጎች በ British English ብቻ ነው የሚያገለግሉት። በ American English ሲሆን ደግሞ ሌላ ህግ አላቸው። ለ Entrance ጥያቄ ግን መልሳችን የሚሆነው በ British English ስለሆነ ከላይ ያለውን ኖት ተረዱት🤕🤕          🙄 ማስታወሻ 🙆 "None of" ደግሞ የራሱ የሆነ special case አለው። በቀጣይ እናየዋለን! 🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

'' በ2ኛው ዙር Private class ምዝገባ ብዙዎች እየተመዘገቡ ስለሆነ እናንተም ይመዝገቡ'' የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1.ከተለያዩ ዓመት የውጡ 𝐔𝐄𝐄 ጥያቄዎችን እንሰራለን። 2. በሳምንት 2 ዙር የ𝐋𝐢𝐯𝐞 ፕሮግራም ይኖረናል። 3.ምክሮች፣ ውይይቶች እና አስተያየት የምንሰጠው እና የምንቀበለው ጊዜ ይኖረናል። 4. የተለያዩ መጽሀፍትን በ𝐏𝐝𝐟 ያገኛሉ            👉𝐓𝐨𝐩 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐄𝐱𝐭𝐫𝐞𝐦𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉𝐒𝐜𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬            👉 𝐃𝐢𝐟𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐭 𝐫𝐞𝐟𝐞𝐫𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐛𝐨𝐨𝐤𝐬 5. የተለያዩ አጠሬራ (𝐬𝐡𝐨𝐫𝐭 𝐧𝐨𝐭𝐞𝐬 𝐟𝐢𝐫 𝐚𝐥𝐥 𝐬𝐮𝐛𝐣𝐞𝐜𝐭𝐬 ) እንሰጣለን። 6.ያልገባቸውን ጥያቄዎችን በመጠየቅ understand የምታደርጉበት ዜዴ አዘጋጅተናል          🔰የትምህርት ዓይነቶች: 📖 CHEMISTRY 📖 BIOLOGY 📖 MATHEMATICS 📖 PHYSICS 📖 ENGLISH ዋጋ፡ 200 ብር ብቻ ለመመዝገብ  👇👇👇 @Sciencespectrum_bot ማሳሰቢያ:-👇👇👇 📖 ትምህርቱን በቀን 25/04/2017ስለጀመርን ብዙ ትምህርት ሳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ በጊዜ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን🙏 ይህ አገልግሎት ለሁሉም ተማሪዎች እንድደርስ በተለያዩ ግሩፖች  ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን። ➦Share   🗨️ Comment       ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም  ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። ------------------//----------------------------------- (ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው አመት የአመራር ለውጥ በማድረግ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ምን ለውጥ አመጣ በሚል የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። በዚህ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመድቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸውን አንስተዋል። በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል  ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ  9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum  እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል ። "እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም  ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም" ሲሉም ተደምጠዋል ። 🗨️ Comment        ➣Forward 👇 Join us for more 👇 ╔═════════════╗   @ScienceSpectrums ╚═════════════╝ 𝐒𝐂𝐈𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐒𝐏𝐄𝐂𝐓𝐑𝐔𝐌             ℰ𝓂𝓅𝑜𝓌𝑒𝓇𝒾𝓃𝑔 𝓂𝒾𝓃𝒹𝓈, 𝑜𝓃𝑒 𝑒𝓍𝓅𝑒𝓇𝒾𝓂𝑒𝓃𝓉!

"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። -------
+4
"እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም  ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም"ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። ------------------//----------------------------------- (ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም) የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ባለፈው አመት የአመራር ለውጥ በማድረግ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት ምን ለውጥ አመጣ በሚል የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል። በዚህ ወቅት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በተለይም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በአካባቢያዊና በመንደር የሚመድቡበት ሥርዓት መቆም አለበት በሚል በርካታ እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆናቸውን አንስተዋል። በዛሬው እለት ፕሮፌሰር ብረሃኑ ነጋ በጋምቤላ ክልል  ከተማሪዎች ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል በአሮጌው (Old)Curriculum  እንዲሁም 11&12ኛ ክፍል በአዲሱ(New)Curriculum እንደሆነ ተናግረዋል ። "እንኳን ባልተማርከው በተማርከውም  ፈትነን ማሳለፍ አልቻልንም" ሲሉም ተደምጠዋል ። JOIN US 👇🏿👇🏿 https://t.me/entrance_tricks https://t.me/entrance_tricks

ቻርልስ ሬክተር የሬክተር ስኬል ፈጣሪ ------- ከሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያያዥነት ያላትን ይህችን እንካችሁ ፤ የእንቅጥቅጡን መለኪያ የፈጠሩት እኚህ ሰው እንደሆኑ ታውላችሁ ፥ ቻርልስ ሬክ
ቻርልስ ሬክተር የሬክተር ስኬል ፈጣሪ ------- ከሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያያዥነት ያላትን ይህችን እንካችሁ ፤ የእንቅጥቅጡን መለኪያ የፈጠሩት እኚህ ሰው እንደሆኑ ታውላችሁ ፥ ቻርልስ ሬክተር ይባላሉ። ዜግነታቸው አሜሪካዊ ነው ፥ አንቱታን ያገኙ የስነ ምድር ተመራማሪ ነበሩ። ከሙያ አጋራቸው ቤቶ ጉተንበርግ ጋር በመሆን የመሬት እቅስቃሴ እና ንዝረት የሚለካበትን መሳሪያ ፈጥረዋል። መለኪያው የእርሳቸውን ስም ወስዶ ሬክተር ( Rechter Scale ) ተብሏል። ቻርልስ ግኝቱን መፍጠር የጀመሩት እአአ በ1932 ሲሆን ያጠናቀቁት ደግሞ በ1935 ነው። ሰሞኑን ከዚህ ስም ጋር ያው ወዳጅ ሆነንም የለ፥ ላለፉት ሶስት ሳምንታት ገደማ ቢያስ በቀን ሶስቴ ስማቸው በሃገራችን ሚዲያዎች ይጠራል ።