es
Feedback
Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ

Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ

Ir al canal en Telegram

​🚀 Hop Tech 🎮 🎮 የ PC ጌሞች እና የቴክኒክ ድጋፍ መገኛ! ​✅ Services: All PC Games & Digital Assets. 💰 Note: ማንኛውም የግል ትዕዛዝ በክፍያ ብቻ ነው! 🚫 Inbox: ለስራ ካልሆነ በስተቀር Inbox አናስተናግድም። ​👤 Promotion/DM: @yada_don ​👇 Subscribe on YouTube: https://www.youtube.com/@Yada_don

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ

El canal Hop Tech 🎮 ᵖᶜ ᵍᵃᵐᵉˢ (@hoptech7) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 21 810 suscriptores, ocupando la posición 4 082 en la categoría Juegos y el puesto 1 542 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 21 810 suscriptores.

Según los últimos datos del 13 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 3 263, y en las últimas 24 horas de 159, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 40.69%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 9.10% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 8 861 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 982 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 34.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
​🚀 Hop Tech 🎮 🎮 የ PC ጌሞች እና የቴክኒክ ድጋፍ መገኛ! ​✅ Services: All PC Games & Digital Assets. 💰 Note: ማንኛውም የግል ትዕዛዝ በክፍያ ብቻ ነው! 🚫 Inbox: ለስራ ካልሆነ በስተቀር Inbox አናስተናግድም። ​👤 Promotion/DM: @yada_don ​👇 Subscribe on YouTube: https://www.youtube.com/@Yad...

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 14 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Juegos.

21 810
Suscriptores
+15924 horas
+9587 días
+3 26330 días
Archivo de publicaciones
Repost from N/a
👥Rent your Linkedin account📱📱 💠በተሻለ ዋጋ እየተከራየን ነው 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? መስፈርቶች ፦ 📱 100+ Connections 1️⃣ ከተከፈተ 5ወር or 1 ዓመት እና ከዛ በላይ 💬Inbox : @X_FITSE 🔇 Linkedin አካውንትዎ ያከራዩ በየቀኑ ተከፍይ ይሁኑ 💸 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/Linkedin_RentaI1 Proof Group ይቀላቀሉ ➡️https://t.me/fitse_Proof 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.

ከላይ ከተዘረዘሩት የናንተ ምርጥ ስብስብ የቱ ነው?
Anonymous voting

እንዚህን ከላይ ያሉትን ሁሉንም ጌሞች በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ! 🍷 🔔 ሁሉም ጌሞች mid-range ሚባሉ ሲሆኑ ቢያንስ cori5 4generetion እና ከዚ በላይ መሆን አለባቸው 💭ይሄንን ካሟላችሁ inbox➡️ @yada_don

❄️ my top 3 best adventure games of all time 👑
❄️ my top 3 best adventure games of all time 👑

❄️ my top 3 racing games ✔️
❄️ my top 3 racing games ✔️

👍❄️ my top 3 shooting games ✔️
👍❄️ my top 3 shooting games ✔️

❄️ My top 3 open world games ✔️
❄️ My top 3 open world games ✔️

❄️ My top 3 sport games ✔️
❄️ My top 3 sport games ✔️

❔𝗛𝗢𝗪 𝗧𝗢 𝗜𝗡𝗦𝗧𝗔𝗟 𝗧𝗢𝗡𝗕 𝗥𝗜𝗗𝗘𝗥 𝟮𝟬𝟭𝟯 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩 1. ሁሉንም አውርዱቱትና አንድ folder creat አርጋችሁ ሙሉውን ገልብጡት 2. ሁሉንም file በስነስርሃት መውረዱን check አርጉት ትንሽ mb ከጎደለ ጌሙ አይሰራም 3. በwinrar ወይም በ7 zip extract አርጉት ከዛ ከላይ ሚሰጣችሁ folder ውስጥ በመግባት setap ፈልጉና instal አርጉት 5. Instal ከማረጋችሁ በፊት anti virus off አርጉት(smadav or any protector ) virus መስሎት file እንዳያጠፋባችሁ ስጨርሱ መልሳችሁ on አርጉት 5. አንብባችሁ ስጨርሱ react ማረግ እንዳይረሳ❤️❤️‍🔥🔥👍🍸

[R.G. Mechanics] Tomb Raider.zip.004638.26 MB

[R.G. Mechanics] Tomb Raider.zip.0032000.00 MB

[R.G. Mechanics] Tomb Raider.zip.0022000.00 MB

[R.G. Mechanics] Tomb Raider.zip.0012000.00 MB

Tomb raider 2013 ዝቅተኛው መስፈርት ​ራም (RAM): ቢያንስ 2 GB RAM (4 GB ቢሆን ይመረጣል) ​ሲፒዩ (Processor): Intel Core 2 Duo (2.1 GHz) ወይም AMD Athlon X2 (2.1 GHz) ​ቪዲዮ ካርድ (Graphics Card): 512 MB VRAM (Nvidia GeForce 8800 / AMD Radeon HD 2600XT) ​የሚይዘው ቦታ (Storage): 12 GB ነፃ ቦታ ​OS: Windows 7 / 8 / 10 / 11 (64-bit)

​🏹 የጨዋታው ታሪክ (The Story) ​ታሪኩ የሚጀምረው ላራ ክሮፍት እና የሳይንስ ተመራማሪ ጓደኞቿ "ያማታይ" (Yamatai) የተባለችውን የጠፋች ጥንታዊት ደሴት ፍለጋ በባህር ላይ በጉዞ ላይ እያሉ ነው። ​ታላቁ አደጋ፡ መርከባቸው በከባድ ማዕበል ተመትቶ ይሰበራል፤ ላራ እና ጓደኞቿም በደሴቲቱ ዳርቻ ላይ ይወድቃሉ። ​የህልውና ትግል፡ ይህች ደሴት ግን ዝም ያለች ቦታ አይደለችም፤ "Solarii Brotherhood" በተባሉ ጨካኝ ወንጀለኞች እና ሚስጥራዊ በሆኑ ሃይሎች የተሞላች ናት። ላራ የተማረከችባቸውን ጓደኞቿን ለማዳን እና ከዚህች አስፈሪ ደሴት በህይወት ለመውጣት ስትል ጠላቶችን ፊት ለፊት መጋፈጥ ይኖርባታል።

እና Tomb Raider ይለቀቅ ነው ምትሉኝ 🔫 ካላችሁ በreact አሳውቁኛ 🔥❤️🔥 100+
እና Tomb Raider ይለቀቅ ነው ምትሉኝ 🔫 ካላችሁ በreact አሳውቁኛ 🔥❤️🔥 100+

Repost from N/a
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው🛍 ✔️ 2001- 2024 ✔️ 2025 all Month 🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ መታችሁ የ account username
📱 የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው🛍 ✔️  2001- 2024  ✔️  2025 all Month 🔊 የተከፈተበትን Year ለማወቅ መታችሁ የ account username ላኩልኝ የሚሆን ከሆነ እኔ እነግራችኋለሁ 💵 መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን ⬇️ SEND DM @X_FITSE ☑️ 📱JOIN MORE @Linkedin_RentaI1

+4
GRID Autosport - Complete [FitGirl Repack].part1.exe1300.48 MB

ዝቅተኛው መስፈርት (Minimum Specs): ​ራም (RAM): ቢያንስ 2 GB RAM (4 GB ቢሆን ይመረጣል) ​ሲፒዩ (Processor): Intel Core 2 Duo (2.4 GHz) ወይም ማንኛውም Dual-Core ፕሮሰሰር። ​ቪዲዮ ካርድ (Graphics Card): 512 MB VRAM (Intel HD Graphics 3000 / Nvidia GeForce 8600)። አብሮ የተሰራው የላፕቶፕ ካርድ እንኳ ያጫውተዋል። ​የሚይዘው ቦታ (Storage): 15 GB ነፃ ቦታ። ​OS: Windows 7 / 8 / 10 / 11 (64-bit) ከዚ በታች በጭራሽ ስለማይሰራ ጊዜያችሁን አታጥፉ 💔

​🏎️ GRED Autosport የጨዋታው ባህሪ እና የተለያዩ የውድድር አይነቶች ​በዚህ ጨዋታ ላይ እናንተ የተለያዩ ታዋቂ የውድድር ቡድኖችን (Teams) በመቀላቀል እና ስፖንሰር በማግኘት ነው የምትወዳደሩት። ጨዋታው 5 የተለያዩ የውድድር ስታይሎችን ያካትታል፡- ​🛠️ እውነተኛ የመኪና መጎዳት (Realistic Damage) ​የዚህ ጨዋታ ሌላው እብድ ባህሪ መኪናችሁ ሲጋጭ የሚደርስበት ጉዳይ ዝም ብሎ የውጪ አካል መላጥ ወይም መፋቅ ብቻ አይደለም። መኪናውን በሃይል ካጋጫችሁት የሞተር ክፍል (Engine) ሊበላሽ፣ ፍሬኑ ሊላላ ወይም መሪው ሊዛባ ይችላል። ይህ ደግሞ በአነዳዳችሁ ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ ስለሚያሳድር ውድድሩን በከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታሽከረክሩ ያደርጋችኋል።